ከነገ ችግርን መበደር አቁሙ / ህይወቴን የቀየረው የ2 ቱ እንቁራሪቶች ታሪክ ❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 262

  • @zemenawit
    @zemenawit  ปีที่แล้ว +59

    የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ ።” ኢሳ. 43፡1 8:35 የእቁራሪቶቹ ታሪክ

  • @darshweledemariam8948
    @darshweledemariam8948 ปีที่แล้ว +8

    ቃልዬ ያገሬ ልጅ አሰለቀሰሸኝ ሰው ለራሱ እህትና ወንድም ክፉ በሆነበት ጊዜ እንደዚ የሚያበረታ ቃል ጉልበት ነው አንዳንዴ ሰው እደዚ ያለውን ነገር የሚያሰታው ሰው ያሰፈልጋል ተባረኪ ዘርማዘረሸ ይባረክ ቃልዬ 💞💞💞

  • @emebetdemissie9318
    @emebetdemissie9318 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ትክክል ቃልዬ እግዚአብሄርን ተደግፎ ያፈረ የለም።❤🙏

  • @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
    @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ድክም ብሎኝ በጣም ኣንቺ ከሰማሁ ነው ወደ ራሴ የተመለስኩት እናመሰግናለን በጣም ምን ኣለ ነብዬ ሲራክ ነገ የነገ ክፋቱ ይበቀዋልና ስለ ነገ ኣትጨነቁ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክሽ
    እህት ወንድሞች ውስጣችሁ ሰላም ከናፈቀው ሰውን ውደዱት ዝም ብላቹ ዉደዱ ያኔ መኖር ትጀምራላቹ ውስጣቹ ያደፈጠ ጠላት ቦታው እለቀቀ ይሀዳል ፍቅር የሁሉ ዣንጥላ ናት

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      Tekekel thank you 😊 🌸💓

  • @tsigetsega657
    @tsigetsega657 ปีที่แล้ว +9

    Yesterday was history. Today is opportunities tomorrow, is mystery.
    My sister, God Almighty, bless you with more understanding and wisdom. Amazing message ❤️ thank you.

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 💕 💖

  • @hiwotbekele4010
    @hiwotbekele4010 ปีที่แล้ว

    እውነትም ዘመናዊት ቃል እውነት ለመናገር ደጋግሜ ነው የሰማሁት ለኔ ወሳኝ ነበር ምክርሸ እናመሰግናለን ።አትጥፊ

  • @letish3773
    @letish3773 ปีที่แล้ว +1

    ቃልየ ማዓረይ በትክክል በህይወት እስካለን ድርስ ተስፋ መቁረጥ ብፍፁም የለብንም
    እግዚአብሔር ሓሳባችን ሁሉ ይፈፅምልን እህቶቼ እግዚአብሔር ትልቅ ኣምላክ ነው ለታመነው ታማኝ ነው በእውነት

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Yes 💯 very true thank you my love 💓

  • @kedestmengestab597
    @kedestmengestab597 ปีที่แล้ว +5

    አንዳንድ ቀን ቂጭ ባልኩበት የልቤን ነገር መተሽ እምታዋይኝ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ ቃል መልካም ሁዳዴ።

  • @abebamehreteab5748
    @abebamehreteab5748 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ቃልየ ቆንጆ አንቺው እራስሽ የፀሐይ ብርሐን ነሽ 🙏ውድድ ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Oww betam amsegnalew yene konjo

  • @betelehemtamrat2560
    @betelehemtamrat2560 ปีที่แล้ว

    ሁሌም መልካም ነገር ምትናገሪሴት እዴትመታደል ነው እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @KikiKitchenwesi
    @KikiKitchenwesi ปีที่แล้ว

    Abet srat. Endat des teyaleshi begata. Thank you for sharing ❤️❤️

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 ปีที่แล้ว +6

    I needed to hear what you said today thank you

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      Oww 💕🌸💕🌸

  • @furtunatsgab6666
    @furtunatsgab6666 8 หลายเดือนก่อน

    ufffffff Qalye mnlbelsch yanchi videos Sbket New leni ke3-5 msemawu 😢❤❤❤❤❤ Endegna Eytemalalsku New Msemawu hulim leni Adis ❤ from Eritrea we love you ❤

  • @betlhemmesfin3352
    @betlhemmesfin3352 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ አንቺ የተባረክሽ ሴት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልሽ አደበትሽን እግዚአብሔር ሰለሚጠቀምበት ክብር ለሱ ይሁን መሻትሽን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክሽ ይሙላልሽ ተባረኪ!!

  • @maryseyumeurgas2858
    @maryseyumeurgas2858 ปีที่แล้ว

    አሜን የኔምርጥ አመሰግናለሁ ነገርንሁሉ ለበጎ ያርግልን

  • @aynalemashebir8781
    @aynalemashebir8781 ปีที่แล้ว

    እውነት አቺን ሳዳምጥ ውስጤ ደስ ይለዋል ይህ የፈጣሪ ሰጦታ ነው የሰውን ቀን እደምታሳምሪ አችንም ፈጣሪ እውነት ያሰብሽውን ይሙላልሽ እህቴ !!

  • @tsionmeskelu2163
    @tsionmeskelu2163 ปีที่แล้ว

    እግ/ር ኣንደበትሽን ይባርክ!❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁበት ቃል ውብብብብ አመሰግናለሁ👏👏💕💕💕💕

  • @eyerusalemeliasllemu1593
    @eyerusalemeliasllemu1593 ปีที่แล้ว

    betam ameseginalew kal hulem iketatelishalew egzabiher yibarikish💝💝💝💝

  • @Canada404
    @Canada404 ปีที่แล้ว

    ቃልየ የተባረክሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አሁንም ዘመንሽን ቤተሰብሽን ይባርክ ❤ አመስጋኝን ሰው ሰይጣን እራሱ ይፈራዋል ለምን ? ምክኒያቱም በምስጋና ድል ይገኛል ይላል መፅሀፍ ሲናገር ይህንን የመሰለ ምክር ያውም በዚህ ዘመን ና ጊዜ ስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ አስተይ ተባረኪ🥰👍

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ ውድ እግዛብሔር ባንቺ በኩል ደጋግሞ ለልቤ ይናገረኛል ።

  • @edelgemechu9620
    @edelgemechu9620 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ሁሌም ደስ ይበልሽ ቆንጅዬ ስወድሽ አመሰግናለው አስተማሪ ነው

  • @MekdiTube
    @MekdiTube ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሻል ቃልዬ በጣም በጣም አመሰግናለው ቃልዬ ተባረኪ ጠቃሚ ነገር ነው የመከርሽኝ 🙏❤

  • @bebimadina8686
    @bebimadina8686 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ቃልዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የእውነት ነው የምልሽ ቃላቶችሽ ልብ ውስጥ የሚገቡ ናቸው እኔም ነገን እየተጨነኩኝ ካለሁ ከ 1ወር በላይ ሆነኝ ከራሴ የለሁም ሸክም ሆኖብኝ ነበር ስሰማሽ ደስ አለኝ ሁላችሁም አላሽ ሸክምሽን ያቅልልሽ በሉኝ ውድ እህቶቸ ለማለፍ እየሞከርኩ እንደዚ ግዜ የከበደኝ የለም .ኑርልን ዘሙኒ እህቴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Ayzoshe yene konjo pray 🙏 🤲

  • @mektheo6323
    @mektheo6323 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your bright motivation Kalye!

  • @fikirweselamselamlehagerac3942
    @fikirweselamselamlehagerac3942 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ አሜን። አንቺ የምታስተላልፊውን መልዕክቾችን ሁሉ እያየው በጣም አደንቅሽለሁ።
    ዛሬ ግን ለምን ሃሳበን በኮሜንት ላይ አልገፅላትም አልኩኝ።
    እናም፡ቃልዬ የኔ ውድ እንቺ በጣም በጣም ጠንካራ፣ፈጣርን የምታከብሪ፣፣ጎበዝ፣ብርቱ፣መላተኛ፣ንፁና፣ፅድትድት ያልሽ ነሽ፣ብቻ ልዩ ነሽ በቃ፣በዛ ላይ ስቶች ንህጽናችውንና ራሳቸውን ጠብቀው እንድጎዙ የምታደርጊው ጥረት በጣም ይመቹኛልኝና ይህን ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁኝ
    ጌታ ረጀም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ ቃልዪ ወድሻለሁ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ተስፋ የምሰጥ ነዉ በጣም ኣመሰግንሽ ኣለዉ

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ኣቤት ትህትናሽ የዛሬም የነገን ብርሃን ነሽ በርቺ ቆንጅዬ🇪🇷

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🌸💓🌸💓🌸

  • @kidumekonen2113
    @kidumekonen2113 ปีที่แล้ว

    ትላንት ይሄን ችግር አልፈዋለሁ ያልኩት ሁሉ አልፌ አግብቼ ወልጄ እግዚአብሔር በደስታ ያኖረኛል ስሙ ይባረክ አሜን 🙏አንቺን ስሰማሽ ደግሞ ደስ ይለኛል የኔ ውድ እህቴ 😘

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +7

    ቃልየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ለሙላው የኦርቶዶክስ እምነት የከታይወች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም እደረሳችው አደረሰን ቃል በጣም ለኔ ጥንካሬነሽ እህቴ የማዳም ስራ በጣም ድክም አድርጎኝ ነበር አንችን ሳይ ደግሞ እጠነክራለው በጣም እወድሽ አለው እህቴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Love you too my dear 😘 ❤️

  • @natsnetbrhanealem8014
    @natsnetbrhanealem8014 ปีที่แล้ว

    Tmali ab kebid xnqet eye nire neza video ms semaeku xbuq wiale lomi kea tesie yria aleku btaemi eye zemesgneki😍

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ ปีที่แล้ว

    ሰለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን
    ቃልየይ የኔ ቆንጆ መክርሸ አጥንት ያጠንክራል ተባረኪ

  • @netsanetgebeyehu3323
    @netsanetgebeyehu3323 ปีที่แล้ว

    Kaliye betam new miwodish anchi yachi ene be lijnete mikenabat set nesh hulun video ayalew gn eskahun simeten saligelitsilish mekoyete yigermegnal gn betam tetekimebishal geta yibarkish lijochish be moges yidegu berch

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay3169 ปีที่แล้ว

    Amen tesfaye ads alewu thank you dear

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን
    @እኔስየማርያምልጅኝአሜን ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጀግና እህታለም አሺ አመሰግናለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      💕🌸💕🌸💕🌸

  • @gudayefeleke7365
    @gudayefeleke7365 ปีที่แล้ว +1

    U always give me what I really needed. May the almighty GOD bless u & your family

  • @hiwotalemayehu140
    @hiwotalemayehu140 ปีที่แล้ว

    Tkekelgna mker be tkekelgna geza!Thank you!❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen 🌸💕

  • @sebleabebe345
    @sebleabebe345 ปีที่แล้ว

    God bless you kaliye this is such an amazing thank you so much ❤️🙏🙏

  • @meseretgenene6531
    @meseretgenene6531 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 ปีที่แล้ว

    እግዛቤር በአንድም በሌላም ይናገራል ሠው ግን አያሥተውልም ለካ ልክ ነው አናመሠግናለን ቆንጆ💕💕💕

  • @meskimeski689
    @meskimeski689 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ በጣም እናመሰግናለን

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 6 หลายเดือนก่อน

    Kal,
    I felt you just made this video for me & my situation.
    Thank you so much sis.
    I am watching it again
    💗🙏🏿🍀

    • @zemenawit
      @zemenawit  6 หลายเดือนก่อน

      Berchi eshi yene konjo 🥰💜✨️✨️

  • @jesuslovesyou2861
    @jesuslovesyou2861 ปีที่แล้ว

    Wowww amazing. God bless you more and more sis 💞💞💞

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you so much 🤗

  • @metasebiafaji5748
    @metasebiafaji5748 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የእኔ ደባባ ተባረኪ ሁሌም የምታስተላልፊው ነገር ሁሉ ድንቅ ነው አመሰግንሻለሁ እሽ ዘመንሽ ሁሉ የተቃና ይሁን

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen 🌸 ❣️

  • @hrjrihdndjh6967
    @hrjrihdndjh6967 ปีที่แล้ว

    Betam telk sew nesh bewnt telk tesfa nw yestshgn yabertasheg 🥰🥰🙏🙏

  • @genettesfaye4250
    @genettesfaye4250 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በማርያም አትጥፊ🙏!
    ሁሌም ትናፍቂኛለሽ!.....
    ደግሞ እምር ብሎብሻል🥰🥰🥰......ሁሌም ይመርብሽ የኔ ብርቱ!!!
    እግዚአብሔር አምላክ ውስጥሽንም ውጭሽንም ውብ አድርጎ ነው የሰራሽ!.....ለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏!
    ሌላው ደግሞ እንኳን ለዓብይ ፆም አደረሰሽ🙏!.....ሀገራችንንና ቤተክርስቲያናችንን ሠላም አድርጎ ለብርሃነ ትንሳኤው ከቁጥር ሳያጎድለን በሰላም ያድርሰን🤲🤲🤲

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen ❣️ 🙏

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 ปีที่แล้ว +4

    'ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም' የፈጠረን አምላካችን የታመነ ነዉ ቃልዬ አመሰግናለዉ ኔቶርኩም እያስቸገረ ነዉ እደምንም አይቼሻለዉ❤

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 ปีที่แล้ว

    Yena konjo westeshem wechshem konjo neshe ufee yeha lena nw semonun tru simat aysemgnm andanda yadekmal nuroum gin egzarber yemsegn , thank you betam tebarki

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen ❣️

  • @rahelgulilat8163
    @rahelgulilat8163 ปีที่แล้ว

    Egziabeher yebarkshe lebeshem melekshem konjo neshi

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you so much yene konjo

  • @sosinakuma7322
    @sosinakuma7322 ปีที่แล้ว +1

    Hi kal endat neshe? Ebakeshe keze befit sele Amazon shipping weyem kusakus wede Ethiopian endat megzat endemecal information felega neber from Usa to Ethiopian. Please. Thank you

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ሶሲ ፣ የዚህ በፉት ከስድስት ወር በፉት ያስተዋወኩት ቪዱዩ ላይ ቁጥራቸው አለ አሁን አብረን እየሰራን አይደለው እና ደውለሽ እስቲ አናግሪያቸው እሺ ፣ ግን እቃ ይልካሉ በእርግጠኝነት

    • @sosinakuma7322
      @sosinakuma7322 ปีที่แล้ว

      @@zemenawitEshe Thank you!!

  • @ethio4421
    @ethio4421 ปีที่แล้ว +1

    Tikikil Kalye, Egzeabher kegna chigroch belay new !
    Thank you for your encouragement
    You show us life in different perceptions. Dena Selam Hugniln hulem

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      Amen amen ❣️ 🙏

  • @SofyyaiAli-ok8kl
    @SofyyaiAli-ok8kl ปีที่แล้ว

    ወይኔ ከኔጋ የዋልሽ ያደርሽ ነዉ የምትመስየዉ ችግሬን ነዉ የነገርሽኝ አመሰግንሻለሁ💕💕💕👍👍👍🙏

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว

    ትክክል ቃልዬ አስተሳሰብሽም እንደመልክሽ ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🌸💕🌸💕🌸💕

  • @tsiongirma1055
    @tsiongirma1055 ปีที่แล้ว

    Yana wed endatko bagugut endamadmtsish tabarkelgi lejocheshn egzabher latelke kumnger yabkalsh❤❤❤❤❤

  • @ebiieb7129
    @ebiieb7129 8 หลายเดือนก่อน

    እመሰገናሎና እህቴ❤❤❤❤

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ ปีที่แล้ว

    Tikikek My Bast💞
    ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን🙏

  • @getu859
    @getu859 ปีที่แล้ว

    በሰላም ነው ቃልዬ ጠፍተሻ ? ቃልዬ አንቺን አይችሄ ልጆችሽን ማየት ተመኘው ብታ ስተዋውቅን ደስ ይለኛል

  • @selamteddy4778
    @selamteddy4778 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ምክርሽ እንዴት ደስ ይላል በጣም ትክክል እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ😘😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen ❣️ 🙏

  • @melodihabeshastyle8153
    @melodihabeshastyle8153 ปีที่แล้ว

    Oh betayi k enkelf tenschi zemnaweit Bost arega betohn eyalku nw yeftkut TH-cam betam nafkeshnal xebikti fetret🥰💋

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      I miss youtube too 😄🌸💕🌸💕🌸

  • @admasmolla6648
    @admasmolla6648 ปีที่แล้ว

    Ewnet new kalye thanks Egzabher edme tena ystsh hasbacnen ykelln Amen wdaaaaa.

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤️ ♥️

  • @mayda77
    @mayda77 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲ታበረክ የኔ ውዴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🍇🍇🍇💔💔💔💔💔💔💔💔🍇🍇🍇🍇🍇🍇እግዚአብሔር ይመስገን ኡናተን ጌታ እግዚአብሔር ቻርሶ የባረክሺ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo 💕🌸💕🌸

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃልዬ እግዚአብሔር ይመሰገናል

  • @nahomiyohannes7980
    @nahomiyohannes7980 ปีที่แล้ว

    You are Beautiful inside and out may God continue to bless u and protect u from evil you are an inspiration to many.

  • @haregewoinhailu5906
    @haregewoinhailu5906 ปีที่แล้ว

    Thank you sis! God bless your life!

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen 🌸 🌸💕🌸

  • @alex-lo6wh
    @alex-lo6wh ปีที่แล้ว

    Thank you yene mar

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋንም አወኩሽ ውብዋ መካሪዬ ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ የኔ ቆንጆ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 ปีที่แล้ว

    አንች እቁ ሴት ተባረኪ እምሠሪው ሁሉ ለሂወቴ እረድቶኛል አሠግናለሁ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 ปีที่แล้ว

    የኔ አስተዋይ ዘመንዬ ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️

  • @zewdeatnafu7938
    @zewdeatnafu7938 ปีที่แล้ว

    ውይ ቃልየ ምን እንደምልሸ አላውቅም ሰንቲ ደግሜ እንደስመሁሸ እግዚአብሔር ሁሊም ያስብሸውን አሳክቶ ብደስታ ያኑርሸ የኔ ደርባባ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you yene konjo ❤️

  • @selamawitarega3979
    @selamawitarega3979 ปีที่แล้ว

    Thank you so much ❤❤❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ 🥰🥰🥰🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      💕🌸💕🌸

  • @hevenlee12327
    @hevenlee12327 ปีที่แล้ว

    Weseten sikefagne, sidekemegne yanchin video eyedegagemekugne ayalew. Beretat selehoneshigne amesegenalew🙏😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Oww berchi eshi yene konjo 🌸 and thank you 😊

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 ปีที่แล้ว

    always you show me the new way thank you so much my dear may lord give you more strength to shine for the world i love you

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo thank you 😊 💕

  • @mestawetreda3626
    @mestawetreda3626 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 ปีที่แล้ว

    Ewunet now tebarki 🙏🙏❤❤

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 ปีที่แล้ว

    እውነትሽን ነው ሁሉ ነገር በእግዚአብሄር ፈቃድ ነው የሚሆነው ጥሩ ምክር ነው::

  • @MekdesTadesse-p9j
    @MekdesTadesse-p9j ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤you are so kind thank you

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 ปีที่แล้ว

    አንቺም እንኳን ሰላም መጣሽ ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 💕

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 ปีที่แล้ว

    Waw thanks for sharing ❤❤

  • @BuzayehuKebede
    @BuzayehuKebede ปีที่แล้ว

    yene mar thank you

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 ปีที่แล้ว

    Ere kaliye tifash.
    Welcome Enquan Adirisish 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      💞💞💞💞

  • @fantakidus4343
    @fantakidus4343 ปีที่แล้ว

    Wow! This my problem too thank you so much!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      You're very welcome my dear 😘 🌸

  • @wolderufaelmarta3781
    @wolderufaelmarta3781 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ቃልየ

  • @saadahuasein6302
    @saadahuasein6302 ปีที่แล้ว

    Bagzabhre yamtetaman mirx sat sate malte bamlkwa lay Hulu nagrwan ysaxach yatdalich mknyatum egzabhren yayazach sate hulam bhewat tnoralch bamlkwa tarefalch❤❤❤

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 ปีที่แล้ว

    thanks a lot kalye❤😘

  • @tsegeredamekuriya1614
    @tsegeredamekuriya1614 ปีที่แล้ว

    Oh thanks 🙏 tbarkiy

  • @werketesere750
    @werketesere750 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🌸💕💕🌸💕

  • @zemaem7998
    @zemaem7998 ปีที่แล้ว

    በዛሬው ቀን ይሄን ቪዲዎ ያሳየኝ በምክነያት ነው እህቴ ተባረኪ። በተለይ ለኔ🙏❤

  • @kidstabebe5696
    @kidstabebe5696 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ እህት

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen ❣️

  • @hanitube6630
    @hanitube6630 ปีที่แล้ว

    Woow tebarki kalye

  • @gabelavebast
    @gabelavebast ปีที่แล้ว +1

    አምሮብሻል

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you yene konjo ❤️ 😘

  • @Rosina.K
    @Rosina.K ปีที่แล้ว

    GOD bless you yenekonjo for your amazing advice! You are absolutely right 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽Amen

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️

  • @muluababumuluababu19
    @muluababumuluababu19 ปีที่แล้ว

    Sewadsh eko 😘

  • @eli-solhabshatube8625
    @eli-solhabshatube8625 ปีที่แล้ว

    ሳላየው ማለት ነው ክክክ እንኳን ሰላም መጣሽልን ማር

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️

  • @ሲፓራ
    @ሲፓራ ปีที่แล้ว

    thank you 🥰🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🌸💕🌸💕

  • @helenghirmay5401
    @helenghirmay5401 ปีที่แล้ว

    You blessed 🙌

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🌸💕🌸💕

  • @helentefera8867
    @helentefera8867 ปีที่แล้ว

    እውነትነው እህቴ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen ❣️

  • @ናታኒም-ነኝ
    @ናታኒም-ነኝ ปีที่แล้ว

    እወድሻለሁ እህቴ ❤❤❤