አርቦች የሚያዘወትሩት የምግብ አሰራር ፡ የዶሮ ስጋ በሩዝ እና በተለያዩ ቅመማቅመሞች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • አርቦች የሚያዘወትሩት የምግብ አሰራር ፡ የዶሮ ስጋ በሩዝ እና በተለያዩ ቅመማቅመሞች
    በየቀኑ አዳዲስ የምግብ አሰራሮች,ለቁርስ፣ለምሳ እና ለእራት በፆም በፍስክ የሚበሉ ባህላዊ ዘመናዊ፣ ጤናማ እና ጣፋጭ ምግቦች ፣ የአገር ውስጥ የአገር ውጭ በቀላል አዘገጃጀት ኢትዮሼፍ ላይ ያገኛሉ። ወደ 7753 ok ብለው ማግኝት ይችላሉ እንዲሁም ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ www.ethiochef.com ስልካችሁን በማስገባት ማግኝት ይችላል። መተግበሪያችን ለማውረድ ይሄን ይጠቀሙ play.google.co....
    Produced by ethiochef/ኢትዮ ሼፍ/ Please make sure to like👍 and subscribe to Our TH-cam channel and turn on notifications🔔 to stay updated on all new recipes. Thank You!! Any unauthorized use, copying, uploading, or distribution is strictly prohibited. Copyright©2022: ethiochef

ความคิดเห็น • 19

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ปีที่แล้ว +3

    ዋው ምርጥ ብርያኒ አሰራር ውይ መስራት የሰለቸኝ አረቦችማ ቀለባቸው ነው እናመሰግናለን

  • @badreab4624
    @badreab4624 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ለደይት የሚሆን ምግብ እፋልገለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 ปีที่แล้ว +8

    750 ሰው አይቶ 49 like ብቻ ኧረ በጌታ

  • @sofiakassa7376
    @sofiakassa7376 ปีที่แล้ว +2

    ብርያኒ በጣም የምወደው ምግብ !!! እናመሰግናለን ሼፍ ዮኒ

  • @Zemzem-oz8ji
    @Zemzem-oz8ji 12 วันที่ผ่านมา

    ኢሻላህ❤

  • @Asila-td5yk
    @Asila-td5yk 2 หลายเดือนก่อน

    ማሽላህ

  • @MohammedHussen-s6e
    @MohammedHussen-s6e ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ ይህን የመሠለ ሙያ እያካፈላችሁ ላይክና ኮሜንት ይነሰዉ አይ እማይጠቅምና ቀልድ ላይ ቢሆን እህኔ ስንት ሰዉ ላይክ ባደረገ ነበር እባካችሁ ላይክ አድርጉት ሸፍ እንወደሀለን

  • @EthiopianOne-zz5no
    @EthiopianOne-zz5no 3 หลายเดือนก่อน

    Wow ejih yibarek❤❤❤❤❤

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 9 หลายเดือนก่อน

    ሀሪፍ ስራ ነዉ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @ruthtesfay4800
    @ruthtesfay4800 ปีที่แล้ว

    Gobez betam like gin betrgulet mayet beca aydelm aykeflbet kenenet

  • @ribkahagos6730
    @ribkahagos6730 ปีที่แล้ว

    Amlak ybrka 🙏

  • @enunue4656
    @enunue4656 4 หลายเดือนก่อน

    የኬክ አሰራር አሳየን

  • @fifi-kp6iv
    @fifi-kp6iv ปีที่แล้ว

    👌👌👌

  • @HikmuKasim
    @HikmuKasim 6 หลายเดือนก่อน

    Bebzat siseras

  • @MahletTsegayea
    @MahletTsegayea 11 หลายเดือนก่อน

    እርጎው ምን ላይ ገባ

  • @directeroffice
    @directeroffice 10 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ይህን የመሠለ ሙያ እያካፈላችሁ ላይክና ኮሜንት ይነሰዉ እማይጠቅምና ቀልድ ላይ ቢሆን እህኔ ስንት ሰዉ ላይክ ባደረገ ነበር እባካችሁ ላይክ አድርጉት 🙏🙏❤❤