ህዝብን ጉድ ያስባለ ድርጊት በ80 ሚስቱ ላይ ሰራተኛዋን አገባ ። ሰው ሁሉ ደንግጧል !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 966

  • @AsEr-u5z
    @AsEr-u5z หลายเดือนก่อน +27

    ውድሜ ጌታ ይባርክህ እነሱን በሕግ ይጠየቁ

    • @negateyasinyeshe6365
      @negateyasinyeshe6365 หลายเดือนก่อน

      ሁለቱም ለፍርድ ይቅረቡ ይች ቆሻሻ

  • @genettekele5696
    @genettekele5696 หลายเดือนก่อน +49

    ወንድሜ ተባረክ ሁለቱ ለፍርድ ይቅረብ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 หลายเดือนก่อน

      Exactly 💯

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 หลายเดือนก่อน

      betidar lay tidar wenjel nw
      Esu mistun gelo nibretwan liwers nw yemifeligew

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 หลายเดือนก่อน +64

    የኔ ጀግና ፓሊስ ንገር❤❤❤❤🇪🇷 ሰራተኛ እድሜሽን ይጠር ባለጌ

    • @AsdDsa-d9l4v
      @AsdDsa-d9l4v 25 วันที่ผ่านมา

      ያሳጥራት ወላሂ ይድፋት

  • @bitanyahadasalem6878
    @bitanyahadasalem6878 หลายเดือนก่อน +18

    ብጣዕሚ ዝሕዝን ጹቡቅ ጌርካ ስ ጊሕፍካዮ ንስኺ ካኣ ጽባሕ ክትረኽብይያ ኢኺ ኢድ ሰታሒት ጸናሒት

  • @Edlawit-k4u
    @Edlawit-k4u หลายเดือนก่อน +24

    ጀግናቺን በርታ❤❤❤❤

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 หลายเดือนก่อน +31

    ሚስትዮዋ በጣም ጨዋና የተረጋጋች ናት። ፍርዳቸውን ማግኘት አለባቸው።

  • @Solomon-w6c5g
    @Solomon-w6c5g หลายเดือนก่อน +18

    እዝጋብሄር ይርዳህ ወንድም በርታ

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 หลายเดือนก่อน +43

    ጋዜጠኛው እግዚአብሄር ይባርክህ እኔ ላንተ ክብር አለኝ ለተበደሉት ደራሽ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይህን

  • @mhirat
    @mhirat หลายเดือนก่อน +18

    የኔ ጀግነ እግዝሐብሄር ይጠብቅህ የምትሉ 👍👍👍

  • @muluwayessa3168
    @muluwayessa3168 หลายเดือนก่อน +10

    እባክህ ወድሜ እርዳት እኔ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የግፍ ግፍ እየተሰራባት ነዉ በጣም ታሳዝናለች

  • @AlemenshMrsha
    @AlemenshMrsha หลายเดือนก่อน +20

    አንጀታችን አርሰን በናትህ እነዚህን ስዶች ልክዕ አስገባልን እግዚኣብሔር ይጠብቅህ

  • @TesfaneshTiku-o5c
    @TesfaneshTiku-o5c หลายเดือนก่อน +44

    ባል ሲያጡ እንደ ሰራተኛ እየገቡ የሰው ትዳር ይበጠብጣሉ መተታሞች 😮😮😮

  • @MaryaMaryaa123
    @MaryaMaryaa123 หลายเดือนก่อน +13

    ምን ጉድ ነዉ ሠዉ ይተዘበኛል አይሉም ፈጣርንእንኳን አይፈሩም ሠራተኛዉና ባል ተብየዉ ጀግናችን ለሕግአቅርብልን ንብረቷን ይሥጣት

  • @dababafaye2793
    @dababafaye2793 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና ጋዜጠኛ የኔ ወንድም ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ

  • @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
    @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ หลายเดือนก่อน +24

    የኔ እህት የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስሚ መፍትሄ አለው ልክ እናንዳንቺ እንደዚህ ብዙ መፍትሄ አግኝተዋል😢 የኔ እህት ትድኛለሽ ፀበልም ሂጂ

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru หลายเดือนก่อน +28

    የሆነ ነገር አርጋበት ነው አቆሙ ያሰታውቃል ለህግ አቅርባቸው የተረገምሺ እንዲያማ እያወቅሺ ይህ ትሰሪያልሺ የአንችም መጨረሻው ከሶ የባሰ ያርግልሺ መናጢ እርጉም ነሺ ጌታ የሰራሺ ይሰጥሺ

  • @bushman3946
    @bushman3946 หลายเดือนก่อน +14

    ገመና ሾ ጎበዝ በርታ🎉🎉🎉

  • @ueuri3r
    @ueuri3r หลายเดือนก่อน +19

    ሰራተኛዋ መተ ት አሰርታባቸው አለች ልጁን ጸበል ውሰዱት

    • @AyalAshenafi
      @AyalAshenafi หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነው

  • @addisderasa5985
    @addisderasa5985 หลายเดือนก่อน +22

    ሰራተኛዋን ሰቅሎ መግረፍ ነው ባልተብየው ግን እግዚያቤር የስራክን ይስጥክ አንድ ቀን ይገባካል ፍትህ ለአገሬ😢😢😢😢

  • @GennetGennet-u2b
    @GennetGennet-u2b หลายเดือนก่อน +7

    ጋዜጠኛው❤❤❤❤ ተባረክ

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 หลายเดือนก่อน +14

    ጋዜጠኛው አንተ ጀግና ነህ በርታ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot หลายเดือนก่อน +59

    እባክህ ይህንን የዳፒሎስ ልጅ ክሰስላትና ንብረትዋን አሰጣት

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 หลายเดือนก่อน +16

    ፀበል ፀበል ዉሠድት ሠዉየዉን😢😢😢

  • @EgigSead
    @EgigSead หลายเดือนก่อน +27

    መተት አርጋበታለች 100% ጋዜጠኛው ቶሎድረስላቸው

  • @genetn9512
    @genetn9512 หลายเดือนก่อน +12

    ወንድሜ ያቺ ጓደኛዋ ሰራተኛ አገናኝ የሆነ ነገር እያረጉ ነው ጓደኛ ተብየዋ ጠበቅ አድርጎ በመያዝ ወደ ፀበል ያለበት ቦታ ዉሰድዋት ትድናለች እውነታውን ይውጣል

  • @aminahasen161
    @aminahasen161 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ተባረክ

  • @FelixKoppel-mj5pq
    @FelixKoppel-mj5pq หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ ተባርከ🙏❤️

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄር ይድረስልሽ ዮሆነ ነገር አለ ወዶ አይደለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቤቴ ትላለች የሰው ቤት አፍርሶ ቤቴ ትያለሽ 😢😢😢😢ወዶ አይደለም ሰራተኛዋ ጋር የሆነ ነገር አለ ባለቤትሽን ይዝሽ ፀበል ሂጂ መፍትሄው ፀበል ነው ልጄ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @AassddAassdf-w8l
    @AassddAassdf-w8l หลายเดือนก่อน +19

    ጋዜጠኛዉ እዴት ነህ አላህ ይጠብቅህ በአላህ ከተቻለ ይሄን ሰዉይ አሳስሩት ይሄ ባለ እቺማ ሰራተኛ ተብዬ ይድፍሽ ባለጌ

  • @emanmohammed8137
    @emanmohammed8137 หลายเดือนก่อน +11

    ትክክክክል የኔ ጅግነ

  • @tigistteferi1805
    @tigistteferi1805 หลายเดือนก่อน +13

    ምን አይነት ብልግና ነው ሆን ተብሎ የተደረገ ነው አምጭዋንም ጓደኛ መጠርጠር ነው ባለቤት ማነው ግን አሰሪና ሰራተኛ መለየት አለበት

  • @FelixKoppel-mj5pq
    @FelixKoppel-mj5pq หลายเดือนก่อน +6

    ጋዜጠኘው በውነት ተባርከ አባቴ

  • @mulukenmeseret-os1bd
    @mulukenmeseret-os1bd หลายเดือนก่อน +10

    በርታ ከተጎዳ ሰው ጎን ሁን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ

  • @KelemWorkench
    @KelemWorkench หลายเดือนก่อน +11

    ፈጣሪ የሴኦል ህይወት ያርግባቹ. በርታ ብቻህን አትሁን

  • @MeketeGetahun-l1k
    @MeketeGetahun-l1k หลายเดือนก่อน +9

    ፈጣሪ በሽታውን ለእናተ ያርገው!

  • @Solomon-w6c5g
    @Solomon-w6c5g หลายเดือนก่อน +13

    አቤት አቤት መጨረሻ ግዜ የሚባለው ደርሰናል

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo หลายเดือนก่อน +15

    2 Corinthians 5 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ
    17: ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።

  • @lubabayeshak7324
    @lubabayeshak7324 หลายเดือนก่อน +11

    ጋዜጠኛ ጀግና ነህ እርዳት በናትህ።

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 หลายเดือนก่อน +15

    ልጅቱ በሁለቱላይ የሆነነገር አድርጋባቸዋለች

  • @Yosebeny
    @Yosebeny หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛዉ አንተ ጀግና ነህ በርታ 👌👌👌👌👌

  • @tigistteferi1805
    @tigistteferi1805 หลายเดือนก่อน +11

    ምስቅልቅላችሁን እግዚአብሄር ያውጣው

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ❤❤❤

  • @የተዋህዶልጅ-በ8ዀ
    @የተዋህዶልጅ-በ8ዀ หลายเดือนก่อน +13

    መቴት ሚባለዉ ነገር አድርድርጋ ነው ዎዴ ፀበል ዉሰዱት ሳዉዮን 😢😢😢

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 หลายเดือนก่อน

    ቆንጂት ላይ የሆነ ነገር ይኖራል ፀበል ዉሰዱዋት ፣ ካንስሰሩም ድግምት ሊሆን ይችላል ፣ ሰራተኛዋን የላከቻት ሴት ጋም የተደነቀ ነገር ይኖራል እንዳትለቃቸው ጀግናችን

  • @alemchane8283
    @alemchane8283 หลายเดือนก่อน +15

    ይኸ የሰይጣን ስራ ነው ሰራተኛዋ መተት አድርጋበት ነው ፀበል ውሰዱት

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ หลายเดือนก่อน +10

    ሳዉዮ ዎዴ ፃባል ዉሳደ 👍👍👍

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n หลายเดือนก่อน +19

    የዘንድሮ ሰራተኞች ምን እያደረጉባቸው ነው ያለመቅጠር ይሻላል መሰለኝ።

    • @HanamariamKitaw
      @HanamariamKitaw หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ ሰራተኛ ስለምጠላ ይሄዉ ስራየን ትቼ ልጄን አሳድጋለሁ

    • @Tnbit-h4n
      @Tnbit-h4n หลายเดือนก่อน

      @@HanamariamKitaw ይሻልሻል መተታቸውን እያደረጉ ነው ትዳር የሚበትኑት።

  • @AlemKebede-q4w
    @AlemKebede-q4w หลายเดือนก่อน +3

    ስራተኛዋ ሁለቱም ላይ መተት አድርጋባቸዋለች ሁለቱም ወደ ፀበል መሄድ አለብቸው ስራተኛዋ እድሜሽ ይጠር

  • @Ezu-i3s
    @Ezu-i3s หลายเดือนก่อน +11

    ወይ አገሬ የጉድ አገር ሆነሽ ቀረሽ ባልየው ግን አፈር ብላ ልክስክሰ።

  • @HanaDesalegn-r7pKHN
    @HanaDesalegn-r7pKHN หลายเดือนก่อน +2

    Tebarekilgn wondime libe ereka🎉🎉🎉🎉

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 หลายเดือนก่อน +8

    ከሷ የተሻለች ካገኘሁ እፈታታለሁ አለ የቃልኪዳን ትርጉም አታውቅም

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናችንበርታ ባልዮው ወዶአደለም መተት ፀበል❤❤

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ ጋዜጠኛሁ አንደኛ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u หลายเดือนก่อน +10

    ,አፍር ልብላ አስጠቁላበት አለች ሠራተኘዋ በህግ ያዛት እሱንም ፀበል ዉሠዱት የኔ አባት ወዶ አይደለም.አስይዘዉ አለች በደብተራ በፍጥነት ፀበል ይሄድ😥😥😥

  • @ወለተ-ሠንበት
    @ወለተ-ሠንበት หลายเดือนก่อน +54

    እኔ ሰራተኛ የመቅጠር አቅሙ ቢኖረኝ እራሱ አልቀጥርም😢😢😢😢😢😢 እራሴ እሰራለሁ

    • @ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ
      @ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ለሁለት ስው ቀላል ነው እኮ እኛ ውጭ ያለን ስው ች የቤቱንም የውጩንም ጥንቅቅ አርገን የምንስራ

    • @Hayat-jf9pb
      @Hayat-jf9pb หลายเดือนก่อน

      እኔምሆ😂😂😂😂😂😂😂በገዛጄባሌን😂😂😢

    • @ወለተ-ሠንበት
      @ወለተ-ሠንበት หลายเดือนก่อน

      @Hayat-jf9pb እደዛ ነዉ ዉዴ😂😂😂

    • @ddddddddddsd
      @ddddddddddsd หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ועח
    @ועח หลายเดือนก่อน +3

    ጎደኛሽ ናት ጠላትሽ የሆነ ነገር አድርግበት ነው ይህች አረሜኔ ወደ ጸበል ይዘሽው ሂጂ 🙏🇪🇷

  • @tiruaragau
    @tiruaragau หลายเดือนก่อน +8

    ነፍስህ ይለፍ እሷ ቢያማት በገንዘብ አልገዛችውም የጅህን ይስጥህ

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ ፡ ጋዜጠኛ

  • @DeseFikado
    @DeseFikado หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ መጠዬቅ ያደረክላቸዉ ሰዉዬ እንደዛሬ አናደኸኝ አላዉቅም : ደነዝ ነህ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ይሙት ጀግና ነህ ጋዜጠኛው ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg หลายเดือนก่อน +4

    Ow my God sorry sis

  • @LeylaKedir-ui3pn
    @LeylaKedir-ui3pn หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምትገርሚው ሴት ልጅ ነሽ ነገ ምን እንደምትሆኚ አታውቂም ሰማንያ እስካላቸው ድረስ መክሰስ ትችያለሽ አይዞሽ እህቴ ልክስክስ ነው

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 หลายเดือนก่อน +30

    ሂወታችሁ የሁለታችሁም ሲኦል ይሁንባችሁ ኢንሻአላህ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ እናንተ ኢትዮጵያዊኖች ሴቶች እንደ ነጭ አገሮች እራሳችሁ ሰርታችሁ ብሉ በትዳርም በሁሉም ነገር እየተበደላችሁ ነዉ በጣም አስቸጋሪ ነገር ነዉ

  • @hedasamare3701
    @hedasamare3701 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ ጉድ የኢትዮጵያ ሰራተኞች በእኛ ጊዜ አረብ ሀገር ስንሰራ እንደዚህ አላረግንም

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd หลายเดือนก่อน +1

    ወይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ หลายเดือนก่อน +86

    ፃባል ፃባል ፃባል የምትሉት 👍👍👍

    • @asnakechzewge9071
      @asnakechzewge9071 หลายเดือนก่อน +5

      በኢየሱስ ስም

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪🤝🤝🤝👌👌👌

    • @nehemiah6931
      @nehemiah6931 หลายเดือนก่อน

      ፃባል ምን ማለት ነው???

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y หลายเดือนก่อน +2

      ፃበል ፃበል ማለት ምን ማለት ነው ??ፀበል በል ካልሆነ አትፃፉ ኤ 😏😏😏

    • @ManayErmias
      @ManayErmias หลายเดือนก่อน +2

      Tsabali ayadinim Eyesus ena Eyesus bicha nawu madinawu awunim Eyesus yadinal❤❤❤

  • @endaleTerefe
    @endaleTerefe 25 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ እርዳት

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ ዘድሮ እረ ምን አይነት ጉድ ነዉ

  • @Beti-n4p
    @Beti-n4p หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @edendak5588
    @edendak5588 หลายเดือนก่อน +3

    Esye yene jegina Berta egzabher yebarkih.

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer หลายเดือนก่อน +2

    እሽ ወንድም አላህይጠብቅህ

  • @zaresma
    @zaresma หลายเดือนก่อน +10

    የሆን ነግር አስደረጋበት ነው😢

  • @RashadDadi-r9r
    @RashadDadi-r9r 19 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያንሳሽ ሰራተኘ ተቢዬ

  • @Martejes
    @Martejes หลายเดือนก่อน +4

    በጋብቻ ላይ ጋብቻ በህገ መንግስቱ መሰረትእስከ እስር ድረስ ያደርሳል

  • @Nema-n3q
    @Nema-n3q หลายเดือนก่อน +2

    ልጂ እኮ ወዱ አይመስልኚም ሚስኪን እረ ወደየት እየሄድን ነው እዋይ

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ የእኛ ጀግና ጋዜጠኛ ቃልህን እንደምታከብርልን አምንሀለው እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ሽ አመት ኑርልን ሴት እቃ እንዳልሆነች ልክ አስገባው ከሁሉም ንብረት እኩል አካፍላት ይሄ ውሻ ጭቅላት ያለው ወንድ መቸም አይጠቅማትም

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd หลายเดือนก่อน +1

    ዋይ ዋይ😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 หลายเดือนก่อน +3

    ወድጋዜጠኛነህአደንቅሀለሁ❤❤❤❤

  • @moshezamana6456
    @moshezamana6456 หลายเดือนก่อน +1

    ታሳየኝ አለህ የእኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 หลายเดือนก่อน +15

    ሰዉየውን ስፕራተኛዋ የሆነ ነገር አርጋዋለች ከራሱ ጋር አይደለም

  • @GizaLekulu-b6i
    @GizaLekulu-b6i หลายเดือนก่อน

    እባክህ እግዚአብሔር ይርዳህ ይችን እህታችንን እርዳት እንዴት እንዲህ ግፍ ይደረግባታል ? ገመናዎች እናውቃችኋለን የቆንጅትን ነገር ከዳር እንደምታደርሱት በርቱልን ባል ተብዬው ዋጋውን ማግኘት አለበት ።

  • @FaizaFehktj
    @FaizaFehktj หลายเดือนก่อน +3

    👍 ይገባታል ይገባታ

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd หลายเดือนก่อน

    ቆንጅት ዬኔ ውድ አይዞሽ
    ጋዘጣኛችን አደራ በናትክህ😭😭😭😭

  • @FoziyaDelil-k7c
    @FoziyaDelil-k7c หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ነው የምታሰጠላው ሰራተኛዋ ፍጣጣአ

  • @comceill4193
    @comceill4193 หลายเดือนก่อน

    ጉበዥ ጋዜጠኛ በርታ እርዳት እባክህ ሚስቱን አግዛት ሰራተኛዋን አባራት

  • @ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ
    @ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ หลายเดือนก่อน +3

    ምን ጉድ ነው
    🤔🤔

  • @crow2lio972
    @crow2lio972 หลายเดือนก่อน

    Gazetegnaw betam fezeza jezba nhek I like ye neser ayn

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p หลายเดือนก่อน +4

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @NaryOuannes
    @NaryOuannes หลายเดือนก่อน

    ጀግናዬ በረታ አለሀ ይጠብቅህ በአለሀ ከጎኖአ ሁን በጣም ታሳዝናለች

  • @ft381
    @ft381 หลายเดือนก่อน +8

    የሜስቱ ጓደኛ ተከታትለህ አስጨንቀህ ጠየቃት ተሳ እጅ አለበት የሆነ አስደርጋባትነው ተከታተለት

  • @nigistgashaw
    @nigistgashaw หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ጀግናነህ በህግ የእጃቸውን ማግኘት አለባቸው የሱዋን በሽታ ለሱ ያሮግለት

  • @tetr4232
    @tetr4232 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ብሆን አናቷን ነበር በዲንጋይ የምላት

  • @Hasen-lg8du
    @Hasen-lg8du หลายเดือนก่อน +1

    ፌቅሬከለለበትምንታርጋለሺ

  • @AlexAddis-jp9tk
    @AlexAddis-jp9tk หลายเดือนก่อน +3

    ሁለቱ ለፍድ ይቅረቡ።

  • @jurmaqtr8999
    @jurmaqtr8999 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ በእግዚአብሔር ዘነድ ሰውና ሰውን ማጣለት እግዚአብሔር የሚፀየፈው ነው

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 หลายเดือนก่อน +6

    መቸም የኢትዮጵያ አጋንት በሰፊው እየሰራ ነው እግዚአብሔር ይገስጠው እና ሰራተኛዎ አድርጋበታለች ሟርተኛ እግዚአብሔር ይገስጣችው

  • @FetleworkAbesha
    @FetleworkAbesha หลายเดือนก่อน

    እባክሕ አግዛት በምትወዳት እናትሕ ቢየሀሎ የኔ ጀግና ነሕ

  • @יקבהמולה
    @יקבהמולה หลายเดือนก่อน +18

    ሰራተኛዋ ግን ያልታሰበ ነገር ይጣልብሽ ውይ ብሎ ትዳርህ ትዳር አይሁን 😢😢

    • @HanaDesalegn-r7pKHN
      @HanaDesalegn-r7pKHN หลายเดือนก่อน

      Amn yargilat ich gaxwox woyine teqaxelkuko😢😢😢😢

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን

  • @rigbelemlem3909
    @rigbelemlem3909 หลายเดือนก่อน +1

    Awo jiginachin tebaberat yichi lej