let me fly out of this chaotic life of this dirty world, full of worries and fear; this is exactly what ur inspiring songs do on me and to me, Hanicho love u so much
Nefes keamlakua gar letetaser yegebal........enam yenefsen rehab ena gudlet keskeso ena asayto wede telku ye God menfes masgebat yemichelu zemarewochen God setoshal!!! Z luckiest ever!!!
hani my lovely sister i love you so much you are wonderful god bless u this song touch my soul and draw my heart to jesus remember me the sacrifice of jesus thank you so much
Hanicho@you're so blessed, lucky and holder of God's big program and vision Bless you more and 4ever, am blessed by your everlasting flow spiritual songs...
ጴንጤ አይደለሁም ግን መዝሙሮችሸን እሰማለሁ ደሰ ይላሉ በተለይ
ያለምክኒያት ወደኸኝ
በምክኒያት አጠላኝም የሚለው is my favorite song
Wowo Wowo Wowo tabki
Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤
SQL in amharic ♥️♥️♥️♥️♥️😁😁😁👇👇👇👇👇👇
በመዝሙሩ መደሰት መልካም ነው ነገር ግን ጴንጤ አይደለሁም ማለት ምን ማለት ነው? እህታችን ሃና ጴንጤ አይለችም አምላኳን ነው የምታመልከው ህይወቷ ክርቶስ ነው የዮሐንስ ወንጌል 14:6 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ይላል ቃሉ ሀይማኖትኝነት አያድንም የእውነት መንገድ ወደ አብ የሚያመጣውን ኢየሱስን ለመከተል መወሰን ያስፈልጋል። በ 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:2 በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው። ይላል የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ ጌታ በመዝሙር የሚለን እርሱን እንድናመልከውና እንድንከተለው ነው።
ጌታ የልቦና አይናችንን ያብራ!
Mee too yalemkniat my fv gotsh
እንዳትወደኝ በመልካምነቴ ፣ ይህ አይደለም ማንነቴ
እንዳትጠላኝ ደሞ በጥፋቴ ፣ ፍቅር ነህ አያስችልህም አባቴ ፤
ያለ ምክንያት ወደህ ፡ በምክንያት አትጠላም
ለምህረትህ ስፍራ መለኪያ የለውም
ያንተ ፍቅር መነሻው ከራስህ ፣
የመዉደድ ልብ የማያልቅብህ የኔ ጌታ ።
ሀና ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው ።
ያንተ ፍቅር መነሻው ከራስህ ፣
የመዉደድ ልብ የማያልቅብህ የኔ ጌታ
Hana ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው
ተሞኝተን አይደለም ምናመልክህ
ኢየሱስ ኢየሱስ የምንልህ
በደንብ ገብቶናል አንድ ፍቅርህ
ልንርቅ እኛ አንችልም ከእቅፍህ
ተሞኝቼ አይደለም የማመልክህ
ኢየሱስ ኢየሱስ ሁሌ ምልህ
ኧረ እኔስ ገብቶኛል አንድ ፍቅርህ
ልርቅ እኔ አልችልም ከእቅፍህ
ምን አለን ከአንተ ውጪ
እኛ ምን አለን ከአንተ ውጪ
ምንጠራው አንተን ነው ምንጠራው
ምናሳየው አንተን ነው ምናሳየው
ምንጠራው አንተን ነው የምንጠራው
ምናሳየው አንተን ነው ምናሳየው
አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህት ሃና
አሜን ዘማሪት ሃና ስለአንቺ እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙሮችሽን ስሰማ ሁሌም ውስጤ እየቀለጠ ነው የሚሰማው ዘመንሽ ይባርክ።
በዚህ፡ዘመን፡በአለባበስሽ፡እንኳን፡ስርአት፡ያለሽ፡ደስ፡የምትይ፡ተባረኪ፡መዝሙሮችሽ፡ክርስቶስን፡ያሳያሉ
Hmm ya I liked you in the comments can I chat you
@@Fasilgi haaa what do you wanna chat it's in public lol
@@Fasilgi write your FB name
@@Emanu2018 😂😂😂🙈🙈🙈
ልክ ነው። በመዝሙርም በአለባበስም ጥሩ ምሳሌ ነው፡ ለሌሎች ክርስትያኖች።
ተባረኪ።
እንዳንቺ ወንጌልን የተንተራሰ ዘማሪ ፈጣሪ ያብዛልን🙏🏽❤️
ኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱሴ ሀንቾን የመሰለች ስጦታ ስለሰጠከን ተባርክ🙋🙋🙋👏👏👏😢😢😢😢
ሀኒቾ በጣም ውድድድድድድድድድድድድ ነው ማደርግሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ ህይወት አላቸው ተባርኬባቸዋለው፤ ተፅናንቼባቸዋለው፤ንሰሀ ገብቼባቸዋለው.....ብዙ ብዙ
ተባረኪልኝ ውዴ
ተዋኝተን አይደለም ምናመልክህ
ኢየሱስ ኢየሱስ የምንልህ
በደንብ ገብቶናል አንዴ ፍቅርህ
ልንርቅ እኛ አንችልም ከእቅፍህ♥️♥️♥️
✝️✌️🙏👏👏👍ተሞኘቼ አይደለም የማመልክህ ኢየሱስ ኢየሱስ ሁሌ የምልህ ሰላሜ ንሮዬ መንገዴ ጩህቴ አንተ ነህ ተባረኪ ሀንዬ ❤️
ሀኒቾ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ ተባረኪ፤ በምልክት ቋንቋ ሚዘምረዉንም እግ/ር አብዝቶ ይባርከዉ በሁሉም መዝሙሮች ላይ ቢካተቱ ብዙ ወንጌል ይሰራሉ ጌታ ሁላችሁንም በክርስቶስ ኢየሱስ ይባርካችሁ፡፡
ክርስቶስ በህይወትሽ ነግሷል ተባረኪልን😍😍 እግዚአብሔር በተሻለ ክብር ይግለጥሽ
ዘመን የማይሽረው ዝማሬ ተሞኝተን አይደለም የምናመልክህ ,,,,, እኛ ምናለን የመንጠራው ፣ የምናሳየው አንተን ነው ጌታ ኢየሱስ ክብራችን ሞገሳችን ዳኛችን ጠበቃችን ኡኡኡኡ ሀሌሉያ እንኳንምወደድከኝ❤❤❤❤❤
ሀንዬ እንዴት እንደምወድሽ መዝሙሮችሽ ህይወትን ይዘራሉ ❤️❤️ ተባረኪልን ፀጋዉ ይብዛልሽ 🙏
የመዝሙሮችሽ መልዕክቶች በጠቅላላ የበሰሉና ጠንካራ ናቸው
በሙሉ ወዳቸዋለሁ! እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ!
እግዚአብሔር አምላክ ስላንቺ የተባረከ ይሁን መዝሙሮችሽን ሲሰማ ሁሌ ነዉ ሚደንቀኝ የጌታ የፀጋዉ ብርታት!!!! ሀኒ ቀሪ ዘመንሽን ጌታ አምላክ ይባርክልኝ።
ሀኒቾዬ ነብስም አልቀረልኝ እኮ። ጌታ ከፊት ይልቅ አብዝቶ ይገኝልሽ። በመንፈሱም ያረስርስሽ። Blessings !
ጌታ ይባርክሽ በጌታ መንፈስ ውስጥ የሚከት መዝሙር ነው
ጌታ እግዚአብሔር የሰጠሽን የከበር ጸጋሽንና እርጋታሽን እስከ ዘመንሽ መጨረሻ ይጋርድልሽ፣ ይባርክልሽም። መዝሙርሽና አቀራረብሽ በጣም ይባርካል፣ ይማርካልም! በርቺ በጽናት። ጌታ ይባርክሽ አንቺ የኔ እህት። My whole being melts listening to this song!!
ሀኒቾ እግዚአብሔር ዘመንሽ አብዝቶ ይባርክ... ጌታ በዝማሬዎችሽ በኩል አስተምሮኛል፣አበርትቶኛል፣አጽናንቶኛል ባርኮኛል... በጣም እወድሻለሁ... ተባረኪ
አሜን አሜን ፣እውነት ነው፣ ምን አለን ከእርሱ ውጪ ሀሌሉያ ፣ ተባረኪ ሀኒየ በረከታችን ነሽ
ሀን መዝሙሮችሽ በፍፁም መንፈስ እንደሚሰሩ አምናለሁ። ሁሌም ባንቺ እ/ር ሲከብር ማየት ደስ ያሰኛል። ስላንቺ እ/ር ይመስገን። ገና ድንቁን የፈጣሪ ስራ ትመሰከክሪ ዘንድ በዕድሜ ይባርክልን።
ተባረኪ የኣባቴ በረከት: አሜን ተሞኝተን አይደለም እምናመልክህ👏👏👏👏👏🙌
ፈላጊዬ መሀሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ
አይዞሽ ሚለኝ እኔን ሚያበረታኝ
ነዉ የልብ ወዳጄ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🙏
ተባረኪ ሀኒቾ😍
Hy
ኡፍፍፍፍ ነፍሴ ረሰረሰች ሀኒ እህቴ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክሽ ለምልሚ!!
let me fly out of this chaotic life of this dirty world, full of worries and fear; this is exactly what ur inspiring songs do on me and to me, Hanicho love u so much
of coarse we're not fool. we got heavenly wisdom to adore and praise lord Jesus Christ. HANIYE God bless you.
የምህረት አይኑ ዘሬም ያዬኛል God bless you
ሀና ጌታ ይባርክሸ ከአዝማመርሸ ዝግታ ጀምሮ እሰከ አለባበሰሸ ትደንቂያለሸ ደግሜ እላለሁኝ ተባረኪ መድረ
ክ የሚያሰብሩ በበዙበት ሰአት አንቺን ማግኘታችን ዕደለኞች ያስብለናል ፡፡
What a powerful song-Loving the Lord with all your heart
ፀጋው ከዚህ በላይ ይብዛልሽ ቆንጆ እህቴ።
I always thank GOD b/c he blessed us with you Hanicho....''xoossay anjjo nena'' kemalet lela min largish BIRUKUWA
Egziabher yimesgen Geta besetesh demetse lebezoch Bereket yadergesh. GBU!!!!!
ተባረክ ሀን❤በብዙ እግዚአብሔር ዘመንሺን ይባርከው
ሀኒዬ ቆንጆ የጌታ ባሪያ የተወደድሽ ውዷ ልዩ ነው ፀጋሽ ጌታ ይክበር ስለዚህም ብዢ ስፊ ውረሺ ከዚህም በላይ ከፍ በይ።
አሜን ምን አለን ከአንተ ውጪ ያኔ ጌታ ተባረኪ 🙏❤️❤️❤️❤️
Uuuuuuufffffff Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune mamey Tebarake zemanesh yelamelem Tebarakiiiiiiii Tebarakuuuuu ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዝአቢሄር ይባርኽሽ ሃንየ በጤም ነው የምወድሽ ሂወትሽ ጥሩ ስለሆነ ነው እየሱስ ስለሚታየውው ባቺ ላይ ኾብር ለግዝአቢሄር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሴት ዘማሪዎች ካንቺ እንዲማሩ ካለባበስ ማዜም ሁሉም ነገር ሓና ገታ ይባርክሽ በኣመንዝራ ልብስ የሚዘምሩ እህቶች ጥሩ ትምህርት ነሽ እህታችን ዘርፌ ከበደ ደሞ ጌታ መከተል ጀምራለች ኣደራ በያት ራቆታ መዘመር እንዳትጀምር
It will be viewed by more than by millions because the song worship God through Word of God.
and helps one to find God .
Hanniye ejjjjiiiiig yabzalsh yene eht you are a blessing.
May God bless you,our dear sister Hanna!
Jesus is Lord!!!
ሀንዬ ተባርኪ በህወትሽ ዘመን በሙሉ ጌታ አይለይሽ
Tebareki Hanneye, you couldn't believe how much it touched my soul.
ሐንዬ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን
ጌታ አብዝቶ ይበረክሸ
እንወድሸለን።።፡።።።።።
God bless you more my sister you are the true worshiper. Bless you more 🙏❤
ተባረክልን ድምጽህን ድንቅ ነው፡እምነትህን ልብን ይነካል እንወድሻለን በጣም ፡ሁል ጊዜ ተባርኪ
Hanicho, You blessed singer. I am always grateful because of you. Glory to be God.
We love you hanicho.
Honyeee begeta እግዚአብሔር ይባርክሽ.....እንወድሻለን
ዋው ምርጥ መዝሙር ነው ሀኒቾ
Haniye muzmurochiesh wedegeta endkerb yadergugnal tebarkilgn!!
amennn Awo Tamonecha Aydalame zamaneshe Yebaraki Hane Enwdesalane🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Enes gebtognal ኢየሱስ Iysus kant wech men alegn kibirachen mogesach Amen amen ሃሌሉያ Haleluya 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏 Hana wedshalhu Tebarki Tsga yibzalish
temognten aydelem yemnamelkh.... hani tebareki
በረከታችን ነሽ ሃኒዬ ተባረክ...
Hanicho betam love u becoz ur songs give me spiritual wings that make me fly to come so close to the throne of grace
I am watching from South Africa 🇿🇦
Nefes keamlakua gar letetaser yegebal........enam yenefsen rehab ena gudlet keskeso ena asayto wede telku ye God menfes masgebat yemichelu zemarewochen God setoshal!!! Z luckiest ever!!!
keep singing about Him, God bless you
መዝሙርሽ በሙሉ ጌታ አብሮሽ አለ ለምን ብትዪ እግዝብህር በውስጥሽ ይናገራል ለሚገበው ተባርኪ
hani my lovely sister i love you so much you are wonderful god bless u this song touch my soul and draw my heart to jesus remember me the sacrifice of jesus thank you so much
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንክብር ሁሉ ለአግዚአብሔር ይሁን ሃሌሉያ አሜን 🎹👏🎸👏🎷👏🎺👏🎻👏🥁👏 አግዚአብሔር ይባርክሽ የአባት ልጅ ዘመንሺ ይባርክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
🙌💖 ሰብስክራይ አርግልኝ 🥰
Hannye betam nw mnodsh tsegash yibza mezmurochsh ke lb nachew ❤❤❤❤❤
Hanna tekle Geta Eyesus zemenshin yebark. Betam new yezih mezmur yetanetskut. Tsinu meteleyachin neh
ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ። ተባረኪ
amazing voice , GLORY TO GOD
HOLY SPIRIT IS POWERFUL ✝️ I love you Jesus Christ!!!
God bless you dear Hanna
I'm so blessed and excited with this song
And i can't stop leasing each and every single moment
U are blessed woman of God also blessing for so many of us may His presence envelop u the rest of ur life much love my dear sister in him
Jesus' Singer!!!!!!!!!!!!!!! Let U go far and end with Glory.
ምንብዬ ሊሊ እንደ ምችል አለወክም ጌታ አብዝቶ ይበርክሽ ሃን
Glory, Glory for Almighty God bless you more and more sister ♥️
Hanicho@you're so blessed, lucky and holder of God's big program and vision
Bless you more and 4ever, am blessed by your everlasting flow spiritual songs...
Through u, Jesus change my life.
Hani banchi mezmuroch betam eyetebarekn nw berchi egzabher zemeninishn yibark
AMEN! AMEN! MORE BLESSINGS TO YOU MY SISTER! TO GOD BE THE GLORY!!!
Haniye betam new miwedsh makebrsh iwnet banchi wist iyesus yitayal
Mezmurishn sisama wisten haset yadarigal tabaraki // HANNISHO//
Amen Amen Ewinet naw! Geta Eyesus!!!❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen geta yibarksh
Amzing worship ur our blessing
I don't have any words you are so BLESSED
በምህረት አይኑ ዛሬም ያየኛል!!!!!
Ameeeeeeen Ameeeeeeeen
Geta yibarakish tabaraki
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህታችን ሀና
ተባርኪ እህታችን ጌታ ፀጋው ያብዛልሽ ውድድድድድድ
May God bless you with his eternal grace ....!!!!
Amen ufufufu Amen Amen tabaraki hanicho😭♥️
Geta abzto yebrkshe tebarekilige ♥️🌹♥️
Zebenshe ybarek ehete hana
ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ
Amen Love you so much Hanich may GOD bless you and your ministry
Yena konijo tebarkilig ....zmneshe eyelmelme be ebatu yelq 🥰🥰
Amen Tebarki
ተባረኪ
ገራሚ ነው።
haniye tebarekilgni .love you
Yana wed wedde nw yemargsh
ዘመንሽ ይባረክ!!!!
የኔ ውድ ጌታ ይባርክሽ ተባረክ
Beautiful God bless you sis
😢😢😢😢🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥 ምን አይነት ፍቅር ነው አምላኬ ሆይ!!!!
Tabaraki hanniyye