ጦማር፡- ምክረ አበው በ15ኛው ሐዊረ ሕይወት ላይ የተሰጠ ክፍል አራት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።

    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

  • @tadessekassa2222
    @tadessekassa2222 4 ปีที่แล้ว

    በህይወት በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 4 ปีที่แล้ว +1

    ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእድሜና በጤና ይጠብቅልን።
    እኛም በሰማነው ቃለ እግዚአብሔር መልካም ፍሬ እንድናፈራና ፤
    በጎ ሥራ እንድንሠራና በቸርነቱ ይርዳን።
    ፕሮግራሙን በያለንበት ሆነን እንድንከታተል ለረዱን የማህበረ ቅዱሳን
    አባላት ፀጋና በረከቱን ያድልልን።

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥፍጥ የሚል በዕውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ክፍል አድና ሁለት ልከልስ በጣም ይጥማል በዕውነት መምህሮቻችን የተዋህዶ እንቁ በርቱልን የህይወትን ቃል ይስጥልን💝

  • @bebetube5579
    @bebetube5579 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን::

  • @akliluaberra7949
    @akliluaberra7949 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎት ያሰማልን ለስተማሩን ለመከሩን መምህሮቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎትን ያሰማን

  • @ethiofield3481
    @ethiofield3481 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwotn yasemaln

  • @ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ
    @ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት የመምህር ትምህርት ትክክልና እውነት ነው
    ቃለ ህይወት ያሰማናል
    FB ለብዙ ዓመት ተጠቅማለው 500 friend ሞልቶኝ ከ200 ሰው በላይ flows ነበረኝ
    አብዛኛውን የFB ግዜዬን የማጠፋው በሃይማኖት ግሩፖች ላይ አሳልፍ ነበር
    ብዙ ከመጠቀሚ የተነሳ እምነቴን ሲሰድቡ ለማያቸው ሰዎች በአግባቡ ከመመለስ ይልቅ ወደ ስሜታዊ ስርዓት አልበኝነት ለወጠኝ ከመንፈሳዊ ህይወቴ አስወጣኝ
    FB የፀሎት ጊዜ ይወስዳል ከጓዶኞቻችን ጋር ልናሳልፍ የሚገባንን ግዜ ይሻማል በአግባቡ እንዳንተኛ ያደርጋል
    እኔ በጣም ብዙ ነገር መናገር ይቻላል
    አንድ ቀን ግን ወደ ልቦናዬ ስመለስ ሙሉ ለሙሉ FB ዘጋውት ይሄው ከ2 ዓመት በላኝ ሆነ ካቆምክ
    እግዚአብሔር ይመስገን አሁን TH-cam ብቻ ነው የምጠቀመው እሱንም የሚሰሙና የማይሰሙትን እየመረጥ ነው
    መንፈሳዊ ህይወታችንን ከሚፈታተነን ነገር ሁሉ ልንርቅ ይገባል

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 4 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን ተሰምተው አይጠገቡም። ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን

  • @godolyasasgedom2154
    @godolyasasgedom2154 4 ปีที่แล้ว

    amen 3

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል ።

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራኖቻችን ቃል ሕይወትን ያሰማል

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባቶቻችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ኑሩልን

  • @kifledereje5917
    @kifledereje5917 4 ปีที่แล้ว

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ትምርት

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 4 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ እንቁወቻችን መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተን የሰጠን አምላካችን ክብርና ምስጋና ይገባው እኛንም የምሰማውን አስተዋይ ልቦና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ 4 ปีที่แล้ว

    አሜንቃለህውት ያስማልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወሳኝ ትምህርት ነው

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @yogneshyognesh796
    @yogneshyognesh796 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትያሰማልን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @ቃልየማርያምልጅ-ጀ5ደ
    @ቃልየማርያምልጅ-ጀ5ደ 4 ปีที่แล้ว

    ጀምሩት እጂ

  • @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
    @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ 4 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ያለውን ት/ትማ ማን ይሰማዋል ጥበቡን ማስተዋሉን ያድለን