የምስር አልጫ ወጥ አሰራር የጾም ወጥ alcha misir Wot aserar
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025
- 2 ኩባያ ምስር
1-1 1/2 ኩባያ ዘይት
2 ኩባያ የበሰል ሽንኩርት (3 ኩባያ ያልበሰለ ሽንኩርት
2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል የተፈጨ
1 የሻይ ማንኪያ ጨው
1 የሻይ ማንኪያ እርድ
1 የሻይ ማንኪያ ከሙን
2-3 ያለንን አይነት ቃሪያ
ስር አልጫጣፋጭ የጾም ወጥ alcha misir Wot aserar #Ethiopian #Eritrean how to cook Ethiopian lentils wot. በጣም በቀላሉ መስራት የምንችለው የጾም ወጥ
Demo betammmmmm 👍👍delicious nw getan burchi 😋
በጣም ነው የሚያምርው እኔ ልጆቼ በርበሬ ስለማይበሉ እንደዚ ነው የምስራላቸው
Yum!! 🤩 I want to try 😋
ዛሬ ሰርቼ እሞክረዋለው
It looks yummy
Wow nw I like it
I cook today for lunch 😋
ማሻአላህ አመሰግናለሁ ልዩ ነው በርቺ
Looks so delicious 😋
migbochish kelel yalu ina tafach yimeslalu. thank you.
I hope someday i got to try it! 😋🥰😍 btw, love the blue pan!!! 💙