የሀበሻ ገበና📌 በእኛ ያበቃል It Ends with us! ከአዲሱ ቤቴ! 🏠👏እኛ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን 🌟🙌🎉

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 155

  • @zemenawit
    @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +54

    ኢያሱ 24:15💫☀️
    .🏘 እኔና ቤቴ (ልጆቼ)ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን። መጽ.ኢያሱ 24:15🌟🙌🎉🌺✨⚡️

    • @almnesheyegremu7934
      @almnesheyegremu7934 23 วันที่ผ่านมา +1

      Amen❤

    • @gezawbelaynehi5991
      @gezawbelaynehi5991 23 วันที่ผ่านมา +1

      ተባረኪ

    • @haileAsgedom-yi5ef
      @haileAsgedom-yi5ef 23 วันที่ผ่านมา

      ትላት በcomment ጠይቄሽ ነበረ አሁንም እባክሽ የዛፉ ስም ንገርኝ?

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 23 วันที่ผ่านมา

      AMEN.EBAKESH ENKUSHEN EYESUSEN ATDEBEKIEW SEBEKIEW,EYESUS BECHA YADENAL BELESH OPENLY MESKERI, LE BEZU SW MEDAN MEKNYAT THOGNALESH EHETE, ANCHI LAY TSEGA ALE EBAKESH

    • @fremlkam
      @fremlkam 23 วันที่ผ่านมา

      Kaliye tebareki❤

  • @tigestalemu-c1u
    @tigestalemu-c1u 23 วันที่ผ่านมา +33

    እዉነት ነዉ ቃልዬ ፀሎት የማይመልሰዉ ነገር የለም ህይወታችን ሲወሳሰብ እንደዛ እናስባለን እኔም ብዙ ዉስብስብ ነገሮች ሲገጥሙኝ እል ነበር አሁን ግን ከፀሎት የሚበልጥ ምንም ነገር እንደሌለ አዉቄለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል የኔ ቆንጆ በርቺ እሺ

  • @ameleworksahile3495
    @ameleworksahile3495 22 วันที่ผ่านมา +8

    የቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከት በእኛ በልጆቻችን በሀገራችን በምንኖርበት አገር ላይ ይደር።እርኩስ መንፈስ ከእግራችን ስር ይውደቅ።አሜን

    • @zemenawit
      @zemenawit  22 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን

  • @firansh1115
    @firansh1115 23 วันที่ผ่านมา +14

    ወጥመድ ሰበረ እኛም አመለጥን እግዚአብሔር ያመነ ሺህ አጋንትን ይጥላል ግን ከልባችን ሳይቆረጥ በጸሎት በስግደት በጽናት በንስሃ ይሸነፋል እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ መንፈስቅዱስ ከኛጋር ይሁን ለንስሀ ያብቃን አሜን

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Yessss amen amen my dear

  • @mareglatwo8841
    @mareglatwo8841 23 วันที่ผ่านมา +11

    ቃልዬ ስለኔየምታወሪነው የመሰለኝ የኔእናት ጠንቃይ ነበረች እሚገርምሽ በልጅነቴ ብዙ መከራ አይቻለሁ ትምህርቴ እስከ8ተኛ ነው ከዛበላይ መማር አልቻልኩም ቀን ከለሊት እነሱን ማገልገል ሆነልጅነቴ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉተስተካከለ እናቴም ስጋወ ደሙ ተቀበለች ከልጅነቴ ጀምሮ እመኝ ነበር ሳላቀው የእግዚአብሄር ፍቅር ውስጤአለ በሚያመልኩት ነገር ደስተኛ አልነበርኩም በተደጋጋሚ ከቤት እጠፋ ነበር

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +5

      Oww wow enkuan ፈጣሪ ወደሱ አቀረበሽ የኔ ቆንጆ ።። ምስክርነት ማቅረብ ከፈለግሽ አናግሪኝ እሺ ፣ ብዙ ሰው ይማርበታል

    • @liya_amen
      @liya_amen 20 วันที่ผ่านมา +1

      Beka fetarish wedoshal kekirestinash neknek atebey anchim kurebi fetarish yetadegishal emberhan teketelish

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 23 วันที่ผ่านมา +15

    ጉንፋን ያዘሽ መሰለኝ 😢😢 አይዞሽ ዘመንዬ ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +2

      ድካምም ትፕጨምሮበት ነው ግን ደህና ነኝ እህቴ

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 23 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን በእኛ ያበቃል ጌታ እየሱስ የንቀለው;; የሄ እኮ ብዙ ማህበረሰባችንን ያጎሳቆለ ;ለሀገራችንን ;ለብዙ መከራ የዳረገ ነው ::ግን ወደ እግዚአብሔር ለቀረቡ ሁሉ ቀሰበቀስ የተቀልጣል ዬተናል::ለምን ለጌታ እየሱስ የማይገዛ አንድም ሀይል የለምና
    አንቺ የወንጌል ትርጉም የገባሽ ጀግና ኦርቶዶክስ ነሽ::
    @
    በርቺ መልክቶችሽ በብዙ ይመከሩኛል ሜሪ ክሪስማስ

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Thanks sis

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 23 วันที่ผ่านมา +5

    ቃልዬ❤ አንቺም ሜሉም ደስ የምትሉ እህትማማቾች የሜሉም ስራዎች ተወዳጅ ናቸው ጠፋችብን እንጂ አሁንም ማወቅ የምፈልገው የምግብ አሰራር ከአለ ሰርች አድርጌ አያታለው ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +1

      ኦኦ የኔ ቆንጆ thankss

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 23 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ ሁሌ የሚገርመኝ ጥያቄ ነበር አንዳንዶች ቤተሰብ ውስጥ እንዲህ አይነት ነገር መኖሩን ሲያውቁ ሀይማኖታቸውን ይቀይራሉ እና በጣም ይገርመኛል አንድ ዘመዴ አለች ይህንን ከቤተሰቧ ስትሰማ ጴንጤ በመሆን የምትድን መስሏት ተቀየረች እና አመት ሳይሞላት የባሰ አበደች
    ግን እግዚአብሔርን ማጥበቅ እንጂ የሚያድነው ሀይማኖት መቀየር እንዳልሆን አሳየሽን

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +4

      ትክክል እምነት ነው የሚያድነው ሀይማኖት በመለዋወጥ አይደለም።

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 23 วันที่ผ่านมา +2

    "ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"
    (የዮሐንስ ወንጌል14:6)

    • @zemenawit
      @zemenawit  22 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

  • @tigistbekele2985
    @tigistbekele2985 23 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ እህት ሁሉም ነገር ደስ ይላል ጀምታስተምሪያቸው ነገሮች በሙሉ ግን አንድ ጥያቄ አለኚ ስታመሰግኚ 1ቀን የመቤቻችንን ስሞ አትጠሪም ይገርማል ጌታ እኮ ከእሷ ነው የተገኘው እናቱን አመስግኛት ድንግል ማሪያምን እንወዳታለን በርች አንችም ትምህርት ሰጭ ነገር ስለምታቀርቢ በጣም ደስ ይለኛል ::

    • @Zeweter1
      @Zeweter1 22 วันที่ผ่านมา +1

      አልሰማሻትም ብላለች

    • @zemenawit
      @zemenawit  22 วันที่ผ่านมา +1

      አልፎልኝ ዛሬ ባወራ እንዲህ አልሽኝ ፣ አይይ አይዞሽ በደንብ እይው እሺ ፣ ልቤ ንፁህ ነው አትጠራጠሪ የኔ ቆንጆ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 23 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትይኝ እኮ ልስልስ ያልሽ ጨዋ ... እንወድሻለን እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን :: 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Love you too sis

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h 22 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ አመትን የሚያቀናጀውና አመትንና ወራትን ያስቆጠረው እናመሰግናለን የሚመጣውን ዘመን ይባርክልን

    • @zemenawit
      @zemenawit  22 วันที่ผ่านมา

      አሜን የና ውድ

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 23 วันที่ผ่านมา +3

    ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ ለቅዱስ ገብርኤል ❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 23 วันที่ผ่านมา

      ቃል ጌታን የሚያመልክ ገብርኤልንም ይጨምራል እንዴ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻዉን ነዉ የሚመለከት እነ ቅዱስ ገብርኤል መልዕክተኞቹ ናቸው እንዴት ጌታን አመልካለሁ ያለ ሰዉ እንዴት ገብርኤልን ይጨምራል?

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 23 วันที่ผ่านมา +5

    እህትማማቾች ስታምሩ❤ አስቀናችሁኝ እስከ እርጅና ድረስ እንዲህ እንዳማረባችሁ ኑሩ🙏🏾❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Amen amen belenal my love

  • @melat21
    @melat21 23 วันที่ผ่านมา +3

    ቃልዬ እውነት ነው በጸሎት የማይመለስ ነገር የለም ❤❤❤ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      True

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 7 วันที่ผ่านมา

    እኅቴ ጸሎት ማስተማሩ በጣም መልካም
    ግን እኮ የፈረጆቹ ዳሰምበር 25 ክርስቶስ የተወለደበት ቀን አደለም

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 11 วันที่ผ่านมา

    Kalye shikorina thanks ❤❤🙏🙏🥰🥰

  • @mareglatwo8841
    @mareglatwo8841 23 วันที่ผ่านมา +1

    ቃልዬ እግዚአብሄር እረጅምእድሜ ከጤና ይስጥሽ አንችን ስሰማ በጣም ደስይለኛል ውስጤ ይረጋጋል ማርያያምን ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +1

      Yene knojo

  • @misratamdemichael5798
    @misratamdemichael5798 23 วันที่ผ่านมา +1

    thanks my dear kalye ye bizuwochachin hasab weym sigat new gin endalshiw be egziabher kal enashenefewalen,mary christmas to u and ur family

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +1

      Amen my dear sis

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d 22 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ፋኖዎቻችንን
    @ፋኖዎቻችንን 21 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ❤️❤️❤️

  • @yefetarisera1787
    @yefetarisera1787 23 วันที่ผ่านมา +3

    Strong mom thank you for your beautiful video as always❤❤be blessed

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Thank you dear!🌺❤ 🥰

  • @MartaBrhanu-o2e
    @MartaBrhanu-o2e 10 วันที่ผ่านมา

    ኸረ ሽቶ ስጦታ ይሰጠን ቃልዬ አታስቀኝን❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  10 วันที่ผ่านมา +1

      Tomorrow video alew eshi

    • @MartaBrhanu-o2e
      @MartaBrhanu-o2e 10 วันที่ผ่านมา

      @@zemenawit eshi etbkalwe yene wede

  • @HanaAsmare-n5c
    @HanaAsmare-n5c 22 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 23 วันที่ผ่านมา +1

    ቃልዬ ሁሉ ነገር ሲይምርብሽ ❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +1

      Yene fikir

  • @eritrea576
    @eritrea576 23 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you and your family

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Amen dear

  • @liya_amen
    @liya_amen 20 วันที่ผ่านมา

    U have no idea how it is helpful to uplift us to next level . Sedet eko adekemen belan

    • @zemenawit
      @zemenawit  20 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ayzoshe eshi berchi

  • @godmysave33
    @godmysave33 23 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ደርባብዬ እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Thanks love 🥰

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 20 วันที่ผ่านมา

    thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  17 วันที่ผ่านมา

      Amen የኔ ቆንጆ

  • @EtuGe-bj1ic
    @EtuGe-bj1ic 21 วันที่ผ่านมา

    የአእህትሸና የናትሽ ድምፅ አንድ ነው ❤

  • @MisraEbrahim-t4m
    @MisraEbrahim-t4m 23 วันที่ผ่านมา +2

    Everything God yeseten wendim,ehit and so on blessing nachew "Ehite sitiy" ehit silelelegn lanchi fetarin amesegenkulish! Fetari yitebikachu!

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Yene konjo .. Yes we all are sisters

    • @MisraEbrahim-t4m
      @MisraEbrahim-t4m 23 วันที่ผ่านมา

      @zemenawit thanks

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 23 วันที่ผ่านมา +2

    ቃልዬ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰሽ Merry x-mass❤❤❤🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ

  • @semyatalem8320
    @semyatalem8320 23 วันที่ผ่านมา +1

    Asey xbuqat ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🇪🇷

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +1

      Yene konjo

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 23 วันที่ผ่านมา +1

    አንደኛ ❤🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      🥰

  • @Fanoyema
    @Fanoyema 23 วันที่ผ่านมา

    Love the Coffee ceremony and you look gorgeous , Merry X Mass and Happy New Year

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Thanks! Merry Christmas and Happy New Year to you too!

  • @liya_amen
    @liya_amen 20 วันที่ผ่านมา

    Very true. I have the same feeling like ur sister but I will agree we need to reverse our own life with God

  • @luwanyahouza6683
    @luwanyahouza6683 23 วันที่ผ่านมา +1

    ❤😘❤️😘❤️😘

  • @biruhb4669
    @biruhb4669 15 วันที่ผ่านมา

    Where is your sister Melat?? We missed her

  • @finifine
    @finifine 23 วันที่ผ่านมา +1

    Merry Christmas yene konjo. May the New Year bring you everything your soul prays for. Amen

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +1

      Same to you dear amen

    • @finifine
      @finifine 23 วันที่ผ่านมา

      @@zemenawit❤

  • @Fili12258
    @Fili12258 23 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much for sharing us. I like the the sofa of the living room and the coffee table for the living room where did you bought.

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +1

      You are so welcome! It's my sister's house my dear I'm not sure

    • @Fili12258
      @Fili12258 23 วันที่ผ่านมา

      @@zemenawitif you don't mind can you ask her when you get a chance please 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  21 วันที่ผ่านมา

      እሺ የኔ ውድ ​@@Fili12258

  • @happykebede2248
    @happykebede2248 23 วันที่ผ่านมา +1

    Qalye❤❤❤❤❤❤ lemelkam hasabochish hulu Enamesegnalen

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @Truelove-n9l
    @Truelove-n9l 23 วันที่ผ่านมา

    Yene werk abet metadel.... tawk yhon gn ngigrshi lb wust endemgeba ❤❤

  • @eletderash
    @eletderash 23 วันที่ผ่านมา +1

    ቃልዬ❤❤❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Weyeeeeee 🥰

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 23 วันที่ผ่านมา +2

    5:53 ሜላት እና የ እጅግ ድምፅ ይመሳሳላል የተባረከ ቤተስብ መልካም በአል

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Yes and meru also

  • @Kidist-qh5jz
    @Kidist-qh5jz 23 วันที่ผ่านมา

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሉ ጠፍተሻል

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Thanks dear

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉

  • @yeshiamanuel8760
    @yeshiamanuel8760 23 วันที่ผ่านมา

    Tebareki

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Amen amen dear

  • @emebetmelkie8345
    @emebetmelkie8345 23 วันที่ผ่านมา +1

    HAPPY NEW YEAR❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Thanksss

  • @tjj269
    @tjj269 23 วันที่ผ่านมา +1

    ውድድድ

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +1

      Love you sis

  • @ficat7720
    @ficat7720 23 วันที่ผ่านมา +1

    ቃልዬ ዌልካም ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      🥰

  • @MeronMeri-on5ub
    @MeronMeri-on5ub 23 วันที่ผ่านมา

    እንዴት እንደምወድሽ እኮ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Love you more dear

  • @kiya2113
    @kiya2113 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤የኔ ወርቅ

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Yene konjo

  • @famouseblue7825
    @famouseblue7825 23 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ጥያቄ ኣለኝ ላንቺ እርቶዶክስ ኣይደለሽም እንዴ የእመቤታችን ስም ስትጠሪ ስምቼሽ ኣላውቅም plce መልስልኝ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  22 วันที่ผ่านมา

      ነኝ የኔ ቆንጆ ፣ ዩትዩቤ ደግሞ ለኦርቶዶክሳዊያን ብቻ አይደለም ፣ ሀላችንንም የሚያገናፕን እምነት ነው ሀይማኖታችን የግል ነው። አይዞሽ እመብርሀንን በጣም እወዳታለሁ።

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 2 วันที่ผ่านมา

    ጌታ እየሱስ አድኖኛል ካልሽ ያድያ ሌላ አመጽ ውስጥ ለምን ገባችሁ ቋንቋ ዘር ላይሆን ለምን አመጻ አስፈለገ!? ነው ጥያቄዬ

  • @menenbayou4930
    @menenbayou4930 23 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ቃል አንቺን ሳይ በረታለው.... አሁን አሁን ግን ደክሞኛል 😢

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +2

      Berchi sis Gobezzz

    • @liya_amen
      @liya_amen 20 วันที่ผ่านมา +1

      Me too she gives me energy but I feel very exhausted

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @bettytube2561
    @bettytube2561 23 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much dear💓💗💖

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +1

      You are so welcome dear, may God bless you!🥰

    • @bettytube2561
      @bettytube2561 23 วันที่ผ่านมา

      @@zemenawit amen 🙏 sis

  • @asnakechtegegnmeshesha5864
    @asnakechtegegnmeshesha5864 23 วันที่ผ่านมา

    Auguri di buon Natale ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Thanks dear some to you

  • @entashtantwn6814
    @entashtantwn6814 23 วันที่ผ่านมา

    God bless you

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Amen deae

  • @heltayefter3209
    @heltayefter3209 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ welcome

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      🌺❤ 🥰

  • @ficat7720
    @ficat7720 23 วันที่ผ่านมา +2

    የሜላት ጨዋታ ግን ገዳይ ነው😂😂😂😂

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      ገዳይ እኮ ናት

  • @meseretdebebe4759
    @meseretdebebe4759 23 วันที่ผ่านมา

    Tenafeke❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      የኔ ቆንጆ

  • @zeynebaevenisse1182
    @zeynebaevenisse1182 23 วันที่ผ่านมา

    🎄መልካም ቀን ለውላችን

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Amen dear

  • @mayaye8892
    @mayaye8892 23 วันที่ผ่านมา

    Hello Kal, thank you for sharing this beautiful video as always.
    Xan you okease share me the name and asdress of the Spa place in Woodbridge that you visited with your sister? Thank you!

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      ብፕጣም አመሰግናለሁ።። የትኛው ነው የኔ ቆንጆ

    • @mayaye8892
      @mayaye8892 23 วันที่ผ่านมา

      Do you remember the spa place that Melu took you few months back. You recorded a short video while you were there. You were mentioning that the entire building is a Spa....!

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา +1

      @mayaye8892 አዎ የኔ ቆንጆ ፣ spa world ነው ስሙ ግን ውድብሪጅ አይደለም ግን VA ነው Google adregiw eshi

    • @mayaye8892
      @mayaye8892 21 วันที่ผ่านมา

      @zemenawit Eshi Kalye, You're so positive, thoughtful, and amazing! Thanks a million.

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 22 วันที่ผ่านมา

    Gobez & be Eminetish sinu set nesh. Tinikareshim kaltesasatikuna keyikirta gar single Mom timesiyalesh. Lebizu Enatoch araya & tinkare silemitisechachew yasalefishiwn challenge bitiseriiw be vedio bizu yastemiral. Berchi

    • @zemenawit
      @zemenawit  22 วันที่ผ่านมา

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @yobaby1039
    @yobaby1039 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      🥰

  • @tigistabebe4118
    @tigistabebe4118 23 วันที่ผ่านมา

    edat nshi kalyaa btame nw yemwedshi gatane

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Love to sis 🥰

  • @tigtig9908
    @tigtig9908 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gezawbelaynehi5991
    @gezawbelaynehi5991 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      🥰

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 20 วันที่ผ่านมา

    Minew ehite behonish

    • @zemenawit
      @zemenawit  17 วันที่ผ่านมา

      የኔ ወርቅ አብሮ መወለድ ብቻ አይደለም። እህትሽ ነኝ እሺ

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 23 วันที่ผ่านมา

    EBAKESH ENKUSHEN EYESUSEN ATDEBEKIEW SEBEKIEW,EYESUS BECHA YADENAL BELESH OPENLY MESKERI, LE BEZU SW MEDAN MEKNYAT THOGNALESH EHETE, ANCHI LAY TSEGA ALE EBAKESH

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 23 วันที่ผ่านมา

      "ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"
      (የዮሐንስ ወንጌል14:6)

  • @tjj269
    @tjj269 23 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️

  • @fghebretinsai8913
    @fghebretinsai8913 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @lolitakebrom3217
    @lolitakebrom3217 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alganeshkahsay5319
    @alganeshkahsay5319 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EliyasGethaun
    @EliyasGethaun 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤