በኛ ዘመን ይህን ማየት ምንኛ መታደል ነው ..ባሕር ላይ የታነፀው ቤተመቅደስ....ምልክት ለሚሻ ትዉልድ...ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @fitsumeshetu4269
    @fitsumeshetu4269 ปีที่แล้ว +3

    የቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ አምላክ ቤተክርስቲያኑን ለመሳለም ለመጎብኘት ያብቃን ።

  • @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ
    @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ ปีที่แล้ว +7

    የአባታችን ቅዱስ ይምሀረነ ክርስቶስ በረከቱ ይደርብን በጸሎቱ በአማላጅነቱ ይማረነ።
    የዛሬ 6/7 አመት አይቸዋለሁ በጣም ቅዱስና ድንቅ ተዓምር ያለው ደብር ነው በስዐቱ በጉብኝት መልኩ ቢሆንም ያን ቀን ግን አሁን ላይ በሆነ ብዬ ተመኘሁ!
    ለምን ብትሉኝ ስለ እምነታችን ትንሺም ብትሆን ማወቅና መረዳት ስንጀምር አሁን በሆነ ብዬ ተመኜሁ በቃልኪዳኑ አምኜ ተማምኜ ብዬ ነው አምላከ ቅዱስ ይምሐረነ ክርስቶስ ቅዱስ እግዚአብሔር በቃል ኪዳኑ ይማረነ አሜን።❤
    አለማመኔን እርዳው ጌታዬ😢

  • @alemtsehaywajebu9451
    @alemtsehaywajebu9451 ปีที่แล้ว +1

    የጻድቃን በረከታቸው ይደርብን ET Midia ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱ

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 ปีที่แล้ว

    በእውነት ይችን ቤተክርስትያንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስጌን ድንቅ ታአምር ነው

  • @mulualemnewadem5217
    @mulualemnewadem5217 ปีที่แล้ว

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ክብር ምስጋና ለአለሙ ፈጣሪ ይሁን

  • @ffgtgh8589
    @ffgtgh8589 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ቡራኬያችሁ ይደርስኝ ስለአየኃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛላችሁ በባላችሁበት ።

  • @silasadwa6045
    @silasadwa6045 ปีที่แล้ว

    መዳነአለም አማኑኤለል ባለወልድ ዘመን ይስጥልን +++

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 ปีที่แล้ว +2

    የቅዱስ ይምረኃነ ክርስቶስ ረድኤት በረከት፣የቅዱሳን አፅም በረከት ይድረሰን
    አምላከ ይምርኃነ ክርስቶስ ይማረን
    አምላከ ይምርኃነ ክርስቶስ ይማረን
    አምላከ ይምርኃነ ክርስቶስ ይማረን አሜን

  • @ፍርወይኒ-ወ1ፀ
    @ፍርወይኒ-ወ1ፀ ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኪዎ ይድረስን ሀገራችን ሰላም ያድጋልን ለደጃቸው ያብቀን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቡራኪዎይድረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን ለደጃቸዉ ያብቁኝ❤❤❤

  • @AmNa-vc9nc
    @AmNa-vc9nc ปีที่แล้ว

    በረከታችሁ ይድረሰን ድቅ ነዉ በጣም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @mulug5598
    @mulug5598 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኪያችው ይድረሰን

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ላሊበላችን ይሰራልን ከምነግራችሁ በላይ ይጠቅመናል

  • @እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayenalemabebe
    @ayenalemabebe ปีที่แล้ว

    የአባታችን በረከት ይድረሰን

  • @tenayezerihun9894
    @tenayezerihun9894 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እኔም ሄጄበታለህ በጣም የሚደነቅ ቦታነው በረከታቸው ይደርብን ለናንተም ይስጣችሁ!!

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ከ አዕምሮ በላይ ነው አምላካችን ስለ ይምርአነ ክርስቶስ ብሎ ይማረን ሀገራችንን እና ቤተ ክርስቲያናችን ይጠብቅልን ።❤❤❤

  • @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ

    እፁብ ድንቅ ነው የፈጣሪ ስራ

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 ปีที่แล้ว

    ንጉሱ ፃድቁ ቅዱስ ይምርሃነክርስቶስ ፍቅርና በረከትህ ይደርብን እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ 2013 ሂጀ አይቸዋለሁ በጣም ድንቅ ነው

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 ปีที่แล้ว

    ኣሜንንንንንን❤

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይድረሰን ❤❤❤

  • @Israel9563
    @Israel9563 ปีที่แล้ว

    እፁብ ድንቅ እግዚኦ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว

    ምስክሮችህም ድንቆች ናቸው ነብሴ ፈለገቻቸው ይደንቃል የክርስቶስ ስራው የፃድቃን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን የስፍራው በረከት ይደርብን አሜን

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 ปีที่แล้ว

    በቅድሚያ የኢቲአርት አዘጋጆች በጣም አመሰግናለሑፕሮግራማችሑ በጣም አስተማሪ ነው የአባታችን ቅዱስ ይምራነ ክርስቶስ በረከቱ ይደርብን

  • @TaraQouz
    @TaraQouz ปีที่แล้ว

    Bitsu'i Abune Ermiyaas buraakewo yideribbin❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም እፁብ ድንቅ የአባቶቻችንን ጥበብ ነው ያየነው ያሁኑ ትውልድ በወሬ ብቻ ደንዝዟል እንኳን ታሪክ ሊሰራ ቀርቶ በእምነቱ መፅናት አቅቶት ሲንገዳገድ እያየን ነው
    በላስታ ዙሪያ ተወላጅ ነኝ
    ቦታውን ግን አላውቀውም ትክክለኛው ቦታው የት ነው ? ተከዜ ሐይቅ ወደ ዋግኸምራ ነው ወይስ ወደ ላስታ መቄት ነው? ቦታውን አሳውቀኝ እበካህ ወንድሜ
    የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን።

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMENNNÑÑN YE KEdus abbatach berrjet yederbn🤲💒🤲💚💛❤️🤲💒🤲

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእውነቱ እፁብ ድንቅ ነው የአባታችን ይምርሀነ ክርስቶስ በርከታቸው ይደርብን አሜን፫

  • @yeshewubet855
    @yeshewubet855 ปีที่แล้ว

    Kalehiot yasemaln

  • @טזטה
    @טזטה ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ፣ነገር ፣እግዚአብሔር ፣ይመስገን 🤲🤲🙏🙏💒💒

  • @TaraQouz
    @TaraQouz ปีที่แล้ว

    Ameeen Ameeen Ameeen ye kidusaan bereket yideribbin Ameeen Ameeen Ameeen ❤❤❤❤

  • @ayahlushmamoabebe7512
    @ayahlushmamoabebe7512 ปีที่แล้ว

    ET Art ምንአለበት ለእንደዚህ አይነት ቦታ ጉዞ ብታዘጋጁልን

  • @Tizita234
    @Tizita234 ปีที่แล้ว +1

    ቦታውን ለማየት ያብቃን

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ ปีที่แล้ว +1

    የት አገር ነው እንዴት ደስ ይላል አምልከ ይምእርሃነ ክስቶስ አገራችንን ባርክልን በቃ በለን መስቀሉ ለኛም ላየነው በረከቱ ይድረሰን እናተ ያሳያችሁን በጣም እናመሰግናለን ሚዲያውን ሰማሁ መጨረሻው ላይ ስትናገ የት እንደሚገኝ ይሄ ድንቅ ቦታ

    • @genetmesele
      @genetmesele ปีที่แล้ว

      ላስታ ላልይበላ

  • @Mimi-qg1iq
    @Mimi-qg1iq ปีที่แล้ว

    Please voice to be voiceless Ethiopia Kidus Lalibela church ⛪️

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 ปีที่แล้ว

    💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 ปีที่แล้ว

    ቦታው የት ነው

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 ปีที่แล้ว

    ቦታው የትነው

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomonmenkir7650
    @solomonmenkir7650 ปีที่แล้ว +2

    አቶ አብይ እንዳይሰማ

  • @MesfinTsehaye-g8g
    @MesfinTsehaye-g8g ปีที่แล้ว

    It is not the building that builds by humans that matter. What matters is, you have failed to build love & respect to people you are part of the war in Ethiopia of which the next generation will not for get.

  • @بيدااريكا
    @بيدااريكا ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalip1499
    @kalip1499 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርያመሰገንእፀብድንቅየአባቶቻቸንበራከተቻወየደረበን