ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
AWRA: How is you?Me: I is good.
ኪኒኔ የሚለው ከ ተላንት ወድያ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂 በተለይ የ ሽሜ ሳቅ ገደለኝ ሆዴ ታመመ 😂😂😂😂❤️❤️
እረ ይሄ ማስያዝ ይቅር እየሳቃችሁ ምርጦች የማያስቀውም የሚያስቀኝ በእናንተ ሳቅ ነው
ወንድሞቼ መጡ ደሞ ልንስቅ ነው😍እዩ እና ፍርሽ ታፍናችሁ ሞታችሁ ሳቁና ይውጣላችሁ 😂😂😂
😂😂😂😂😂እኔ እራሱ ከእናንተ እኮል አልስቅም ብየ አልቻልኩም
ዘመዶቼ😍😘😘😘
Kanene biru with you guys I like you AWRA for life 😂😂😂
ስወዳቹ እስኪ በአጫሉ ዘፈን ቪዲኣ ስሩ 😘😘😘👌
🙌✅😘
የደስታዬ ምንጮች 👍🤘
Adnakiyachu wede ketemachu metual welcome belun enji😊
Sheme ayichew betam des alegn 😍😍🤩🤩
Selam selam endet nachu wed awerawoch metachuleg💋💋❤❤
አለመሳቃቹ እራሱ ያስቃል
ማሪያምን ስትሉ ማሪያምን እዴት ደስ ትላላቹ😙
12:03... priceless😂😂
አውራ💚💛❤
የማዳም ቅመም ነኝ በጣም ነው መወዳቹ በርቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
9:07 ፍርሽ፣ outta breath ...lolያለ መደብ ብታረጉት ግን ይሻላል
love You አዉራዎች😍😍😍😍
You are legends cause you seen "the true man show "
የነጭ ለበሹ react በጠም ነው ምያስቃው😂😂😂
Selam selam how is u awra ❤️welcome 😂😂
ዛሬ ደባሪ ነበራችሁ ስትስቁ ነው የምታምሩት
Keep this up please
Selam selam selam wede ye awra baiteseboch are sakachu yinure
Ere ሶስትሽም አፉፍረሻል🤪
Mejemeriya frsh new yesakew lalemesak edat edetagele gn beka ene eketaletalew yesun 😂
Next video awra try not laugh 😂😂😂😂😂 ይሰራ
Arrrr yikir Dee sakachu new miyaseken yikir masezaz
አይ አትጫወቱ በማሳዚ ስትስቁ ነዉ የሚያምረዉ😋
wooo berr kmetasyzu lemn truth or dare atargutem yetshnefe sew last leyy yetazez >>>>>>>>>>>>>>>> aymeslachum
Xbukatey 🥰😘😘
ስወዳቹ ተልቤ💞💞💞💞😘😘😘😘👌👌🙌✅
የሳቄ ምንጮች🥰🥰
fresheye
3ታቹም 😁😁😁
ፍርሽ ሳቁን ማፈን አቅቶት ለመተንፈስ ብሎ ምክንያት ሲፈልግ እዩን blame አድርጎ ወጣለት። ይመቻችሁ
Heyyy 🤗 Anredam hulem siru 😞
Shme ቁልፉ እዲታይ አይንህ መውጣት አለበት?😁
Benatachu atasisu betame yedeberal betame yasetelale twewe meneme syasekem
I love you guys betam sakachu dmo
ኧረ የምር እናንተ እየሳቃችሁ ስትሰሩ ነው እኛ ፈታ ምንለው ዝም ብሎ የማየት የማየትማ እኛስ ቲክቶክ ላይ ማየት እንችል አይደል እንዴ🤔😊🤗
😆😅😅😅
ሰላም አውራዎች የካስማሰን ነገን ለትዝታ ትላንት የለቀቀውን ሊሪስ እባካችሁ ብዙ ሰው ያስተምራል
አረ እዮ አልሳቀም
ሁለት ስራ ሁነብን የናተን ፍት እንይ ቪዶውንን
እር ኮፍያ ለባሹ ዝብለህ ሳቅ ሳቅ እኮ ደስ የሚል ነገር ነዉ ያለ መሸነፍ ብለህ ደስታህን ታጣለህ ስለዚህ ሳቅህን አታሳፍረዉ።
Errr ye filmu title negerugn plz
th-cam.com/video/dlnmQbPGuls/w-d-xo.htmlYehw ye filmu trailer
Plsss hule asizuna techawetu more yaskal
ሽሜ ግን ለምን አንዳንዴ አትዘምርም
ሰናፍጮቼ😘😘😘😘
እኔም አልስቅም ዛሬ ደብሮኛል
qoy enante kalsakachu ene endet nw mesekew😏😏😏😏😏
ena mn bet negn koy malskew , ena rasu eko techenku lalebela nger
Seriously tho 😳 kalsakachu des aylm
አጠና ተራዎች የሰፈሬ ልጆች
I don’t like the don’t laugh challenge. I love your commentary as you watch the videos
እውነት እደዚ ከሳኩ ቆይው
Part 2222
eyu yegenezeb cheger alebek mselegn
😂😂😂
እዩ ግን የሌለ አምባገነን ነሽ
Selam edatnachew
yete nw seferachu guys
ለካ እናንት ናችሁ የምታስቁኝ ከምር ካልሳቃችሁ ሰብስክራይቤን አነሳለሁ ምነው ሸዋ
ጤና አዳሞቼ
ማስያዙን ትታችሁት ሳቁ እናንተ ካልሳቃችሁ ሳቄ አይመጣም ሆሆሆሆ
አረ ሳቁ ስትስቁ ነው እኔ ምስቀው!!!!!
ኢዩ ታፈንክ እኮ
9:47 eyu alsakem shime atidrek
ቁማረ አትጨዋቱ ደስ አይልም
❤️❤️❤️
Were atabzu
WE NEED THIS GAME
የማከብራችሁ
በ 100 እያለችሁ ፍርሽን ማቶ ልታረጓት ነው 🙄
Tolo magemrut nger
😍😍😍
የዛሬው ብዙም አያምርም ሳቁ
Eu betomas lay alchalem
ስትስቁ እና ስትጫወቱ ነው የሚያምርባችሁ አታስዙ አያምርም
Personally I'm okay with the try not to laugh challenge but when you guys put money on it you always argue and it's not really fun to watch for me.
Try not to laugh ይቀጥል
ቴስታ ተጋጥማቹ ነው እንዴ ራስ ምታቱ፣
ጨዋታቹ አይነፋም ፈታ አያረግም
ሽሜ ግን አጭበርባሪ ነህ
AWRA: How is you?
Me: I is good.
ኪኒኔ የሚለው ከ ተላንት ወድያ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂 በተለይ የ ሽሜ ሳቅ ገደለኝ ሆዴ ታመመ 😂😂😂😂❤️❤️
እረ ይሄ ማስያዝ ይቅር እየሳቃችሁ ምርጦች የማያስቀውም የሚያስቀኝ በእናንተ ሳቅ ነው
ወንድሞቼ መጡ ደሞ ልንስቅ ነው😍
እዩ እና ፍርሽ ታፍናችሁ ሞታችሁ ሳቁና ይውጣላችሁ 😂😂😂
😂😂😂😂😂እኔ እራሱ ከእናንተ እኮል አልስቅም ብየ አልቻልኩም
ዘመዶቼ😍😘😘😘
Kanene biru with you guys I like you AWRA for life 😂😂😂
ስወዳቹ እስኪ በአጫሉ ዘፈን ቪዲኣ ስሩ 😘😘😘👌
🙌✅😘
የደስታዬ ምንጮች 👍🤘
Adnakiyachu wede ketemachu metual welcome belun enji😊
Sheme ayichew betam des alegn 😍😍🤩🤩
Selam selam endet nachu wed awerawoch metachuleg💋💋❤❤
አለመሳቃቹ እራሱ ያስቃል
ማሪያምን ስትሉ ማሪያምን እዴት ደስ ትላላቹ😙
12:03... priceless😂😂
አውራ💚💛❤
የማዳም ቅመም ነኝ በጣም ነው መወዳቹ በርቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
9:07 ፍርሽ፣ outta breath ...lol
ያለ መደብ ብታረጉት ግን ይሻላል
love You አዉራዎች😍😍😍😍
You are legends cause you seen "the true man show "
የነጭ ለበሹ react በጠም ነው ምያስቃው😂😂😂
Selam selam how is u awra ❤️welcome 😂😂
ዛሬ ደባሪ ነበራችሁ ስትስቁ ነው የምታምሩት
Keep this up please
Selam selam selam wede ye awra baiteseboch are sakachu yinure
Ere ሶስትሽም አፉፍረሻል🤪
Mejemeriya frsh new yesakew lalemesak edat edetagele gn beka ene eketaletalew yesun 😂
Next video awra try not laugh 😂😂😂😂😂 ይሰራ
Arrrr yikir Dee sakachu new miyaseken yikir masezaz
አይ አትጫወቱ በማሳዚ ስትስቁ ነዉ የሚያምረዉ😋
wooo berr kmetasyzu lemn truth or dare atargutem yetshnefe sew last leyy yetazez >>>>>>>>>>>>>>>>
aymeslachum
Xbukatey 🥰😘😘
ስወዳቹ ተልቤ💞💞💞💞😘😘😘😘👌👌🙌✅
የሳቄ ምንጮች🥰🥰
fresheye
3ታቹም 😁😁😁
ፍርሽ ሳቁን ማፈን አቅቶት ለመተንፈስ ብሎ ምክንያት ሲፈልግ እዩን blame አድርጎ ወጣለት። ይመቻችሁ
Heyyy 🤗
Anredam hulem siru 😞
Shme ቁልፉ እዲታይ አይንህ መውጣት አለበት?😁
Benatachu atasisu betame yedeberal betame yasetelale twewe meneme syasekem
I love you guys betam sakachu dmo
ኧረ የምር እናንተ እየሳቃችሁ ስትሰሩ ነው እኛ ፈታ ምንለው ዝም ብሎ የማየት የማየትማ እኛስ ቲክቶክ ላይ ማየት እንችል አይደል እንዴ🤔😊🤗
😆😅😅😅
ሰላም አውራዎች የካስማሰን ነገን ለትዝታ ትላንት የለቀቀውን ሊሪስ እባካችሁ ብዙ ሰው ያስተምራል
አረ እዮ አልሳቀም
ሁለት ስራ ሁነብን የናተን ፍት እንይ ቪዶውንን
እር ኮፍያ ለባሹ ዝብለህ ሳቅ ሳቅ እኮ ደስ የሚል ነገር ነዉ ያለ መሸነፍ ብለህ ደስታህን ታጣለህ ስለዚህ ሳቅህን አታሳፍረዉ።
Errr ye filmu title negerugn plz
th-cam.com/video/dlnmQbPGuls/w-d-xo.html
Yehw ye filmu trailer