ከቤተሰቤ ጋር አብራችሁ ዋሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @abrhamaregawi7599
    @abrhamaregawi7599 หลายเดือนก่อน +76

    ልጆቻቹህ ያሳድግላቹ ኢሱ የዘመኑ መልካም ኣባት እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +48

    ኢሱ ፀባይህን አይቀይረው ፈጣሪ ተባረክ❤❤❤

    • @hanaamado
      @hanaamado หลายเดือนก่อน

      yihen mitlu sewoch ayigebagnim min malet nw fetari tsebay yikeyiral ende yasitekaklal enji siketl eyagezat sayihon yerasu nurwo nw minorew lemidn mikeyerew

  • @سعيدهسعيده-و2ذ
    @سعيدهسعيده-و2ذ หลายเดือนก่อน +127

    በጣም ቆጅናት አባቷን ትመስላለች❤❤❤❤❤❤❤

    • @sasibejigayehu203
      @sasibejigayehu203 หลายเดือนก่อน

      Weyine sitasazin esu benatih joro getu yikiribat.enem.lijen.asibesiche silalekesech azazenechign

    • @semanawitkibrom5430
      @semanawitkibrom5430 หลายเดือนก่อน +1

      ቆንጆ እንደናቷ

    • @abekebe4028
      @abekebe4028 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec หลายเดือนก่อน +42

    ጌታ ልጆቻችሁን በመስተዋል በጥበብ በሞገስ የሳድግላችሁ ክፉ ከናንተ ይራቅ🎉🎉🎉

    • @cequa4067
      @cequa4067 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤❤

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 หลายเดือนก่อน +70

    ልጆችሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ

  • @sefineshbezabih7401
    @sefineshbezabih7401 หลายเดือนก่อน +24

    የሁለት ቆንጆ ልጅ እግዛብሔር በጥበቡ ያሳድጋት ወርቅ ናት ውይ ስወዳችሁኮ ❤❤❤❤

  • @RutaRit
    @RutaRit หลายเดือนก่อน +239

    ዮሚ ግን የሆነች ሚስኪን የዋህ ትመስላለች ታሳሳለች አብሳላትም ቆንጂየ ልጅ ናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹህ ኢሱ ፀባይህን እንዳይቀየር አደራ

    • @hbc2244
      @hbc2244 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ታሳዝነኛለቺ እደ ሀብታም ልጂ ቅብጥ ቅብጥ ያለቺ አደለቺም

    • @RutaRit
      @RutaRit หลายเดือนก่อน +4

      @hbc2244 አዎ ሳያት አንጀቴን ይላወሳል

    • @hayatmuhammed378
      @hayatmuhammed378 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ጣፋጭናት የዋህ ናት ታስታዉቃለች አብሳላት አችን ነዉ የምትመስል

    • @hanaamado
      @hanaamado หลายเดือนก่อน

      yihen mitlu sewoch ayigebagnim min malet nw fetari tsebay yikeyiral ende yasitekaklal enji siketl eyagezat sayihon yerasu nurwo nw minorew lemidn mikeyerew

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 หลายเดือนก่อน

      ​@@hbc2244የሀብታም ልጅ ናትዴ

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk หลายเดือนก่อน +59

    አባቷን ነው የምትመስለው ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤

    • @HkJ-y4f
      @HkJ-y4f หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Eir

    • @ethiopiaethiopia8568
      @ethiopiaethiopia8568 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ቁርጥ እናታን አፍንጫዋን አታይም እንዴ

    • @FitsumNigusse-h3t
      @FitsumNigusse-h3t หลายเดือนก่อน

      እናቷን ነው ምትመስለው

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 หลายเดือนก่อน +37

    አብሳላት የኔ ጣፋጭ እድግ በይ አላህ ያሳድግላችሁ❤ኢሱየን ነው የምትመሰለው ❤❤❤

  • @merifataju1520
    @merifataju1520 หลายเดือนก่อน +16

    ዘቡዬ ምርጥ ድምፅ ምርጥ ሙዚቃ ያለሽ ነሽ እንኳን ደስ የሚል ትዳር ባርኮሽ ሁለተኛ ልጅ ለመውለድ አበቃሽ ደስ ትላላችሁ አብሳላት ቁርጥ አባቷን ነው ምትመስለው።

  • @titemdigafe
    @titemdigafe หลายเดือนก่อน +33

    ዮሚዬን እንዴት እንደወደድኩዋት ኡፍ የኔ ቆንጆ የኔ አስተዋይ እደግ በይልኝ አባሳላትዬ እግዛብሄር ያሳድግሽ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 หลายเดือนก่อน +6

    ዘመናችሁን ጌታ እየሱስ ይባርከው። በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤🎉እውነተኛ ማንነት ፌክ ያልሆነ ተባረኩ ።

  • @foullaalfares1526
    @foullaalfares1526 หลายเดือนก่อน +35

    እውነት ለመናገር ግምት ብዙም አይደለውትም በጣም ቆንጆ ናት እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናት አባቷን ነው የምትመሰለው

    • @tiz59905
      @tiz59905 หลายเดือนก่อน

      ሁሉ ነገሯ አባቷን ነው አፊንጫዋ የ እናቷ ይመስላል ስታድግ ይቀየር ይሆናል

  • @kidestberhanu4864
    @kidestberhanu4864 หลายเดือนก่อน +27

    እናቷንም አባቷንም ይዛለች እመቤቴ ታሳድግልሽ የኔ ቆንጆ

    • @tiz59905
      @tiz59905 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነሽ ሁሉ ነገሯ አባቷን ነው አፊንጫዋ ወደ እናቷ ይጠጋል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድጋት😍🙏

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 หลายเดือนก่อน +10

    ዘቡዬ እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ሁለቱንም ልጆች ፈጣሪ ያሳድግላችሁ አብሳላት የኔ ጫፋጭ እደጊልኝ አባቷን ትመስላለች😘😘🙏🙏🙏

  • @MukGeez
    @MukGeez หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ያሳድግላቹ አብሳላት አባቶን ነው የምመስለው ጌታ ቀጥሎ ወንድ ይስጥሽ የተባረኩ ልጆች ይሁንልሽ መልካም የቤተሰብ ጊዜ ይሁንላቹ

  • @EtalemBekele-d7m
    @EtalemBekele-d7m หลายเดือนก่อน +10

    ዘቡ በጣም ነው የምወድሽ ሁሉ ነገርሽ ያማረ ይሁንልሽ በተለይ ትዳርሽ ያማረ የቀና እንዲሆን እመቤቴ ትርዳሽ ።አምላክ ሁሉን የሰመረ እንዲያረግልሽ ልባዊ ምኞቴ ነው ውድድ❤❤❤❤

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 หลายเดือนก่อน +14

    ሁሉትም ለጆዎችሸ ያምራሉ አላህ ያሳድጋች ማሻአላህ ቆንጆዎችናችው👍👍😍😍😍😍😍😍🌷😘

  • @werkybayh8602
    @werkybayh8602 หลายเดือนก่อน +6

    ቆንጆ ልጆች ናቸው እግዘብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤❤

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 หลายเดือนก่อน +10

    ደሰ ትላላቹ ፡ አደራ የልጆች ማስቀመጫ ይታሰብበት መኪና ስትነዱ ለሴፍቲ ፡ ኢሱ አንተ በደንብ ታውቃለህ dont take risk ,take care the children , car belt also
    በተረፈ beautiful family ❤

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 หลายเดือนก่อน +6

    ልጆቻችሁ ይአምራሉ እግዚአብሔር ይአሳድግላችሁ ❤❤❤ምርጥ አባት ምርጥ እናት ምርጥ ቤተስብ

  • @MartaTilahun-p1v
    @MartaTilahun-p1v หลายเดือนก่อน +15

    100% አባቷን ትደግላችሁ ትባረክ።

  • @Bancheeze
    @Bancheeze หลายเดือนก่อน +37

    ሁለቱም ልጆችህሽ ቆንጆ ናቻው ፈጣሪ ይስድግልሽ ሃባቶንትመስላለች ❤❤❤❤❤

  • @genetemariyam3629
    @genetemariyam3629 หลายเดือนก่อน +2

    ዘቡየ ሁሉም እህቶቸ እንደኢሱ አይነት ደስተኛ የሚያደርግ ባል እንዲኖራቸው ነው የምመኘው ፈጣሪ ያሳድግልሽ በሁለት ቆንጆ ልጆች ተባርከሻል ያሳድግልሽ

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 หลายเดือนก่อน +4

    እውይ እንዴት ያምራሉ ልጆችሽ ዘቡ እመቤቴ ጠብቃ ታሳድግላችሁ❤❤❤

  • @FikerFiker-k2v
    @FikerFiker-k2v หลายเดือนก่อน +2

    ሁለቱም ልጆቻችሁ ያምራሉ ፈጣሪ የህይወታችሁን መጨረሻ ያሳምርላችሁ በሚቀጥለዉ ደግሞ ከፈጣሪ ጋር ወንድ ልጅ ከነ ቃጭሉ ለእሱየ ታሳቅፊዋለሽ ዘቡ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KonoMinte
    @KonoMinte หลายเดือนก่อน +14

    ሰታምር እግዚአብሔር በሞገሰ ያሳደጋት

  • @Mesu-u7y
    @Mesu-u7y หลายเดือนก่อน +7

    ዘቢባዬ አባታን ነው የምትመስለ ባሆን ነበር የሚገርመይ አይናይኑን እያየሽ እሱን አስመስለሽ ወለድሽ ፈጣሪ አምላክ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 หลายเดือนก่อน +17

    ሁለቱም ልጆቻችሁ ያምራሎ አላህ ያሳድጋ ችው❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 หลายเดือนก่อน

      ትልቋ የሆህ ናገርናት የኔቆጆ

    • @wnshawnsha1108
      @wnshawnsha1108 หลายเดือนก่อน

      @ ❤️❤️❤️❤️❤️👍

  • @Firdews-gw1bl
    @Firdews-gw1bl หลายเดือนก่อน +10

    ዜድየ ባለቤትሽ ማሽአሏህ ልጆቹን አቅፎ ደስ ሲል❤❤❤

  • @Crstina246
    @Crstina246 หลายเดือนก่อน +19

    ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደስ ያላቹልን እንኳን ለዚ አበቃቹ የኢሱን እናት ትመስላለች
    የአባ ኪሮስ ልጅ እመቤቴ ትከልላቹ
    #ስልኳን ባለ ልብሷ ተባረኪለሰኝ

  • @ajeba264
    @ajeba264 หลายเดือนก่อน +8

    ዜድ ማሻላ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ቆንጆናት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ማርያምን አባቷን ቁርጥ❤❤❤❤❤

  • @TibebeSila
    @TibebeSila หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም ደስ ይበላችሁ። ህፃኗ ስታምር❤

  • @tsedi9194
    @tsedi9194 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጅዬ የመመያማምሩ ልጆች ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላቹ ዘቡዬ🥰🥰🥰🙏🙏

  • @rishane9576
    @rishane9576 หลายเดือนก่อน +12

    ውይ ዱቡሽቡሽየ ስታምር ፈጣሪ በጸጋ ጥበቡ ያሳድግሽ ማሬ ❤❤❤

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ቆጆናት አላህ ያሳድጋት ❤❤አፍጫዋኳን አቺንነዉ ሚመስለዉ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +4

    ኢሱ ጆሮዋ ሲበሳ እንዴት እንደተስማው ይታይ ነበር በቃ ትዘንጥ እንግዲህ❤❤❤

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 หลายเดือนก่อน +1

    ዘቢባዬ መልካም ሴት በታጥ ልጆችሽ ያምራሉ እግዚአብሔር ያሳድልሽ

  • @mesaydaneil8135
    @mesaydaneil8135 หลายเดือนก่อน +8

    ቁጭ እናታን መሳይ አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ❤❤❤

  • @rebeccatedla2635
    @rebeccatedla2635 3 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ዉብ የሆነች ቤቢ አብሳላት ጌታ ሲሰራት በጣም ተጠንቅቆ ነዉ በኔ በኩል ወደ አባቷ እናት ትመስላለች ቅላቷ እንጂ እናቷንም የሚመስል ነገር አላት እህቷንም ትመስላታለች ቆንጅትዬ አምላክ ይጠብቅላችሁ ያሳድግላችሁ
    🎊❤❤❤❤❤❤🥳🥳🥳🥳🥳🎊

  • @ayaalshikh12alshikh
    @ayaalshikh12alshikh หลายเดือนก่อน +6

    ስታምር ማርያምን አብሳላት እድግ በይልኝ ደግሞ ኢሱን ነው የምትመስለው

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ หลายเดือนก่อน +1

    አብሳላት ቅላትዋ የአባትዋ መልክዋ የእናትዋ ነው ቆንጅዬ ናት በጣም ዬሚዬ የኔ ማር አመለወርቅ እንደሆነች ታስታውቃለች።

  • @rozyasfaw
    @rozyasfaw หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ቆንጆ ልጅ ዮሚዮም እብሳላትም ቆንጆ አባቷን ትመስላለች የአባቷን እናትም ትመስላለች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤❤

  • @LunahirutZe
    @LunahirutZe หลายเดือนก่อน

    እውይ እውይ እውይ የኖ ቆንጆጆጆ እደግ በይ ተባረኩ ቆንጆ ቆንጆ ቆነጆ
    እ/ር ባህሪህን ይጠብቅ ፣ ክፉ አይለውጥህ፣ እስከ መጨረሻው።

  • @fozi12vcrd
    @fozi12vcrd หลายเดือนก่อน +6

    ትዳራቹ ይባረክ ኢሱ ዘቡዬን ❤አደራ በደንብ ተንከባከባት የዋህ ነች

  • @workituimana8288
    @workituimana8288 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅ የኢግዘቤሄረ ስጦተ ነዉ ዘብቡዬ አምለክ የድግሊሽ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +3

    ዘቢባዬ የእኔ ውብ የእኔ ጎበዝ በርቺ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤❤

  • @ማሂAmtataw
    @ማሂAmtataw หลายเดือนก่อน +1

    አባቱን ትመስላላች ደገሚ እና ወልጄ

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆዎች ልጆቻችሁ እጅግ ይበሉላችሁ ዘቡ ናኢሱ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🔴

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 หลายเดือนก่อน +1

    ዮሚየ ወርቅ ሰው ወዳድ ልጅ ናት ያብሳላት ስታሳሳ ለች በፀጋ ያሳድግላችሁ ❤❤❤🎉

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት หลายเดือนก่อน +10

    😍😍ትላንት የተውለደች ዛሪ ዩቱብ ግብታ እኛን ታያለች 😍😍የ እኛ ፍቅር አላህ ያሳድግልሽ 😍😍😍የኝ ፍቅር ው ድድድድ የ እኝም ልጅ ነሽ 🤲🏿

  • @SelinaGize
    @SelinaGize หลายเดือนก่อน

    Wow የኔ ወርቅ እንዴት ነው የምታምረው ጌታ ይጠብቃችሁ

  • @AminaAbdu-l3x
    @AminaAbdu-l3x หลายเดือนก่อน +6

    አላህ ያሳድግልሽ

  • @ጮቄዩቲዩብ2119
    @ጮቄዩቲዩብ2119 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግልሽ
    ፍቅራቹ ይብዛ

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k หลายเดือนก่อน +7

    ኢሱ ያባትነት ጥግ ያራዳልጅ ማለት አተ ነክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nema-lk7on0777
    @Nema-lk7on0777 หลายเดือนก่อน

    አዲሱ ልጅ ማንንም አትመስልም በጣም ነው የምታምረው ውብ ናት ፈጣሪ ያሳደጋት በጣም ደስ የሚል ፋሚሊ ነው ፈጣሪ አይለሃችሁ 😊😊😊😊🫶🫶🫶❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @TizitaNigussie-s2l
    @TizitaNigussie-s2l หลายเดือนก่อน +4

    እውይይይይ አብሳላትዬ የኔ ልዕልት❤❤❤

  • @Kellytelly10
    @Kellytelly10 หลายเดือนก่อน +2

    በተረፈ ቆንጆ ቤተሰብ ጌታ ይባርካቹ ያሣድግላቹ

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 หลายเดือนก่อน +6

    ዘቦየ የኔእህት ስታምሩ አላህ ልጆሽን አላህ ያሳድግልሽየኔናት ባለቤትሽም አላህ አይለያችሁ የኔ ውድ በጣም ነው የምታምሩት ወላሂ ዘቦየ አላህ ከመጥፎ ጎደኛ ከመጥፎ ምቀኛ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 หลายเดือนก่อน

    She is so adorable God bless her as she grows up Yomiye you are so beautiful too you are blessed with a beautiful sister family ❤️❤️

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደስ አለሽ እህት ስላገኘሽ የኦምዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yorditesema4035
    @yorditesema4035 หลายเดือนก่อน

    Yomin sayat endet endasadegshat yegermegnal betam sereat yalat lej na ymr gobez enat nesh, absalat'm betam konjeye lj mat egziabher betebeb bemoges yasadegelsh yebarekulsh❤❤

  • @Sara-ip2nq
    @Sara-ip2nq หลายเดือนก่อน

    ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ እውነትም አብሳላት በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ዮሚ ደግሞ ትንሽዋ ዘቡ የኔ ደርባባ ፀባየኛ አብራችሁ ጃጁ ስታምሩ እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤

  • @MaronMesfinu-me3tl
    @MaronMesfinu-me3tl หลายเดือนก่อน

    የእኔ የዋ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሲያምሩ

  • @Degie-t8l
    @Degie-t8l หลายเดือนก่อน +1

    ውይ የኔ ማሮች እንደት ነው ሚያምሩት እግዚያብሄር ያሳድግልሽ።ዘቢባየ ይቅርታ በቅድሚያ ዮሚ ከህጻንነቷ ጀምራ እያንዳንዷን አንች ስትደሰችም ስትከፊም አብራ ተጋርታሽ ስለአደገች ውስጧ የሆነ ስብር ያለ ነገር አላት እና ጊዜ ስጫት አልሰጠሻትም ብየ አይደለም እናት የቻለችውን ሁሉ ታደርጋለች እኔም ሴት ልጅ አለችና እያንዳንዷን ነገሬን ስለምታንጸባርቅብኝ ነው

  • @RegatMehari
    @RegatMehari หลายเดือนก่อน

    ልጆችሽ በጣም ነው እምያምሩት ክአይን ያውጣቹ ቁጭ እንችን ነው እሚመስሉት ታምራላቹ ❤❤❤ ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ หลายเดือนก่อน

    አብሳላት ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሲድግልሽ ልጆችሽን ዘመናችሁ ይባረክ ዘቧ መልካም ባል ሰቶሻል መጨረሻችሁ ይመር❤❤❤

  • @FreiwotMelsw
    @FreiwotMelsw หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ልጆቻቸውን ያሳድግላቹሁ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 หลายเดือนก่อน

    አባቷን ነው የምትመስለው ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባረክ🙏❤❤❤

  • @HirutHirutayu
    @HirutHirutayu หลายเดือนก่อน

    Desss yemil beteseb egziabher kikifu hulu yisewirachu absalat abatuan timeslalech yomi demo nistuh yelij aymiro yalat gerager lij nat egziabher yitebikachu tebareku

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር:ልጆቻችውን:ያሳድግላችው❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ስታምር ቆንጅየ ሕፃን❤❤እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🙏

  • @hayatkamal6441
    @hayatkamal6441 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ፈጣሪ የሳድግልሽ❤❤❤

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso หลายเดือนก่อน

    ሁለቱም በጣም ያምራሉ ፈጣሪ ያሳድግላችው መልካም ባል ስቶሻል እንደ አይንሽ ብሌን ጠብቂው አይለያችው

  • @elsa4
    @elsa4 หลายเดือนก่อน

    እድግ ትበልላችሁ፣ ለቁም ነገር ያብቃት፣ አባቶን እናቶን፣ ሀገሯን የምትጠቅም ፣ ያድርግላችሁ፣ የበለጠ ደግሞ፣ ፈጣሪን የምትፈራ፣ የምታከብር፣ ለሱ የምትገዛ ፣ ያድርግላችሁ ። ምርቃት አልችልም በትንሹም ቢሆን መርቂያለው። እድግ በይ የኔ ማር።

  • @cequa4067
    @cequa4067 หลายเดือนก่อน +2

    mashalla ታምራላችሁ ሁለታችሁንም ትመስላለች አላህ ያሳድግላችሁ ታምራላችሁ አላህ ደግሞ ካለ ደግሞ ወንድ ልጅ ጨምሬ የአላህ ነገር እሱ የጻፈዉ ምንጊዜም አይቀርም ስንት ዓመት ሙሉ ውጭ አገር ሲኖር ያላገኘውን ደስታ አንቺ በትንሽ ጊዜ ሰጠሽ ሰጠሽ ደስታችሁ ይጨምር እኔ መጀመሪያ ስታወሩ ውሸት መስሎኝ ነበር አላመንኩም ነበረ በጣም ተደስቻለሁ ላንቺ ለሱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የልጆች የልጆችሽ አባትም ይጠብቅልሽ አንቺንም ይጠብቅሽ ❤️❤️💙👍👍 ለእናቱ የሰጠሻቸው ደስታ አንቺ ደግሞ በልጆችሽ አገኙ የስዬ እናትንም አቅርቢልኝ አንዳንዴ አቅርቤልን በጣም ነው ድስ ስሚሉት ከነልጆቻችሁ እየሄዳችሁ እንደ አንዴ ቡና ስጠጡ ከእናቱ ጋር አሳዩን እኔ በጣም ነው ምደሰተው አብረዋችሁ ሁላችሁም ቤተሰብ ሳያችሁ❤❤❤ ወሬ አበዛሁባችው አይደለም ❓

  • @Addisnews-iq6hc
    @Addisnews-iq6hc หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ አብራችሁ አርጁ ክፉ አይንካችሁ

  • @Eyosiscool12
    @Eyosiscool12 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በሞገስ፣በፍቅር ያሳድግልሽ❤❤❤❤

  • @NununuguseNunu
    @NununuguseNunu หลายเดือนก่อน

    እግዝሀቤር ያሳድግላችሁ አሁን ዉንድ ዉለዱ

  • @موسىفهد-ش6ب
    @موسىفهد-ش6ب หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ እነ ሚጣ ለቁምነገር ያብቃቸው❤❤❤❤

  • @slamaor6578
    @slamaor6578 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራሉ እግዚኣብሄርን በጥበብና በምገሰ ያሳድግላችሁ❤️♥️

  • @Meron-h3j
    @Meron-h3j หลายเดือนก่อน +1

    Yene konijo Egiziyabiher Yasadigilachihu 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @mihrettolla1579
    @mihrettolla1579 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድላችሀ የሚያምሩ ልጆች ናቸው ጩጬዋ በጣም ታሳሳለች እባካችሁ ጉንጯን ሳይሆን አንገቷ ሥር ሳሟት

  • @Danzigerssvbn
    @Danzigerssvbn หลายเดือนก่อน

    ደስታችሁን ያብዛላችሁ ምርጥ ቤተሰብ

  • @asnakechyifru4804
    @asnakechyifru4804 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ እንደናቷ ቆንጆ ነች ፈጣሪ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ

  • @YemisrachHabtu
    @YemisrachHabtu หลายเดือนก่อน +1

    Zebuye hulem yimecheyachu edilegna eko nesh . Demo betam betam des new yalegn

  • @Nanex4x
    @Nanex4x หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ዘቡዬ የኔ ሚስኪን❤❤❤

  • @tigestaberadesalegn1369
    @tigestaberadesalegn1369 หลายเดือนก่อน

    Egziabhir shefeno lejochachun yasadegelachu!!

  • @ruthkebede9682
    @ruthkebede9682 หลายเดือนก่อน

    ዘቢባ አድናቂሽ ነኝ ብና ስትጠጡ አስቀናችሁኝ ልጆችሽን መድሀኒሀለም ይባርኩልሽ ❤❤❤

  • @Hiskael
    @Hiskael 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቅላት ነው አባቷን ምትመስለው እንጂ አብሳላት አንቺን ነው ምትመስለው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @bimeshimynegal2725
    @bimeshimynegal2725 หลายเดือนก่อน

    Wow she is so cute!God bless your daughters !!

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 28 วันที่ผ่านมา +1

    አባቷን ትመስላለች ❤❤❤

  • @lovekebena2024
    @lovekebena2024 หลายเดือนก่อน

    ዉይ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ስንት ጊዜ ሆናት አባቷን ቁጭ ናት ዬሚ ፍቅር እናቷን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ተባረኩ❤❤

  • @soliyanatedros4312
    @soliyanatedros4312 หลายเดือนก่อน

    Swedashu ...absalat demo betam konjo nat egziher yasadaglashu yomin betam konjo nat..betam new mwedachu ... eritrawit ney ❤❤❤❤❤

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h หลายเดือนก่อน

    እሱየ አላህ ያሳድግላቺሁ ዘይባየ ❤❤❤❤

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ หลายเดือนก่อน

    ውይውይ የእኔ ቆጆ ድብሽብሽ ያለች ቆጅዬ ዘብዬ እራስሽን ነው የምትመስለሁ ቀላ አለች እጂ ልጄችሽን እመቤቴ ትጠብቅልሽ ፍቅራችሁን ያብዛሁ ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @Tsegansh
    @Tsegansh หลายเดือนก่อน

    ዘቢባዬ ቤተሰብሽን አምላክ ይጠብቅልሽ❤❤

  • @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
    @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር หลายเดือนก่อน

    አባቲን ነው የምትመስለው ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤