ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኦ ኦ ኦ እንዴት አይነት መረዳት ነው !!! ላንተ የገለጠ ለኛም ይግለጥልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ድንቅ ትምህርት።በጠፍንበት አንዲህ ሰብና ኢትዮጵያዊነት መገኘቱ ተሰፍችን ታላቅ ነዉ ።እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏
መምህር እባክህ እንደዚህ አስተምረን ያንተ አስተምሮ ልዩ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ
ይሄን የህይወት እንጀራ ሳልበላ በማርፈዴ በጣም ቆጨኝ እግዚአብሔር ይመስገን መብላት ባለብኝ ሰአት በላሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን ኑርልን
በገና ሆይ በል አንተም ተነስበማለዳአዕዋፉ ሳይቀድሙኝ ላምልክዉዴን በዜማየፍቅርን አምላክ ፣ የሰላሜን ጌታበርሱ ጸጋ ነዉና ያለፍኩት ክፉዉን ዘመንአይቆጠርም ጥበቃዉ፣ለኔ ያደረገዉአይነገርም ፍቅሩ ለኔ ያሳየዉዉ ተመስገንልኝ ፣ ዉዴ ክበርልኝ ልበለዉበገና ሆይ ተነስ ዉዴን ላምልከዉ
ግን እስከዛሬ የት ነበርኩ በቁሜ ተኝቼ ? አውጣኝ አውጣኝ ከዚህ ድንቁርና ስንፍና ለየኝ አምላኬ ላንተ የገለጠ ለኛ ይግለጥ አሜን
ስንዴውን ሳይነካ እንክርዳዱ በጊዜው ያጭደዋል ለዚህ ነው አብረው ይደጉ የተባለ:: እግዚአብሄር ከስንዴው ወገን ያድርገን
ክፍል 1ን ከ5 ጊዜ በላይ አዳመጥኩት በቃ የሚጣፍጥ ግን የማይጠገም ምግብ ነው። ግን በስስት ገደሉን በደንብ ያጥግቡን በተለይም የብዙዎች ጥያቄ ይመስለኛል ዳንኤል ገ/መስቀልም ይናገራሉ....................ካቶሊክ ቤተ ጣዖት የተባለችው በምክንያት ነው። ይኸውም በቤተክርስቲያኗ የአስተዳደር ህግ መሠረት የካቶሊክ ቤተክርሥቲያን ሲኖዶሳቸው ተጠሪነቱ ለጳጳሱ ነው። ወይም ፖፕ የሚባለው ማለት ነው። ይህ ማለት ቤተ ክርስቲያኒቷን ከላይ ሆኖ የሚያዘው የሚናዝዘው ፣ የሚፈልጠው የሚቆርጠው ፖፑ ነው ማለት ነው። ፖፑ የቫቲካን ከተማንና መከላከያ ሃይሏን እስከማዘዝ ድረስ ነው ስልጣኑ። በአግናጢዮስ ሎዮላ የተመሠረተው፣ በሁዋላም በነፍሰ ገዳዮች(assassins) የተሞላው እና የአዳም ዋይስሃፕትንም ያሳደገው "ማኅበረ ቅዱሳን" መሰሉ የኢየሱሳውያን ማኅበር ወይም Jesuits ማኅበርም በፓፓው ቀጥተኛ ትዕዛዝ ነው የሚመራው። ፓፓው፣ ከፈለገም የቤተክርስቲያኗን ህግ መቀየር፣ አዲስ ዶግማና ቀኖና ማውጣት ይችላል። ይህንንም ለማድረግ infallibility የሚባል ዶግማ አላቸው፣ ይህም ማለት ጳጳሱ ፍጹም ነው፣ አይሳሳትም ማለት ነው። ምንም ነገር ቢናገር እሱ ትክክል ነው። ግብረሰዶምንም ቢደግፍ "እርሱ አልተሳሳተም"። በዚህም ምክንያት ቤተ ክርስቲያኗ እጅግ ብዙ በጥንት አባቶች ዘንድ የተወገዙ የምንፍቅና አስተምህሮዎችን እንድትሸከም አድርገዋታል። እነ ማርቲን ሉተርም የፕሮቴስታንት ተሃድሶን ለማምጣት ያነሳሳቸው ምክንያትም አንዱ ይኸው የጳጳሱ ጉዳይ ነው። በሁዋላ ላይ እነሱም መልሰው ቢቀበሉትም። ከእናታቸው ከካቶሊክ በተማሩት መሠረት፣ የኢንግሊዝ ቤተክርስቲያን የበላይ አካል የምትባለው ንግሥቷ ስትሆን፣ የጀርመን ቤተ ክርስቲያን የበላይ አካል ደግሞ ቻንስለር ነው። በአሁን ወቅት ደግሞ አንጌላ ሜርክል የጀርመን ፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን የበላይ አካል ነች ማለት ነው። ይህ ማለት፣ ትልቅ ትርጉም እና ምሥጢር ያለውን የቤተክርስቲያን ህግ መጣስ ማለት ነው። በማኅልየ ማኅልይ ዘሰሎሞን እና በራዕይ ዮሐንስ የተቀመጠውን የክርስቶስ እና የቤተ ክርስቲያን ጋብቻ እንደ ማፍረስ ነው የሚቆጠረው። የቤተክርስቲያን የበላይ አካል ክርስቶስ ነው። የቤተ ክርስቲያን ራሷ እርሱ ነው (1ኛ ቆሮ. 11 ፥ 3) ። የቤተክርስቲያን የማዕዘን ድንጋይም እርሱ ክርስቶስ ነው (ኤፌ 2፥20)።ይህንን ህግ፣ ይህንን እውነታ፣ ይህንን ምሥጢር የጣሰ ሁሉ እንደ ክርስቲያንም፣ እንደ ቤተክርስቲያን ሊቆጠር አይችልም። ይልቁንም በሐዋርያት ስልጣንና ትዕዛዝ፣ በቀደሙት አባቶችም ስልጣንና ትዕዛዝ መሠረት የተለየ፣ የተወገዘ የቤተክርስቲያንም፣ የምዕመናንም፣ የእግዚአብሔርም ጠላት ነው እንጂ።ነገር ግን በ1988 ዓም አባ ፓውሎስ ቫቲካን ሄደው ከሮማው Pop ጋር ፀሎት አድርገው ቡራኬ ተቀብለው ከመጡ በኋላ በይፋ ነባሩን የሲኖዶስ ህግ ሽረው ተጠሪነቱ ለመንፈስ ቅዱስ የነበረውን ህግ ተጠሪነቱ ለአባ ጳውሎስ እንዲሆን አድርገዋል በዚህም ምክንያት በወቅቱ የሊቃውንት ጉባኤ ሠብሳቢ የነበሩት ሊቀ ሊቃውን አለቃ አያሌው ታምሩ ይህን ድርጊት እራሳቸውን በመንፈስ ቅዱስ ፋንታ ተክተው እርሳቸው የሚመለኩበትን ጣኦታዊ ስርአት ነው ያመጡት ብለው ... አውግዘዋል በስርዓተ ቅዳሴ ስማቸውን የሚጠራን ካህን ስማቸው በሚጠራበት ቅዳሴ የሚያስቀድስም ምዕመን ተወግዟል ይህ ውግዘት እስካሁን አልተፈታም ። ራዕይ ዮሐንስ 20 የሚባሉት በሙሉ ይህን ውግዘት ያከብራሉ እና በዚህ ጉዳይ ቢያስተምሩን በጣም ደስ ይለኛል። በዚህ ምክንያት ነው ይህ ሁሉ ችግር የተፈጠረው የሚሉም አሉ።
3ኛው ኪዳን እና 13የሚሉትን መፅፉን ደም አንብበው እንደዚህ አይነት ሰዎች ቶሎ አይታወቁም
የታላቆች ሁሉ ታላቅ የጌቶች ሁሉ ጌታ የገዢዎች ሁሉ ገዢ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንና ምህረቱንም ያብዛልህ አንተ ሰው።
ብሰማህ ብስማህ አልጠግብም የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም በረከቱን ያብዛልህ
ፈጣሪ ይመስገን ጊዜአዊ ትምህር ነው ለትንሳየው ይምረጠን
ደሞዜ እንኳን ተመልሰህ መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ።
እውነት ነው የእግዚአብሔር ሰዎች ሀገራችንን እየጠበቁ ነው ኣሁንም ሰለነዚህ ቅዱሳን ሰዎች ሲል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ፊቱን ይመልስልን 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
Respect
Enlightened Demoz
ተስፋ ስጭዬ ደሞዜ ጏሽም በምትስጠው ትምህርት ያለኝ ተስፋ በመብዛቱ እጅግ በጣም አመስግናለሁ
ቃሉ እዉነተኛ ና የታመነ የህይወት ቃል ነዉ 🙏
ይሄ ፀጋ ተሰጥቶህ ብዙ ማሳወቅ ሲገባህ በመጥፋትህ ተጠያቂ ነህ። እባክህ እንዲህ አትጥፋ። በተለይ በዚህ ዘመን ዘመኑን የዋጀ አስተምህሮ ግድ ነው። ቢቻል በተለያዩ መንገዶች በቴሌቭዠኑ ቢሆን ጥሩ ነው። እናመሰግናለን።
እንኳን አደረሰህ መምህር
በጣም ይገርማል ልዩ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ድንቅ ነው መቼም እግዚአብሔር ይመስገን የሚያፅናና ቃል ያሰማህ
ቃለ-ሂወት ያሰማልን።
amazing word of God#
ክፍል 3 በማርያም
እንደዚህ አይነት ምጡቅ ባሉበት እኮ ነው በሀገራችን መሀይማን የሚቀሉዱባት
Inspired speech Thank you✌
srawocheh konjo nachew gen sele youtube algorithm beki lemd weyem eweket aleh beye alasbem ahun tederashenetehen lemasadeg moker
እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፡ ደሞዜ🙏🙏🙏🙏🙏.....
ደስ ሲል 3 ጊዜ አደመጥኩት
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
kale hiwet yasemaln
we need your books, i can't find them in Addis abeba, publish them again. Thank you
🙏💕
🙏🙏🙏
wow ,it is great
መምህር እርሶን እንዴት ማግኘት እችላለን?
ደሞዜ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ ያለ ሰው በማወቄ
ትለያለህ ስልህ በምክኒያት ነው የዘመኑን ሰባኪዎች አሰሙልኝ ሼር እያደረጋችሁ እባካችሁን አታሳጥሩት
አጀብ ነው!
እባካችሁ ክፍል ፫(3) ን በጉጉት እየጠበቅን ስለሆነ ልቀቁልን።
konjo nw
እዉነተኛዉን የታመነዉን ድምጽ እንስማ
ልቦናችንን ወደ ፈጣሪ ያዙርልን ግልጽ ነው በደቦ የተነሳ የሰይጣን መንፍስ ተነስቶል
ምናለ Abiy ቢሰማዉ።
ኦ ኦ ኦ እንዴት አይነት መረዳት ነው !!! ላንተ የገለጠ ለኛም ይግለጥልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ድንቅ ትምህርት።በጠፍንበት አንዲህ ሰብና ኢትዮጵያዊነት መገኘቱ ተሰፍችን ታላቅ ነዉ ።እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏
መምህር እባክህ እንደዚህ አስተምረን ያንተ አስተምሮ ልዩ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ
ይሄን የህይወት እንጀራ ሳልበላ በማርፈዴ በጣም ቆጨኝ እግዚአብሔር ይመስገን መብላት ባለብኝ ሰአት በላሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን ኑርልን
በገና ሆይ በል አንተም ተነስ
በማለዳ
አዕዋፉ ሳይቀድሙኝ ላምልክ
ዉዴን በዜማ
የፍቅርን አምላክ ፣ የሰላሜን ጌታ
በርሱ ጸጋ ነዉና ያለፍኩት ክፉዉን ዘመን
አይቆጠርም ጥበቃዉ፣ለኔ ያደረገዉ
አይነገርም ፍቅሩ ለኔ ያሳየዉ
ዉ ተመስገንልኝ ፣ ዉዴ ክበርልኝ ልበለዉ
በገና ሆይ ተነስ ዉዴን ላምልከዉ
ግን እስከዛሬ የት ነበርኩ በቁሜ ተኝቼ ? አውጣኝ አውጣኝ ከዚህ ድንቁርና ስንፍና ለየኝ አምላኬ ላንተ የገለጠ ለኛ ይግለጥ አሜን
ስንዴውን ሳይነካ እንክርዳዱ በጊዜው ያጭደዋል ለዚህ ነው አብረው ይደጉ የተባለ:: እግዚአብሄር ከስንዴው ወገን ያድርገን
ክፍል 1ን ከ5 ጊዜ በላይ አዳመጥኩት በቃ የሚጣፍጥ ግን የማይጠገም ምግብ ነው። ግን በስስት ገደሉን በደንብ ያጥግቡን በተለይም የብዙዎች ጥያቄ ይመስለኛል ዳንኤል ገ/መስቀልም ይናገራሉ..............
......ካቶሊክ ቤተ ጣዖት የተባለችው በምክንያት ነው። ይኸውም በቤተክርስቲያኗ የአስተዳደር ህግ መሠረት የካቶሊክ ቤተክርሥቲያን ሲኖዶሳቸው ተጠሪነቱ ለጳጳሱ ነው። ወይም ፖፕ የሚባለው ማለት ነው። ይህ ማለት ቤተ ክርስቲያኒቷን ከላይ ሆኖ የሚያዘው የሚናዝዘው ፣ የሚፈልጠው የሚቆርጠው ፖፑ ነው ማለት ነው። ፖፑ የቫቲካን ከተማንና መከላከያ ሃይሏን እስከማዘዝ ድረስ ነው ስልጣኑ። በአግናጢዮስ ሎዮላ የተመሠረተው፣ በሁዋላም በነፍሰ ገዳዮች(assassins) የተሞላው እና የአዳም ዋይስሃፕትንም ያሳደገው "ማኅበረ ቅዱሳን" መሰሉ የኢየሱሳውያን ማኅበር ወይም Jesuits ማኅበርም በፓፓው ቀጥተኛ ትዕዛዝ ነው የሚመራው። ፓፓው፣ ከፈለገም የቤተክርስቲያኗን ህግ መቀየር፣ አዲስ ዶግማና ቀኖና ማውጣት ይችላል። ይህንንም ለማድረግ infallibility የሚባል ዶግማ አላቸው፣ ይህም ማለት ጳጳሱ ፍጹም ነው፣ አይሳሳትም ማለት ነው። ምንም ነገር ቢናገር እሱ ትክክል ነው። ግብረሰዶምንም ቢደግፍ "እርሱ አልተሳሳተም"። በዚህም ምክንያት ቤተ ክርስቲያኗ እጅግ ብዙ በጥንት አባቶች ዘንድ የተወገዙ የምንፍቅና አስተምህሮዎችን እንድትሸከም አድርገዋታል።
እነ ማርቲን ሉተርም የፕሮቴስታንት ተሃድሶን ለማምጣት ያነሳሳቸው ምክንያትም አንዱ ይኸው የጳጳሱ ጉዳይ ነው። በሁዋላ ላይ እነሱም መልሰው ቢቀበሉትም። ከእናታቸው ከካቶሊክ በተማሩት መሠረት፣ የኢንግሊዝ ቤተክርስቲያን የበላይ አካል የምትባለው ንግሥቷ ስትሆን፣ የጀርመን ቤተ ክርስቲያን የበላይ አካል ደግሞ ቻንስለር ነው። በአሁን ወቅት ደግሞ አንጌላ ሜርክል የጀርመን ፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን የበላይ አካል ነች ማለት ነው።
ይህ ማለት፣ ትልቅ ትርጉም እና ምሥጢር ያለውን የቤተክርስቲያን ህግ መጣስ ማለት ነው። በማኅልየ ማኅልይ ዘሰሎሞን እና በራዕይ ዮሐንስ የተቀመጠውን የክርስቶስ እና የቤተ ክርስቲያን ጋብቻ እንደ ማፍረስ ነው የሚቆጠረው። የቤተክርስቲያን የበላይ አካል ክርስቶስ ነው። የቤተ ክርስቲያን ራሷ እርሱ ነው (1ኛ ቆሮ. 11 ፥ 3) ። የቤተክርስቲያን የማዕዘን ድንጋይም እርሱ ክርስቶስ ነው (ኤፌ 2፥20)።
ይህንን ህግ፣ ይህንን እውነታ፣ ይህንን ምሥጢር የጣሰ ሁሉ እንደ ክርስቲያንም፣ እንደ ቤተክርስቲያን ሊቆጠር አይችልም። ይልቁንም በሐዋርያት ስልጣንና ትዕዛዝ፣ በቀደሙት አባቶችም ስልጣንና ትዕዛዝ መሠረት የተለየ፣ የተወገዘ የቤተክርስቲያንም፣ የምዕመናንም፣ የእግዚአብሔርም ጠላት ነው እንጂ።
ነገር ግን በ1988 ዓም አባ ፓውሎስ ቫቲካን ሄደው ከሮማው Pop ጋር ፀሎት አድርገው ቡራኬ ተቀብለው ከመጡ በኋላ በይፋ ነባሩን የሲኖዶስ ህግ ሽረው ተጠሪነቱ ለመንፈስ ቅዱስ የነበረውን ህግ ተጠሪነቱ ለአባ ጳውሎስ እንዲሆን አድርገዋል በዚህም ምክንያት በወቅቱ የሊቃውንት ጉባኤ ሠብሳቢ የነበሩት ሊቀ ሊቃውን አለቃ አያሌው ታምሩ ይህን ድርጊት እራሳቸውን በመንፈስ ቅዱስ ፋንታ ተክተው እርሳቸው የሚመለኩበትን ጣኦታዊ ስርአት ነው ያመጡት ብለው ... አውግዘዋል በስርዓተ ቅዳሴ ስማቸውን የሚጠራን ካህን ስማቸው በሚጠራበት ቅዳሴ የሚያስቀድስም ምዕመን ተወግዟል ይህ ውግዘት እስካሁን አልተፈታም ። ራዕይ ዮሐንስ 20 የሚባሉት በሙሉ ይህን ውግዘት ያከብራሉ እና በዚህ ጉዳይ ቢያስተምሩን በጣም ደስ ይለኛል። በዚህ ምክንያት ነው ይህ ሁሉ ችግር የተፈጠረው የሚሉም አሉ።
3ኛው ኪዳን እና 13የሚሉትን መፅፉን ደም አንብበው እንደዚህ አይነት ሰዎች ቶሎ አይታወቁም
የታላቆች ሁሉ ታላቅ የጌቶች ሁሉ ጌታ የገዢዎች ሁሉ ገዢ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንና ምህረቱንም ያብዛልህ አንተ ሰው።
ብሰማህ ብስማህ አልጠግብም የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም በረከቱን ያብዛልህ
ፈጣሪ ይመስገን ጊዜአዊ ትምህር ነው ለትንሳየው ይምረጠን
ደሞዜ እንኳን ተመልሰህ መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ።
እውነት ነው የእግዚአብሔር ሰዎች ሀገራችንን እየጠበቁ ነው ኣሁንም ሰለነዚህ ቅዱሳን ሰዎች ሲል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ፊቱን ይመልስልን 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
Respect
Enlightened Demoz
ተስፋ ስጭዬ ደሞዜ ጏሽም በምትስጠው ትምህርት ያለኝ ተስፋ በመብዛቱ እጅግ በጣም አመስግናለሁ
ቃሉ እዉነተኛ ና የታመነ የህይወት ቃል ነዉ 🙏
ይሄ ፀጋ ተሰጥቶህ ብዙ ማሳወቅ ሲገባህ በመጥፋትህ ተጠያቂ ነህ። እባክህ እንዲህ አትጥፋ። በተለይ በዚህ ዘመን ዘመኑን የዋጀ አስተምህሮ ግድ ነው። ቢቻል በተለያዩ መንገዶች በቴሌቭዠኑ ቢሆን ጥሩ ነው። እናመሰግናለን።
እንኳን አደረሰህ መምህር
በጣም ይገርማል ልዩ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ድንቅ ነው መቼም እግዚአብሔር ይመስገን የሚያፅናና ቃል ያሰማህ
ቃለ-ሂወት ያሰማልን።
amazing word of God#
ክፍል 3 በማርያም
እንደዚህ አይነት ምጡቅ ባሉበት እኮ ነው በሀገራችን መሀይማን የሚቀሉዱባት
Inspired speech Thank you✌
srawocheh konjo nachew gen sele youtube algorithm beki lemd weyem eweket aleh beye alasbem ahun tederashenetehen lemasadeg moker
እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፡ ደሞዜ🙏🙏🙏🙏🙏.....
ደስ ሲል 3 ጊዜ አደመጥኩት
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
kale hiwet yasemaln
we need your books, i can't find them in Addis abeba, publish them again. Thank you
🙏💕
🙏🙏🙏
wow ,it is great
መምህር እርሶን እንዴት ማግኘት እችላለን?
ደሞዜ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ ያለ ሰው በማወቄ
ትለያለህ ስልህ በምክኒያት ነው የዘመኑን ሰባኪዎች አሰሙልኝ ሼር እያደረጋችሁ እባካችሁን አታሳጥሩት
አጀብ ነው!
እባካችሁ ክፍል ፫(3) ን በጉጉት እየጠበቅን ስለሆነ ልቀቁልን።
konjo nw
እዉነተኛዉን የታመነዉን ድምጽ እንስማ
እዉነተኛዉን የታመነዉን ድምጽ እንስማ
ልቦናችንን ወደ ፈጣሪ ያዙርልን
ግልጽ ነው በደቦ የተነሳ የሰይጣን መንፍስ ተነስቶል