የፌጦ ዘይት አዘገጃጀት‼ አጠቃቀሙ, ለፀጉር, ለቆዳና, የሻዩ ጥቅም📌benefits of Garden cress seed-jery tube, Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ምርጥና ልዩ የሆነ ስራሽን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኪልኝ ጄሪዬ ፌጦ በጣም ለብዙ መዳኒት ነው የሄ ደሞ የበለጠ ጥሩ ዘዴ ነው እናመሰግናለን በርቺ

  • @yarab4997
    @yarab4997 7 หลายเดือนก่อน

    ታድለሺ እጂሺ ደስ ሲል

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 3 ปีที่แล้ว +5

    ከምር እንዳንቺ ማደንቀው የለም ጎበዝ ነሺ በዛላይ እውነተኛ ነሺ ተባረኪ

  • @maziabate1058
    @maziabate1058 3 ปีที่แล้ว +2

    Jeryeee ተባረኪ አመሰግናለሁ እጅሽን ስወድልሽ የኔ ቆንጆጆጆ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣መልካም፣ስራ፣የክፍቀን፣ስንቅናት፣በርችልን፣ማሬ

  • @halimatube99
    @halimatube99 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ሀሪፍነው ሰራሺ የኔ ቆጆ

  • @genettesfamichael1905
    @genettesfamichael1905 2 ปีที่แล้ว +1

    ጄሪዬ ከምግብ በኋላ ወይስ በፊት ነው የሚጠጣው ማለትም በባዶ ሆድ ንገሪን ❤❤

  • @YeromNegatu
    @YeromNegatu 4 หลายเดือนก่อน

    በ ባዶሆድ የምንጠ ጣው

  • @helenbekele5194
    @helenbekele5194 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow you are imaizing thank you so much for sharing jarya emokrwalw

  • @helenbekele5194
    @helenbekele5194 3 ปีที่แล้ว +2

    Jarya eyesraw new nege engrshawe tebarki dabrtatashen

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ:: እሺ በርቺልኝ ማር

  • @aliyayohanes2678
    @aliyayohanes2678 3 ปีที่แล้ว +2

    ውዴለልጆችመጠቀምእንችላለን?አመሰግናለው

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ይችላሉ ዘይቱን: የሚጠጣው ለልጆች አይመከረም በርቺልኝ

  • @martabekele8945
    @martabekele8945 3 ปีที่แล้ว +1

    Always the best 👌👌👌 thank you for sharing jarya tebareki 🙏

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 ปีที่แล้ว

    ለቡግር ይሆናል???ያጠፍል???

  • @WittyBonita
    @WittyBonita 3 ปีที่แล้ว +1

    Jery so delicious my friend makes me hungry your the best cooks how are you I'm always here

  • @billywingrove1173
    @billywingrove1173 3 ปีที่แล้ว +1

    Emokrwalw yena balmoya enamesgnalen serashe angagersh betam dese yelale tebarki

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you dear 🙏

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you, ጀርዬ በጣም ቆንጆ ነው ፌጦ ምንድነው በእንግሊዝኛ። መልካም ቀን 🙏❤️

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ; ፌጦ Garden cress seed የባላል በርቺ ውዴ

    • @zionmekonnen3212
      @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +2

      @@jerytubeEthiopianfood thank you jerye, love you sister. Have a blessed day 😘

  • @yarab4997
    @yarab4997 7 หลายเดือนก่อน

    ማሬ ለግፊት ይሆናል ያዘጋጀሺው እንዴ ሻይ ?????????

  • @ana314
    @ana314 3 ปีที่แล้ว +1

    Excellent Hair perfectly enjoy watching thanks for sharing very nice perfectly

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 3 ปีที่แล้ว +2

    ለፀጉር ያዘጋጀሺዉን አንዲ ጊዜ አዘጋጂተን ማስቀመጥና በፈለግነዉ ሰአት መጠቀም እንችላለን ወይ? መልሺልኝ እህቴ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ: በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው: ለበለጠ ውጤት ወዲያው: ለምትጠቀሚው ያህል ማዘጋጀቱ ጥሩ ነው: ሲቆይ ይነፍስበታል የኔ ውድ በርቺልኝ

    • @rahmarahma3841
      @rahmarahma3841 3 ปีที่แล้ว

      @@jerytubeEthiopianfood አመሠግናለሁ

  • @genetworkineh674
    @genetworkineh674 3 ปีที่แล้ว +1

    jery ewntawen ytefetro Ymitkemnene selmetasayen enamsgenalne

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ፀጉሬ ስስት ብሎ ሰይፉ ፋንታሁንን ልመስልልሽ ነው ምን ይሻለኛል ፌጦውን ልሞክረው ለውጥ ያመጣ ይሆን ሁሌም ስራዋችሽ እውነተኛ ናቸው ተባረኪ የኔ መልካም

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 3 ปีที่แล้ว +1

    የፊጤው ኦይሉ ለፊት መቀባት ይቻላል

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ: ለፊትሽ አልመክርሽም ለእጅ ለእግር ጥሩ ነው በርቺ ውዴ

    • @wawaasrs5431
      @wawaasrs5431 3 ปีที่แล้ว

      @@jerytubeEthiopianfood አመሰግናለሁ ማሬ

  • @emebetmulatu2795
    @emebetmulatu2795 3 ปีที่แล้ว +1

    lefit yihonal???

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ: ለፊት ትንሽ ጠንከር ይላል አይመከረም በርቺ ውዴ

  • @amifeke526
    @amifeke526 2 ปีที่แล้ว

    Gobez neshi

  • @lebanong7739
    @lebanong7739 3 ปีที่แล้ว +1

    What is feto in english

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ: ፌጦ Garden cress seeds ይባላል description box ላይ ሁሉን ታገኚዋለሽ በርቺ ማር

  • @emebetmulatu2795
    @emebetmulatu2795 3 ปีที่แล้ว +1

    gn shitawes ? ena mich yametal yebalal esus ?

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ: ሽታው ከዘይቱ ጋር ለግዜው ነው እነጂ የጠፋል: የምትቀቢው ማታ ሰለሚሆን ችግር የለውም በርቺ