የፍቅር ግርሻ | ክፍል 13 (የመጨረሻ ክፍል)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 320

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  4 ปีที่แล้ว +189

    ውዶቼ ስለነበረን ጊዜ ከልብ አመሰግናለሁ!!

    • @መንታ
      @መንታ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኛም ከልብ እናመሰግናለን

    • @መንታ
      @መንታ 4 ปีที่แล้ว +4

      በቀጣይ ሰራ ቶሎ እንድመጣ ወድሜ ሱስ ሆኖብኛል

    • @yaz627
      @yaz627 4 ปีที่แล้ว +3

      እኛም ከልብ እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

    • @rediyegeta6233
      @rediyegeta6233 4 ปีที่แล้ว

      Egnam betam new menamseginew 😍

    • @tizitagirma2447
      @tizitagirma2447 4 ปีที่แล้ว

      Engam enamsgnaln bertaln belela astemari mexahaf ena ye xebeb sera enxebqhaln

  • @tsedaleashagre2424
    @tsedaleashagre2424 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶር/ሶፊያና ትንግርት ህይወታቸው ስለተቀየረ በጣም ደስ ብሎኛል ውድ ታዲወስና የሚያሳድጋቸው ልጆች በጣም አስተማሪ ናቸው እዚህ መፅሀፍ ላይ ድህነት ሽንፈት ድክመት ጀግንነት ሀብት ሁሉንም ይዝዋል እያንዳንዱ አስተማሪ ታሪክ ነው ከምንም በላይ የወንዶቹ የጉዋድኝነት ጥግ ይገርማል በጣም አሪፍ አስተማሪ መፅሀፍ ነው ፀግሽየ ኑርልን አቤት እንዲት ደስ የሚል ግዜ እንዳሳለፍኩ

  • @mahratsmahrats653
    @mahratsmahrats653 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ፀግሽ በጣም ነው የማመሰግነው በተለይ ፀሀፊው ምርጥ አድርጎ ፅፎታል 🙏

  • @martarinaldi8676
    @martarinaldi8676 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ድንቅ ትረካ ነው ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 3 ปีที่แล้ว +8

    ዛሬ ቀኑን ሙሉ ከአንድ እሰከ መጨረሻ እየሰማው ነው የዋልኩት የሚገርም ታሪክ ነው 💕

  • @MiMi-xh8ve
    @MiMi-xh8ve 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ፀግሽ ክበርልን ብዙ ተከታይ ስለሌለህ በጣም አዝናለሁ

  • @eyrusmeberatu5086
    @eyrusmeberatu5086 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ በጣም አርፍ ትረካ ነው ደሞ ድምፅክን በጣም ነው የምወደው ትረካውም አስተማርም ነው የሰው ልጅ በውስጡ ስንት ጉድ ይዞ እንደሚኖርም ነው ያየሁት በጣም አመሠግናለሁ

  • @عبودالزهراني-د8م
    @عبودالزهراني-د8م 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ በጣም እናመሠግናለን በጣም ዴሥ የሚልነዉ ሢቀጥል ብዙ ትምህረት ወሥጀበታለሁ

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
    @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ደስ የሚል ትረካ እያዝናና,, ትምርት የሚያስጨብጥ ትረካ ነበረ ለፀሐፊውም ለተረክልንም ለሁላችሁም ከልብ ከልብ እናመሰግናለን🙏
    ፀግሽ ደምጽህ ደስ ሲል ማራኪ ነው

  • @yordanostsegay9085
    @yordanostsegay9085 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣስተማሪና መጨረሻው ደስ የሚል ትረካ. Thank you ጸጋየ

  • @amam6786
    @amam6786 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam yamral wow astemarym new buzu kum negeroch alu

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 3 ปีที่แล้ว +2

    አፈፃፀሙ እንዴት ደስ እንደሚል የእውነት የሆነ ያክል ከልቤ ደስ አለኝ በኢየሱስ ስም ፀግሽ እናመሰግናለን

  • @Umufulan
    @Umufulan 2 ปีที่แล้ว

    ጻሐፊውን ሳላደንቅ አላልፍም።በጣም ብዙ ትረካዎችን ሰምቻለሁ ግን እንደዚህ መሳጭና ልብ አንጠልጣይ አስተማሪ ሰምቼ አላውቅም።አንዳንድ ነገሮች እንዳሉ ቢሆንም።አቅራቢውንም እናመሰግናለን

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፊነዉ እናመሰግናለን በርታ

  • @mayaethio9046
    @mayaethio9046 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ እዚ ትረካ ላይ ያሉ ሰዎች በሙሉ ገራሚና ፈጣጦች ናቸው ሁሉም የየራሱ ተሰጦኦ አላቸው በጣም ምርጥ ነበር እናመሰግናለን ፀግሽ ድምፅክን አለማድነቅ አይቻልም🙏❤️ትንግርት በጣም ነው የተመቸችኝ

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ምርጥ ትረካ ፀሀፊው አክብረን ተራኪውን አመስገነን ብቻ ተመችቶኛል

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 4 ปีที่แล้ว +16

    ፀግሽዬ በጣም እናመሰግናለን ያው በሌላ ትረካ እንደምትመጣ በተስፋ እጠብቃለሁ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 ปีที่แล้ว +5

    ስላም ፀግሽዬ መጨረሻው. በጣም ደስ ይላል በሌላ እንደዚህ መሳጭ በሆነ ትረካ እንጠብቅአለን እናመስግናለን

  • @fiqerkonjo9790
    @fiqerkonjo9790 3 ปีที่แล้ว +1

    das yelal betam bataly maciareshawe tsegsheyeee fonky

  • @zenabali4217
    @zenabali4217 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ፀሀፊና ተራኪ ሲገናኝ ።ሁሉም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር ።ቢተባር የት ይደረስ ነበር። እዲሕ ትውልድን የሚያንፅ የሚያነቃአ ብዙው እታዎች ያሉበት መጻፍ ነው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ጭቅላቴአ ውሰጥ ጠቀመጥዋል ።በረታልን ወድማችን አተእ ባታቀርበው መጻፉን አግቶ የማበብ እድሉው ለሌለን ሰውች አመሰገንን❤❤❤❤

  • @samarsamrawit9238
    @samarsamrawit9238 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን

  • @hikmanagas9307
    @hikmanagas9307 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም። ጣፋጭ አዝናኝ አሰገራሚ። አስተማሪ ታራክነው ትምርት መሰል የቀሰምኩበት ሳይሆን አይቀርም ለፃፈውም ለተራኪውም። ከልብ ምስጋናዬ ላቅ ያለነው 👍

  • @genetzemedkun-bp1yg
    @genetzemedkun-bp1yg 5 หลายเดือนก่อน

    ዎው በጣም መሳጭ ከመሆኑ የተነሳ በትኩረት የራሴን ትንፋሽ እንኳን እንዳይረብሸኝ እየተጠነቀኩ ነው ያዳመጥኩት እናመሰግናለን

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም መሳጭ. ታሪክ ነው የሰለሞንና የሀሰን ጓደኝነት ከምንም በላይ አስደስቶኛል. ስለሌለው ያንተ ትረካ አደንቀዋለሁ አመሠግናለሁ

  • @ekrumohammed8539
    @ekrumohammed8539 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤ዋው ምርት አስተማሪ ትረካ ነበር በጣም ደስ ይልል የማሀበር ኑሮው ፍቅሩ መተሳሰብ ብዙ ተምሬበታለው እኛ ለኛ ውነትም እኛ ለኛ ፀግሽይ በርታ ጀግና ማራኪ ድምፅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rodastedes5537
    @rodastedes5537 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር በርታ😘

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ሚገርም ብቃት ነው ፀሐፊ ዘሪሁን ገመቹ በጣም ነው ምወድህ በተለይ የፒያሳዋ ወፍ ላይ አውቅሀለው አቅራቢው ፀግዬንም ሳላደቅህ አላልፍም ወድሀለውውውው 💚💛❤️🥰🥰😘😘😘😘😘

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 ปีที่แล้ว

    ትምህርት ቤት የሆነ ፅድት ያለ ድርሰት
    አተራረክ no words 🤐👏👏👏

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ አጨራርስ ነው አዎ ያለተለመዱ ነገሮች ነበሩት ልብ ወለዱ አሰተማሪነቱ በልጦብናል ይበል ፀሃፊውም እንተም እናመሰግናለን🙏

  • @sslovetube416
    @sslovetube416 4 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ ምርጥ ሰው እናመሠግናለን አሪፍ ትረካ ነበር በርታ

  • @johns8903
    @johns8903 3 ปีที่แล้ว +1

    Provocative and heart warming stories within a story. What a title!! Ye fikir Girsha...
    I have to be honest I was feeling so mad anticipating Tingirt would choose to go back to her lesbain love Dr. Sofia. Thank God "fikir alagershem"

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ቁንጆ ነበር ቃላት የለኝም በሌላ እስከምንገናኝ በጉጉት እጠብቃለን መልካም የመስቀል ብሀል ከእስራኤል👌❤ እመቤት

  • @ሶፊነገንናፍቂዋ
    @ሶፊነገንናፍቂዋ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጋይስ እንድት ናችሁ ፀግሽ በጣም የሚጣፍጥ ትረካ ነበር ከዚህ በፊት የትግርት እና ሁሴን ፎዚያ ኤደን እዛ ላይ የነበሩ ክሩ ከዚህ በፊት በምን እርስ እንደሆን አላስታውስ አልኩ እንጅ የሰማሁት መሰለኝ ያውም በራስህ አንደበት ለማንኛውም የድምፁህ ሱሰኛ ስለሆንኩ ደግሜ ብሰማውም አይጠገብም ስለ አድማጮችህ ያለህን አክብሮት ሳላደንቅልህ ማለፍ አልፈልግም እናመሰግናለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከፍኑስ ጀምሬ ስከታተልህ የነበርኩ የዘወትር አድናቂህ የድምፅህ አፍቃሪ ነኝ

  • @maedotaregahegn6454
    @maedotaregahegn6454 3 ปีที่แล้ว +1

    betam des yemil neber setega hulem and and kefelun eyadametku new yemtegaw astemarina maraki terka belela endemtemta aleteraterm

  • @ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ
    @ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የምገርም ትረካ ነበር አሪፍ ቆይታ ነበር ባያልቅ ብዬ ተመኛው ጡሩ ትምህርት ወስጃለው እናመሰግናለን ክበርልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ ግዜ ነው ያሳለፍኩት ።ደስ ይላል ።ሁሉም ሴት ገጸባህሪያት በሚገርም ሁኔታ ጠንካራዎች ናቸው ።ቆንጆ ሞራል ነው የሰጡኝ ።ደራሲውን ማመስገን እንዳለ ሁኖ ።ጸግሽ ደሞ አሳምረክ አቅርበከዋል

  • @ligehabesha668
    @ligehabesha668 4 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነበር ለደራሲውም እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ ፀግሽም እናመሰግናለን ጥሩ ጊዜ ነበረን ።

    • @liyagessesse4318
      @liyagessesse4318 4 ปีที่แล้ว

      Amen edit bezih sunset astemari sera yimtu enji

  • @imissyoumama2495
    @imissyoumama2495 4 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን ፀግሽ እንዲሁም ፀሃፊው ገራሚ እና አስተማሪ ፁፎችን ሁሌ ስለምፅፍ ፀግሽ ደሞ እነዚን የመሰሉ አስተማሪ ገሳጭ ፁፎች በመርዋ ድምፅህ ስለምታቀርብልን ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው ትረካው አስተማሪ እና ጥሩ አመላካች ነበር ፍፃሜውም እጂግ በጣም ደስ ይላል በሌላ ትረካ እስክንገናኝ በጉጉት እንጠብቀለን 😍

  • @tegona1992
    @tegona1992 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ከብሩህ አጨራረስ ጋር። ትንግርት ያገረሽባታል ብዬ ፈርቼ ነበር... ታዲዮስ ህይወትን ከተለያየ አቅጣጫ መስሎ ሳይሆን ሆኖ የማይትን አስፈላጊንት አስተምሮኛል። ማን ነው ዲግሪ ይዞ ፣ሀብታም ሆኖ ዝቅ ብሎ ሊስትሮነት፣እስተናጋጅ etc ሚሰራ? I love it!… he has opened my eyes to see this world in a new dimension! ፍቅር የተዳሰሰበትም እይታ በጣም ቆንጆ ነበር። ጨለምተኛ አጨራረስ ባለመሆኑ ደስ ብሎኛል። ማህበራዊ ግቡንም መቷል ብዬ አስባለው። በኔ ትንሽ ድጋፍ ህልማቸውን መኖር እሚችሉ ካሉ ለመርዳት አነሳስቶኛል በበኩሌ። አመሰግናለሁ ስለ ቆንጆ አቀራረብህ ፀጋዬ። ማህሌት የዋግሹምን ለሴቶቹ ብትጠቀም እንዴት ይበልጥ ሀሪፍ ነበር መሰለህ!

  • @ቃልየድግልማርያምልጂ
    @ቃልየድግልማርያምልጂ 4 ปีที่แล้ว +3

    ፀግሽዬ በጣም ነው የማ።ቅህ የውነት እናመሠግናለን በጣምነበር የተመቸኝ ባያልቅ የሚያሠኝ አሪፍ አስተማሪ ነበር ሰላምህ ይብዛ🙏

  • @bezawitgirma2638
    @bezawitgirma2638 4 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ በጣም ነው የምናመሰግነው የማዳም ስራ አዝሎኝ ያተን ትረካ ስሰማ እበረታለሁ የሀገሬን ናፍቆትም አስታግሳለሁ ተመስጨ ነው የሰማሁት ከሀሳብ ምአበል የነቃሁት ሲያልቅ ነው በርታልን በጣም በጣም የሚያምር ና የሚማርክ ታሪክ ነው የድምፅህማ አይነገርም ፈጣሪ ይጠብቅህ ሌላም ታራክ ይዘህንልን ና በናፍቆቴ እጠብቅሀለን 😍❤❤😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ክበርልኝ አከብርሀለሁ ሺሺሺሺሺሺ አመት ኑርልኝ

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma9859 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው በጣም ደስ ይላል መጨረሻቸው

  • @ፍቅርየራያልጅ123
    @ፍቅርየራያልጅ123 2 ปีที่แล้ว

    ከክፍል አንድ ጀምሬ እስከ መጨረሻው በሁለት ቀን ጨረስኩት በጣም ደስ ይምል ትረካ ነው አስታመርም ነው 😍 በሰወስተኛ አመቱ ነው እኔጋራ የደረሰው 😊😀

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ንባብ ነበር እናመሰግናለን ፀግሽ ያላነበባቹ አንብቡት

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ጥሩ ትተርካለህ የበአሉን ግርማ መፅሐፍ ብትተርክልን ደስ ይለኛል ግሩም ተራኪ ነህ በርታ።🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤

  • @meseretjadouaa7954
    @meseretjadouaa7954 2 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ በጣም አሪፍ ነው ያንተ አገላለፅ እኮ ፊልም ከማየት ሁሉ ይበልጣል

  • @mastewalmesfin5043
    @mastewalmesfin5043 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow!!!

  • @setnagirma7178
    @setnagirma7178 4 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen tsegish betam des emil koyta neber

  • @sabeltefery2124
    @sabeltefery2124 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥዬ ነው ቃል የለኝም ምስጋናዬን ለደራሲው ዘሪሁን ገመቹ ይድረስልኝ ፀግሽ ላንተም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 4 ปีที่แล้ว +1

    ጸግሽ እናመሰግናለን በሌላ ትረካ እንጠብቅሀለን

  • @fozyeyamer656
    @fozyeyamer656 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ጥንዶች በመጋባታቸው ደስ ብሎኛል ተመሰጨና በጉጉት ነው ያደመጠኩት

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
    @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ታርክ ነው ፀግሽ እድሜህ ያርዝመው 🙏🙏🙏

  • @eadneadn
    @eadneadn 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much ❤acheraresu endih yamare tireka yimechegnal uuuuuuufffffffff des sil ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samsongebremariam6517
    @samsongebremariam6517 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you brother

  • @rahelgolla1317
    @rahelgolla1317 ปีที่แล้ว

    Wow, it’s amazing. I finished one day. Very interesting. Save the new generation wiz love amazing.👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @FUNNYVIDEOS-uo8hr
    @FUNNYVIDEOS-uo8hr 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚልና ትምህርት ሰጪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @mykids6174
    @mykids6174 3 ปีที่แล้ว +1

    To finished it all it will take me 1 full day tnx so much once again ur the best 👌

  • @mimiraye9943
    @mimiraye9943 4 ปีที่แล้ว

    Tsgesheya batame konjo nebr good job

  • @halimethussen7222
    @halimethussen7222 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነበረ በርታ

  • @abab-rh8rv
    @abab-rh8rv 4 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏Wowww betam des yemel tereka nebar 😘😘😘

  • @tsigetsige833
    @tsigetsige833 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አስተማሪ ድርሰት በምርጥ አቀራረብ
    እናመሰግናለን!
    በቅርብ ቀን በሌላ ድርሰት እንደምትመለስ በተስፋ እንጠብቃለን!

  • @bereketabate8124
    @bereketabate8124 4 ปีที่แล้ว +1

    Betame arefi tereka new.Ye Tadiyos hasab yemer endeserabet melekame leb yalachewen yadelen. Tsgesh thank You

  • @kalyeyene8953
    @kalyeyene8953 3 ปีที่แล้ว +1

    ክበርልኝ አባቴ ወድሀለው።

  • @samuelmekonnen906
    @samuelmekonnen906 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ብዙ ነገር የሚይሰተምር መፀሀፍ ነው ከልብ አመሰግናለው ትረካክም ድንቅ ነው ይብዛልክ ብይለው መልካም ጊዜ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ በሌላ ትረካ ከች በልልን 🙏💚💛❤

  • @ሪችየሂዊ
    @ሪችየሂዊ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው የሚገርምና የሚያስተምር ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፀግሽ ድንቅ ብቃት ነው

  • @yadamawachole557
    @yadamawachole557 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ በሌላ ደሞ በጉጉት እንጠብቃለን😍❤❤

  • @amnaalowais2621
    @amnaalowais2621 4 ปีที่แล้ว

    Wawoo 👌💓 betam arf new amesagnalen tsagish

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ፀግሽ በጉጉት ነው የጨረሰኩት የሃሳብ ፍሰቱ የቃላት የትእይንት አወራረዱ ሁሉ አሪፍ ነው👏🏻👏🏻👏🏻

  • @huaweiy7prime866
    @huaweiy7prime866 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ተመጬ ያዳመጥኩት ትረካ ነው ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን በሌላ ታሪክ እንጠብቃለን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @AlamAlam-wg9qg
    @AlamAlam-wg9qg 2 ปีที่แล้ว +1

    wow wowwwww

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 3 ปีที่แล้ว +1

    በአንድ ሰው ድምፅ በአንተ በቻ ሰንት ሰዎችን በምናቤ እንዳየዋቸው ብታይ አንተ ሰውዬ ትለያለክ የምር ለምኑም ታሪኩ አንደኛ ነው ምርጥ ደራማ ቢሆን የጋነን ነበር

  • @wudneshdemesse
    @wudneshdemesse ปีที่แล้ว

    wow merte new enamesgenalen tsgeshye🥰🥰

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 4 ปีที่แล้ว +1

    በብዙ ጎን በጣም አስተማር ታሪክ ነበር
    ከልብ እናመሰግናለን ጸግሺ በሌላ ታሪክ በጉጉት እንጠብቃለን🙏👏💕

  • @fozyeyamer656
    @fozyeyamer656 4 ปีที่แล้ว

    ለተማረበት ሁሉም ትምህርት ቤት ነው ሰደት ፊልም ሙዚቃ ግጥም ትረካ ከሁሉም ብዙ ነገሮችን ከተማርንበት እንማራለን

  • @fozyeyamer656
    @fozyeyamer656 4 ปีที่แล้ว

    ትንሽ ቢራዘም ደሰ ባለኝ ግን ሁሉም አስገራሚ ትምህርት በተለይ ታደወስ ከነ አሳደጋቸው ልጆች

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ግዜ ነበር መጨረሻው በጣም ያምራል

  • @hermonhunter-duvar9070
    @hermonhunter-duvar9070 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Tsegaye I can’t Waite for your next book to read and I appreciate the writer the importance of helping children thank you 👏👏👏

  • @yummyadoni5640
    @yummyadoni5640 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @Lola_Lili
    @Lola_Lili 4 ปีที่แล้ว +3

    ከዚህ ታሪክ ውስጥ
    ውስጤ የገባው "ከሚያስፈልግ ነገር ውጭ ትርፍ ነገር አለማካበትን!"

  • @muluashine9210
    @muluashine9210 2 ปีที่แล้ว

    Wow batame astameri yahuna teraka nawe. Batame tadesachelhu Amesgenlhu

  • @tigistmesfin4360
    @tigistmesfin4360 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የማደንቅህ ጥሩ ተራኪ ነህ 👍

  • @anshahussenyoutube8840
    @anshahussenyoutube8840 4 ปีที่แล้ว +1

    😔😔😔ኡፍ በቃአለቀ ማለትነው በጣም አመሰግናለው አርፍ ቆይታ ነበርን 🥰🥰🥰

  • @babamaki6146
    @babamaki6146 4 ปีที่แล้ว +1

    የትረካው አንድ አካላ ሆኜ ነበር እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @marmar7350
    @marmar7350 3 ปีที่แล้ว +1

    ፐ ጉደኛ ታሪክ ነው

  • @fozyeyamer656
    @fozyeyamer656 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @ኡሙአቡዘርስደተኛዋ
    @ኡሙአቡዘርስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ትረካ አልወድም ነበረ በዚህ ልጅ ነው ትረካ የተጠመድኩበት ነው በጣም ደስ ይላል

  • @ethio-army-jimsuga5351
    @ethio-army-jimsuga5351 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃል የለኝም! በጣም በጣም የሚገርም ነበር በሌላ ሰራ ደግመን እንደምንገናኝ ተሰፋ አለኝ

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 4 ปีที่แล้ว +22

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን በነካ እጅህ ፀግሽ ከቡስካ በስተጀርባ ድግል ውበት የሚለውን ተርክልን እናተ ይሄመፀሃፍ እዴተረክ 👍ግጩኝ ከግድግዳጋ ያጋጫቹና 😂😂

    • @video-uk5cv
      @video-uk5cv 3 ปีที่แล้ว

      እኛም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ተከታታይ የሆኑቱን ፕሌይ ሊስት ውስጥ ብትሰበስብልን በተረፈ መጽሀፍ እንድወድ ስላረከኝ አመሰግናለሁ ለስራህ የሚረዳህ ማቴሪያል ካለ የምችለውን ከማረግ አልሰስትም ንገረኝ

  • @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ
    @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ደስ የሚል ነው

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 ปีที่แล้ว

    መጨራሻን ሲያምር ደስ ይላል እናመሰግናለን !!!!!!!ፀግሽዬ

  • @hillayeenatwa4569
    @hillayeenatwa4569 4 ปีที่แล้ว

    ፀግሽዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @malcamandalam8716
    @malcamandalam8716 3 ปีที่แล้ว +1

    በጠማአነምሰኘጋንለ👌👍🌷🇪🇹😍😍😍

  • @ዙዙሻዙዙሻ
    @ዙዙሻዙዙሻ 4 ปีที่แล้ว

    እኛም በጣም እንወድሃለን ጸግሽ በርታልን በተመስጦ ነዉ የጨረስኩት

  • @gideygebreslasse6169
    @gideygebreslasse6169 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif ena astemari new

  • @yenukiya8856
    @yenukiya8856 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነበር ወድጄዋለሁ።❤

  • @mihretababu8915
    @mihretababu8915 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ትርካ ነበር ፃፊውንም አንተ ንም እናመስግናልን በሌላ ትርክ እንጠብቅካለን ፀግሽ በርታ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምናመሰግነው ሁሉን እብረተሰብ ይዳስሳል

  • @hiwetdebebe111
    @hiwetdebebe111 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ በጣም አሪፍ ነው በርታ በአዲስ መልክ ሌላ እንጠብቃለን

  • @madiasam8888
    @madiasam8888 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እስካሁን ምንም አይነት ጹህፍ አልተናገርኩም ግን በህይወቴ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ትረካ አጋጥሞኝም ሰምቸም አላዉም