ካርጎ ከማረጋችሁ በፊት ማየት ያለባችሁ ቪደወ በትይ ብርደልብስ ልሀፍ ለምረትቡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2021
  • #ashruka,
    #ፍቅርየልቤመልእክት,
    #አሽሩካቸሩቲዩብ
    #ethiopian comedy,
    #Abelbirhanu,
    #ethiopiannews,
    #ebs,
    #amharic,
    #ethiopianartist,
    #Selamtesfaye,
    #ethiopianmovies,
    #yesufapp,
    #tstapp,
    #seblebekele,
    #senselet,
    #zemen,
    #ስብከት,
    #Jtvethiopia,
    #ethiopianmovie,
    እንተዋወቃለን ወይ,
    #አሳዛኝ,
    #ashrukamedia,
    #yonimagna,
    #seifuonebs,
    zehabesha,
    #eritrea,
    #Hopmusic,
    #samri&fani,keytube,sami #tubezehabeshaofficial,
    #ሰበርዜና,
    #EthiopianMovie,
    #ለማመገርሳ,
    #ዶ/ርአብይአህመድ,
    #KanaDrama,
    #tenaadam
    #BetochComedy
    #AmharicVines,Yetbitube #የተንቢሀናንታሪክ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 136

  • @hayattube4879
    @hayattube4879  2 ปีที่แล้ว +8

    መታየት ያለበት ቪደወ እስከመጨረሻው እዩት በተለይ ሊሀፍ ብርደልብስ ለምትረትቡ አሪፍ ዘደነውth-cam.com/video/xj8GbOi67Ts/w-d-xo.html

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 ปีที่แล้ว +1

      @በድርያ ዩቱብ ልልክ ስለሆነ እኔ ሳወጣ እነግራችኋለሁ

    • @user-vb5ny7nx9g
      @user-vb5ny7nx9g 2 ปีที่แล้ว

      የት ነው

    • @user-pf6jf6sp9u
      @user-pf6jf6sp9u 2 ปีที่แล้ว

      የኤሌትርክ፡እቃ፡አለኝ፡በካ

    • @user-mi2xi2wb1m
      @user-mi2xi2wb1m 2 ปีที่แล้ว

      .እኔ.የኤሌትረክ.እቃአለኝ,,በካረቶን.ይሻላል.ወይስ.በኪስ.,በብረዲልብስ.እየጠቀለልኩ.በማንኛው.ይሻላል.,,በአላህ.ጨንቆኛል..ኪስየጨረቁ.አለኝ,,

    • @AMtube9507
      @AMtube9507 2 ปีที่แล้ว

      ጥቀቅን ልብስ መድረግ ይቸለለል?

  • @famitube6801
    @famitube6801 2 ปีที่แล้ว +18

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹i

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-ep6rt4xr1l
    @user-ep6rt4xr1l 2 ปีที่แล้ว +5

    ልኬ ተገላግያለሁ አልሃምዱሊላህ ካሁን ቡሀላ መገድ ተከፍቶልኝ አገሬ መግባት ብቻ።

    • @fekirethiopia7082
      @fekirethiopia7082 2 ปีที่แล้ว

      ከሳውዲ ካረጎ ኪሎ ስት ነው ውዴ ለመላክ አስቤ ነበር እስቲ አሳውቁኝ ካወቃችሁ

    • @user-ep6rt4xr1l
      @user-ep6rt4xr1l 2 ปีที่แล้ว

      @@fekirethiopia7082 ኪሎ በ5ብር ነው ቆየ ከጦርነቱ በፊት ነው6ይሆነዋል

    • @user-wk2ul9gi5m
      @user-wk2ul9gi5m หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ የኔ ውዶ ትገባለሽ❤

  • @user-hu4jq7uv6c
    @user-hu4jq7uv6c 2 ปีที่แล้ว +11

    ድምፅ ለእስረኛቹ ፍትህ ፍትህ ሌላ ምንም አትስሩ ይህ ሳምት ፍትህ ቢቻ እጠይቅ

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5o 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩዘዴነው ማማየ በሰላምለሀገርሽያብቃሽ

  • @hayatahmed5268
    @hayatahmed5268 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ለሰውድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @askask9433
    @askask9433 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነዉ ማማዬ እናኘሰግናለን

  • @tube-rw3kh
    @tube-rw3kh 2 ปีที่แล้ว

    wa wr wb amiiiiii magoyee barchiiii

  • @hayathayathayat6925
    @hayathayathayat6925 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እኔም እስኪ እሞክረዋለሁ

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህበሰኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻቺን

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l 2 ปีที่แล้ว +4

    ሳዉዲለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን እፍፍፍፍፍ ኸረ ምን ይሻላል ተሰቃዩብን አለቁብን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፋትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍተህ ሁላችነም በተቻለን መመጠን ፍትህ ማለትአለብን

  • @user-wd2zf5ke3f
    @user-wd2zf5ke3f 2 ปีที่แล้ว +1

    አወአቀዋለሁ በጣምቆጆነው

  • @FatmaAhmad-hw4xu
    @FatmaAhmad-hw4xu 11 หลายเดือนก่อน

    አሪፍነው

  • @user-ks3po6rs3j
    @user-ks3po6rs3j 2 ปีที่แล้ว

    በርች

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 2 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ደግሞ የቤት ማፀጃውን ልትልኬ ነው ብየ 😀😀😀😀

  • @user-wk2ul9gi5m
    @user-wk2ul9gi5m หลายเดือนก่อน

    እኔም እደዚህ ነው ያረኩት

  • @user-eo3dl1ru6n
    @user-eo3dl1ru6n 2 ปีที่แล้ว

    👌👌👍👍👍👍

  • @zsedtgwa6902
    @zsedtgwa6902 2 ปีที่แล้ว

    Ahlen

  • @AyshaaOroTube
    @AyshaaOroTube 2 ปีที่แล้ว

    Amiiiiiiiiiiiin

  • @halimatube4649
    @halimatube4649 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለሣውድእሰር ቤት ላሉ እህት ወንደሞቸ

  • @genitube4924
    @genitube4924 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ዘዴ ነው ግን ቦሌ ብትንትኑን ነው ሚያወጡት

  • @jahrajahra8092
    @jahrajahra8092 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @TiruB
    @TiruB 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውድ አረቢያ እስረኞች

  • @alisalem285
    @alisalem285 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ኢንሻ አላህ ካሪጉ ማርግ እፈልጋለሁ

  • @zoopaon7494
    @zoopaon7494 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትት ህህህ

  • @halimatube4649
    @halimatube4649 2 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካት

  • @zadtiku3114
    @zadtiku3114 2 ปีที่แล้ว

    💋👍

  • @halimatube4649
    @halimatube4649 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አህቴ ደምሪኝ

  • @user-vt2gc9pe1p
    @user-vt2gc9pe1p 2 ปีที่แล้ว

    ብድልብስ በበርሜን አይገባወይ መልሺልኝ ውዴ

  • @user-lo1pf1jd4k
    @user-lo1pf1jd4k 2 ปีที่แล้ว

    እህት ጀነት ግባች እደ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 ปีที่แล้ว

    መክኒሳው ማንኛውም ይይሆናል ወይስ የራሱ ለምጠጫነው መልሺልኝ እህት

  • @user-ch5fx2ro6q
    @user-ch5fx2ro6q 2 ปีที่แล้ว +1

    ሽኩረን ግን የት ነው ኪሱን የት አገኚሽ

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ማማ እንደት ነሽ ምንድ ነውዘይነባ የምታወረመመ

  • @ZehebAhmed
    @ZehebAhmed หลายเดือนก่อน

    የት ነው እገኘው እየፈለኩት ነበር

  • @tigstethiopian6040
    @tigstethiopian6040 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እህቴ በአረበኛ ሰሙ ምድነወ በአላህ የምታወቁ ንገሩኝ ለማሰገዛት ፈልጌ ነወ

  • @madinamohamad4889
    @madinamohamad4889 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህለሣኡድእሥረኞች

  • @user-zs1wn1jj5r
    @user-zs1wn1jj5r 2 ปีที่แล้ว

    አሚንማሬስትነውማሬደምሪኝ

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 ปีที่แล้ว +1

    ስሙንም ንገሪን እህት

  • @messimafii2234
    @messimafii2234 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለሳውዲ እሰርኙች

  • @mytube6198
    @mytube6198 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ ምልሽል ኪሱ የት ነው የሚገኘው

  • @embilalyoutube3404
    @embilalyoutube3404 2 ปีที่แล้ว

    በርች አድስ ነኝ ወደቤቴ ብቅ በይ

  • @ummuamer6978
    @ummuamer6978 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነው የሚገኘው ኪሱ ውዴ

  • @sadahashem8638
    @sadahashem8638 2 ปีที่แล้ว

    የት ገዛሽው

  • @user-tf7uo1pf4v
    @user-tf7uo1pf4v 2 ปีที่แล้ว

    ቦሀላ እንዴት ይደረጋል አየር ወጥቶ አለቀ

  • @user-si8iu3en2e
    @user-si8iu3en2e 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ግን ለሚዛን አይከብድም አማና መልሽልኝ

    • @AMtube9507
      @AMtube9507 2 ปีที่แล้ว +1

      ቦታ እንደይዝ ነዉ ግብደቱ እንደለ ነዉ

  • @user-dd5de6mj5n
    @user-dd5de6mj5n 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ እህቴ .የመደም ስራ ያደከመሽ አሶ.ምን አደከመሺ ለማናቸዉም .እናመሠግናለን..👍👍👍👍

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ปีที่แล้ว +2

      ብርድልብስ ከነዉበቱ ነው መሄድ ያለበት ተሸብሽቦ ተጨማዶ ይደብራል በዛላይ ኪስንም ተጥሎ ምላይ ይቀመጣል መቼም ሁሉም አይለበስ በአንድ ቀን

  • @user-ti4zd2kv7x
    @user-ti4zd2kv7x 2 ปีที่แล้ว +1

    ወረቀቱ ስሙ ምድነው

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b 2 ปีที่แล้ว

    ስምአለው ያፈግሽበት ላስቲክ የት ይገኛል ለምሳሌ ዱባይ አሪፉዘደ 👌👌👌

  • @hawamwhai3800
    @hawamwhai3800 2 ปีที่แล้ว

    ወይይይ ያ የመሠለ ብርድልብስ እሬሳ መሠለ ግን ቅርፁ አይበላሺም ወይ?

  • @zamzm1563
    @zamzm1563 2 ปีที่แล้ว

    እሺ እህት አድሳባ ቦሌ ሲፈትሹ አይፈታቱትም እድዛ ከሆነ ሀሪፍ ነው ግን ሲፈትሹ ሲመነዛዝሩ ከፈቱት በምን ልታደርግው ነው መከኒሳ የለ አትመጪው እስኪ እንደት ነው ካወጣሽ ንገሪን በርቺ

  • @user-kx3pt7rw2k
    @user-kx3pt7rw2k 2 ปีที่แล้ว

    ፉትትትትትትትትትትህህህህህህህህህህህ ሳዉድ አረብያ ላሉት እህት ወንድሞች ያረብ ፈረጃዉን በቅርብ አድርግልን

  • @alemmidatube6451
    @alemmidatube6451 2 ปีที่แล้ว +1

    የፈርሻው ልብስ ስንት ነው የገዛሽው ።

  • @asyamn2762
    @asyamn2762 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥራንላኪልን የፈርሽ ልብስምትሸጠውን

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለእስርኞች

  • @user-qu9cw9oq8r
    @user-qu9cw9oq8r 2 ปีที่แล้ว +1

    ሥጠብቅሽ ነበር እካንም መጣሽ በቅርቡ እኔም ካርጎ አርጋለሁ

    • @user-qu9cw9oq8r
      @user-qu9cw9oq8r 2 ปีที่แล้ว +1

      ግን መልሽልኝ በአላህ እሽ እደዝይ አርግነው አገር ሲገባ አይበርብሩትም

    • @user-qu9cw9oq8r
      @user-qu9cw9oq8r 2 ปีที่แล้ว

      ግን እህት ኢትዩብያ ይፍትሻሉ እባላል ስምተሽደሆነ መልሽልኝ

    • @ethio5931
      @ethio5931 2 ปีที่แล้ว

      አወ ውደ ሀገር ስታወጪ ይፈተሻል ግን ከዚህ ለመላክ ብዙ ቦታ አይዝብሽም

  • @user-ro5je1si3d
    @user-ro5je1si3d 2 ปีที่แล้ว

    ስሙ ምንድነው ወራቀት ብለን ነው ምንገዘው

  • @aminatall7630
    @aminatall7630 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱሙንነገሪኝ

  • @lulatube5109
    @lulatube5109 6 หลายเดือนก่อน

    ምድነው ስሙ ሰኡዲ ይገኛል ከተገኜስ የት ነው የሚገኜው? ?

  • @hggghhfedila9714
    @hggghhfedila9714 2 ปีที่แล้ว

    Ballha እቃሄ አዉል

  • @user-vt4ic4dl6y
    @user-vt4ic4dl6y 2 ปีที่แล้ว

    አረኔ እልካለሁ

  • @user-nh1jm9tr1i
    @user-nh1jm9tr1i 2 ปีที่แล้ว

    ጀኒ ልትሄጅ ነዉ?

  • @user-nd7nh9bv9b
    @user-nd7nh9bv9b 2 ปีที่แล้ว

    ስሙምድነውባረበኛ

  • @user-ke2lt6ql5m
    @user-ke2lt6ql5m 2 ปีที่แล้ว

    ሐዩ ሮቶ አይቻልም ሚባለው እውነት ነው ወይስ

  • @umuemanyoutubebaydadillu7639
    @umuemanyoutubebaydadillu7639 2 ปีที่แล้ว

    እሽ ሀየት ከቸነሉዉ ለምን ጠፈች??

  • @sa3dahahmad227
    @sa3dahahmad227 2 ปีที่แล้ว +1

    ጓደኞቸ አድስ አበባ የሻንጣ ቀረጥ አለ የሚባለው ካርጐ ብቻ ነው ወይስ 46 ኪሎ ይፈቀዳል እንደበፊቱ

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 2 ปีที่แล้ว +1

    እደትእደምታረሂበሙክኔሳው አይታይም እኮ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 ปีที่แล้ว

      ይታያል

    • @user-qu9cw9oq8r
      @user-qu9cw9oq8r 2 ปีที่แล้ว

      እሽ በመከንሥያ አርግነው ግን ኢትዩብያ ይበርብራሉ አደል

  • @neimatube7005
    @neimatube7005 2 ปีที่แล้ว

    ቀረፅ ካልቀረ ምኑን እረተብን

  • @habhabshi1801
    @habhabshi1801 2 ปีที่แล้ว

    ምንም አልገባኝም

  • @Tube-qn3pm
    @Tube-qn3pm 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም እህት ሀያት ጀዛከላህ ከይር ወድ የሀያት ቤተሰቦች የኔን ቻናል ሰብስክራይብ በማርግ አበርታቱኝ አይከፈልበትም እንደማመር

  • @zaritum6387
    @zaritum6387 2 ปีที่แล้ว

    ላስቲኩ የት ነው የሚሽጠው እህት

    • @firewarekzeyede1526
      @firewarekzeyede1526 หลายเดือนก่อน

      ሺሄንም አለልሽ ወይም እሷ የያዘችው እስክሪን ሹት አንስተሽ ለሰዎቹ አሳያቸው ይገዙልሻል

  • @user-gn5ov5jm7z
    @user-gn5ov5jm7z 2 ปีที่แล้ว

    አገርገብቶሲፈተሸችግርአይፈጥርም ሲፈተሽ?????

  • @user-gf3xg1te4z
    @user-gf3xg1te4z 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀናየ ዚብ አትበይ በረበኛ ነውር ነው ሽምቃቅ ወይም ሰሀብ በይ አንሺ ስትይ እኔ ተሳቀኩ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 ปีที่แล้ว

      ፥😂😂😂

    • @abintbaba8513
      @abintbaba8513 2 ปีที่แล้ว

      እደ ባረበኛ ዚብ አይደልደ የሚባለው እስኪ አስረጅኝ ማማየ

    • @zrto4150
      @zrto4150 2 ปีที่แล้ว

      @@abintbaba8513 ሰሀብ ነው የሚባለው ግን ዚብ ባረበኛ ምን ይሆን😆😆😆😆😆

    • @user-uu4nb4gz9c
      @user-uu4nb4gz9c 2 ปีที่แล้ว

      @@zrto4150 የወንድልጅአእቃማለትነዉ ባረበኛ ዚብ

    • @zrto4150
      @zrto4150 2 ปีที่แล้ว

      @@user-uu4nb4gz9c 😆😆😆😆 እስከዛሬ ኑሬ ስሙን ባረበኛ አላውቅም ነበር

  • @zuzutube5950
    @zuzutube5950 2 ปีที่แล้ว

    በአለህ መልሽልኝ ስለቃጥ መረጃ ከለሽ ዎራቃት ከጸፉኩኝ ይቀርጠሉ እንዴ

    • @zrto4150
      @zrto4150 2 ปีที่แล้ว

      አረለኔም እስኪ ንገሩኝ

    • @zrto4150
      @zrto4150 2 ปีที่แล้ว

      አገር ለመግባት አስቤ ነበር

    • @user-jx8fh2bb3s
      @user-jx8fh2bb3s 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ውድ እህቶች የኸይር ስራ ትንሽ የለውም

  • @user-mv1uo8fw9f
    @user-mv1uo8fw9f 2 ปีที่แล้ว +2

    ዬትኖ ገዘሽ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 ปีที่แล้ว

      ማንኛውም ኪስ ጉማማ የሚሸጥበት አለ አቡ ሀምሳ

  • @tube-ds3op
    @tube-ds3op 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 2 ปีที่แล้ว +1

    ባረበኛ ምድነው ስሙ ኪሱ

  • @sadamohammed3387
    @sadamohammed3387 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥሯን አሥቀምጭልን የፈራሽ ልብሱን እንጥለባት

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 ปีที่แล้ว

      እሽ ሰአዲ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 ปีที่แล้ว

      +966 55 889 4844

    • @m.4582
      @m.4582 2 ปีที่แล้ว

      @@hayattube4879 እኔ ዱባይ ነኝ እደት ነው የማገኘው

    • @gf5289
      @gf5289 2 ปีที่แล้ว

      @@hayattube4879 ስት ገዛሺው የፍራሹን ልብስ

    • @user-ro5je1si3d
      @user-ro5je1si3d 2 ปีที่แล้ว

      @@m.4582 ዱበይ ሮለ ሞልቶ ውል 70ድርሀም ነው

  • @user-ln2jm1ee8i
    @user-ln2jm1ee8i 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ ኪሱን ፎቶ አንሺና ላኪልኝ እዳስገዛ ወይም ስሙን በአረበኞ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 ปีที่แล้ว

      ኮሚኒቲላይ አለፎቶው ለጥፌላችኋለሁ

    • @user-ln2jm1ee8i
      @user-ln2jm1ee8i 2 ปีที่แล้ว

      አላገኘሁትም ውዴ

  • @zamzm1563
    @zamzm1563 2 ปีที่แล้ว +1

    ያበናት ዚብ ስንል ተጠቀቁ ዙብ ያላችሁ ይመስላቸዋል አረቦቹ (ዙብ ማለት የወዶቹ ነገርዮ ነው ባረበኛ

  • @user-mx8nk1zd8e
    @user-mx8nk1zd8e 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነዉ የክሱን ፎቶዉን ቢትልኝልኝ ለሰዎቼ አሰዬቼ ለማስገዛት

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 ปีที่แล้ว

      እሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ

    • @gfcf7113
      @gfcf7113 2 ปีที่แล้ว

      @@hayattube4879 በፈጠረሺ ለኔም ላኪልኝ

    • @gfcf7113
      @gfcf7113 2 ปีที่แล้ว

      @@hayattube4879 በፈጠረሺ ለኔም ላኪልኝ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 ปีที่แล้ว

      @@gfcf7113 ፎቶውን በላይቪ ገብቸ አሳያችኋለሁ ወይም ኮሚኒቲላይ አለላችሁ እስክሪን ሹት አርጉት

    • @gfcf7113
      @gfcf7113 2 ปีที่แล้ว

      @@hayattube4879 እሺ በላይቪ አሳይን እስክሪን ሹት ለማረግ ስለማይታይነው ሀዩ