የወንዶች ጉዳይ የኮሜዲ ፊልም አውራ ነው / ethiopian habesha funny tiktok videos reaction / AWRA.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 147

  • @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
    @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ 3 ปีที่แล้ว +3

    አውራወቺ እኮን ደህና መጣችሁ ተው ግን ፍርሺን አጋቡኝ ስወደውኮ እርጋታው 😋😋😋😋😋😋እስኪ አንዴ ዝም ብሉ ፍርሺ ያውራ ሺሜማ እኮ በቃ ካሰቺ ሀኔታ ነገር ነህ

  • @eliasmesfingrimay5606
    @eliasmesfingrimay5606 3 ปีที่แล้ว +14

    i want to apperciate u guys cause ur doing a real thing.. no fake reaction and ur friendship is so great keep doing what ur doing

  • @abeba-19ruham
    @abeba-19ruham 3 ปีที่แล้ว +8

    Good morningአውራዎቼ በጠዋቱ ዛሬ ቀኔን ልታደምቁል ነዋ ውዶቼ አንደኛ ነኝ ደሞ love ነው የማረጋቹ❤️

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 ปีที่แล้ว +2

    Enkuwan be selam metachu betam arife new bertu enamesegenale selam bezet yebale, Ethiopian egizabher yasebate

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 3 ปีที่แล้ว +4

    እናተን ሳይ ጀለሶቸን ነው እምታስታውስኝ ቀልዳችሁ ምናንም ትመቾአላችሁ ጎደኝነት ደስ ይላል አውራዎች ፍራወል የዶሮ ዜና ፈለግፈለግ አረገህ አምጣ

  • @mezmuretewahido1
    @mezmuretewahido1 3 ปีที่แล้ว +3

    pick up line "ነይ ቅቅል ልጋብዝሽ" ደስ ይላል

  • @sophiasophia1857
    @sophiasophia1857 3 ปีที่แล้ว +1

    😂😂Eyo fkr r/t yhunlgn🙈
    Freshi mechershaw🙆‍♀️alakm
    Freshi ate eko atawr🙆‍♀️😂😂😂💕

  • @maranat7829
    @maranat7829 3 ปีที่แล้ว +2

    ዎይን ቡና እየጠጣዉን ነብር እና ልዋጥ ዎይስ ልትፋ ዎይን ሰራቹልን 😂😂😂😂😂😀😀😀😆😆😆 ደስስስ ሰትሉ እኮ ታስከናላቹው ❤❤❤ ዋን ሎቭ

  • @Mita460
    @Mita460 3 ปีที่แล้ว +26

    ደራሲ አድማሱ ከበደ አፍቃሪ ሆኖ የሚጫወተው ነው የወንዶች ጉዳይን የደረሰው ለምን እንደሆነ በጣም ምርጥ ምርጥ የሆኑ ስራዎችን ሰርቶ አንድ ቀን ስለስራዎቹ ተነግሮለት አያውቅም 🤔🤔🤔

    • @markosabebeadmasu9666
      @markosabebeadmasu9666 2 ปีที่แล้ว +1

      በዚህ ደረጃ ያለ ሌላ ስራ ለመስራት አልቻለም?

    • @Mita460
      @Mita460 2 ปีที่แล้ว +1

      @@markosabebeadmasu9666 በዚህ ደረጃ ሌላ ፊልም መድረሱን አላውቅም ግን ወደ አስራ አራት የሚጠጉ ፊልሞችን ዳሬክት በማድረግ እና እራሱ ተውኖ የሚገርም ስራዎችን ሰርቷል ግን እሱ በሰራው ስራ ሌሎቹ አየተጠሩ በየሚዲያው ሲደነቁ ለምን እሱንም ስሙን እንኳን አያነሱም እያልኩ እገረማለሁ ብቻ በጣም የሚደነቅ ሰው ነው 👍ሰው ሲሞት ብቻ ማሞገሱ አይጠቅምም😏😏😏

  • @kiduki7413
    @kiduki7413 3 ปีที่แล้ว +3

    benegereh lay ye eyu cheferah yimechegnal ....luv u guys

  • @fnnnntmds504
    @fnnnntmds504 3 ปีที่แล้ว +6

    የደስታችን ምንጮች እንዴት ናችሁ ምርጥ ያራዳ ልጆች

  • @rasmule315
    @rasmule315 3 ปีที่แล้ว +5

    ሶስት ወፎች የሚለዉን የ 90s ድራማ ነዉ ምታስታዉሱኝ 😉✌

  • @oshi2930
    @oshi2930 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ይዞኛል ከማሀለኛው ልጂ ስሙን እንኳን አለውቀውም😍

  • @cocolover8932
    @cocolover8932 3 ปีที่แล้ว +17

    Good morning
    today is my birthday እስኪ መልካም ልደት በሉኝ💋

  • @tesfagetanew3649
    @tesfagetanew3649 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ዝመቱ
    ለነገሩ እዛም ሂዳችሁ
    "አተኳኮሱን አይተኸው ነው?.....ኪኪኪኪ" ነው

  • @betsegawmangistu369
    @betsegawmangistu369 ปีที่แล้ว +2

    እዩ ያለ ኮፍያ በጣም ነው ምታምራው 👌👌

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቁርስ እየበላው ነው ያየዋችሁ ትንታ ቢገለኝ በናንተ ነው😍😍😍😍

  • @መክሊት-መ3ጨ
    @መክሊት-መ3ጨ 3 ปีที่แล้ว +3

    አዉሪዉች በጠዋት ዛሬ ቀኔን አበራችዉልኝ የእኔ ቀን እንደበራ የእናተም ቀን ብሪት ይበል❤❤❤

  • @fitse2534
    @fitse2534 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ሽሜ መጀመሪያ አካባቢ ያለቺው ሳክስሽ ግን የሌለ ነው

  • @spider7104
    @spider7104 3 ปีที่แล้ว +5

    Good afternoon my name Zaccariyas but I am from Australia you guys funny I am Ethiopian

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጦቼ በሳቅ ገደላችሁኝ ዛሬ እናመሰግናለን

  • @relaxationtube2527
    @relaxationtube2527 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere Fresh........."Yengerew aymeslegnem......".HAHAHAHAHAHHAHA

  • @Zemenina
    @Zemenina 3 ปีที่แล้ว +3

    Yene fekroche❤ Sheme you are rocking the Michael Jackson look

  • @solomonbitew5174
    @solomonbitew5174 3 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣 weyneee shenaw bale jeso enjeraw ena sikeletse wuuuuffff

  • @caleabkifle8512
    @caleabkifle8512 3 ปีที่แล้ว +2

    Mahel lay yaleshiw betam nw metemechign setejajay unclen nw metmesiw😂😂 yechamesh🙃

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 3 ปีที่แล้ว +3

    የጀሶው ግጥም ግን የሌለ ገደለኝ😃😂😃😂😃😂😃😂

  • @entisarhussien5930
    @entisarhussien5930 3 ปีที่แล้ว +2

    አጥቂት ቀን ቡሀላ ፊልም ሆኖ ይወጣል የተሼ አሣብ😂😂😂

  • @hanahana3677
    @hanahana3677 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ላይክ በራሴም ስልክ በአሰሪዎቼም ጭምር

  • @sebledeneke9016
    @sebledeneke9016 3 ปีที่แล้ว +2

    Clip zegagh zegagh sheme😁😁😁

  • @መክሊት-መ3ጨ
    @መክሊት-መ3ጨ 3 ปีที่แล้ว

    ግን እዮ ትሰምጣለች ባይሆን ፍሪሽ❤😂😂

  • @12er80
    @12er80 3 ปีที่แล้ว +1

    Ende fabiniho demo ezih mn yiseral😅😅...gray jacket yaregew lij

  • @lina3748
    @lina3748 3 ปีที่แล้ว +3

    ደሞ ነጋ ልንስቅ😁❤❤

  • @semirahassen593
    @semirahassen593 3 ปีที่แล้ว +2

    የጀሶው ግጥም ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @sofisiraj4554
    @sofisiraj4554 3 ปีที่แล้ว +1

    ላንጋኖ ሄጄ የሚለውን ክሊፕ ሳትጨርሱት ይሄን ያሰብክበትን ጭንቅላት ወጋሁት

  • @yammikaelzeleke7404
    @yammikaelzeleke7404 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw ወንድሞቼ በጠዎት መጣችሁልን

  • @frehiwottube9369
    @frehiwottube9369 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝምተኛው ልጅ ያስቃል አክቱ 😂

  • @redietet2569
    @redietet2569 3 ปีที่แล้ว +2

    Menm ye eyu demste leyaseman alechalm betam loud nw Please ato eyu kense semetawi atehun ✌️

  • @semirahassen593
    @semirahassen593 3 ปีที่แล้ว +5

    ማታ ስጠብቃችሁ ነበር

  • @AntiqueRec
    @AntiqueRec 3 ปีที่แล้ว +2

    17:30 የተፈጠረውን ከኛ ጋር ነው ያየው አይ ፍራኦል

  • @tensae29
    @tensae29 3 ปีที่แล้ว

    የጀሶው ሰውዬ ግን አንደኛ ነው🤣🤣🤣🤣

  • @danieltekie6062
    @danieltekie6062 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀለሶች ይቻማቹቹቹቹቹ

  • @R.A52
    @R.A52 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ በጠዋቱ 😍😍😍😍😍

  • @misramohamed1483
    @misramohamed1483 3 ปีที่แล้ว +2

    Ename asetwesekegn muze gemetku🤣

  • @Jovrak
    @Jovrak 3 ปีที่แล้ว +3

    eyu plz film recommend argen

  • @jafarabrar2500
    @jafarabrar2500 3 ปีที่แล้ว +2

    ቁምጣ በሸሚዝ አንደኛ

  • @dhtdht2584
    @dhtdht2584 3 ปีที่แล้ว +1

    ግጥሙ ግን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @solomonbitew5174
    @solomonbitew5174 3 ปีที่แล้ว +3

    Keyet new yametachehut yemer endezare seke alawkem yemechachu yarada lejoch

  • @sadarawan9396
    @sadarawan9396 3 ปีที่แล้ว +2

    Wedidddd New yemadargachu

  • @yigremribka2679
    @yigremribka2679 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam newu yemtimechugi

  • @gelilamolla8905
    @gelilamolla8905 3 ปีที่แล้ว +2

    በጡዋቱ ቀኔን በሳቅ ጀመርኩት ይመቻቹ🤣🤣

  • @agernsharega6387
    @agernsharega6387 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ስትሉ😍😍😍😍😍

  • @mahletbelay6183
    @mahletbelay6183 3 ปีที่แล้ว +3

    Eyu yenante voice high nw tho yefilmu betam less nw so voice up and down eyaregin nw yeminayew

  • @enjoyentertainmentinethiop8621
    @enjoyentertainmentinethiop8621 3 ปีที่แล้ว +1

    First 🥰

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች😍😍😍💕

  • @መክሊት-መ3ጨ
    @መክሊት-መ3ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሼም ግን ቅቅል ለይ ያለሽ አቆም ይገሪማል😂😂

  • @Everything0916
    @Everything0916 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome guys back

  • @mikigaming1026
    @mikigaming1026 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመችታችሁኝ 2 ነው ላይክ ያደረኩት😎

  • @fetiyayesraj3466
    @fetiyayesraj3466 3 ปีที่แล้ว +2

    WEYEEE YETEFU DEGAMI NW YAYEHUT ADEKMGN

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን መጣቹሁ

  • @zebu1819
    @zebu1819 3 ปีที่แล้ว +1

    እብዶች 🥰አሁንማ እኔንም አጃጃላችሁኝ ስራየን ትቼ 😁😁

  • @estaos6457
    @estaos6457 3 ปีที่แล้ว +1

    5፡20 ሱቅ በደረቴ ይልሃል እንደዚህ ነው

  • @melaku.sintayew
    @melaku.sintayew 3 ปีที่แล้ว +1

    Yne 1gnochi🔥🔥

  • @one-xq1mj
    @one-xq1mj 3 ปีที่แล้ว

    Yena mertochi sakchu darsogal demo swadchu❤❤❤❤♥️

  • @lulayhaile3272
    @lulayhaile3272 3 ปีที่แล้ว +2

    Shime + 🎷 =🤣🤣😂

  • @musseesayase495
    @musseesayase495 3 ปีที่แล้ว +2

    Eyu eger aytayem bleh kelay shemiz be jacket keser kumeta zare aytenewal ameltoh mehon alebet yhe part

  • @relaxationtube2527
    @relaxationtube2527 3 ปีที่แล้ว +2

    yehe " BEG" meta......Sheme yelben new yawerahew.....kentu web kentu......fetrete meatu...yehone sew.....

  • @godisgreat974
    @godisgreat974 3 ปีที่แล้ว +1

    Meretocha AWRA😍✌

  • @afomiyaabera2780
    @afomiyaabera2780 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene mrtoch🥰🥰🥰

  • @josiazeb3876
    @josiazeb3876 3 ปีที่แล้ว +1

    ከኛሀገር ደራሲዮች ሺጊዜ ትበልጣለህ ሽሜ

  • @Abnzr3es
    @Abnzr3es 3 ปีที่แล้ว +2

    Ere clip 😆😆😆 enantnlen ema aschekuway gize awajun tegen argo masgebat new

  • @habeshayoutube3026
    @habeshayoutube3026 3 ปีที่แล้ว +2

    Zare yemr besak akoselachugn

  • @sedeentertainment6718
    @sedeentertainment6718 3 ปีที่แล้ว +2

    anakihem ende ante ............................................................................. eras

  • @nebaneba4947
    @nebaneba4947 3 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ 🥰ግን የወንዶች ጉዳይ መሉውን ስሩልን

  • @henokfasika5785
    @henokfasika5785 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅሮቼ አረ እዩ ግን ዳንሱ ይብቃህ

  • @kalkidansayfu986
    @kalkidansayfu986 2 ปีที่แล้ว

    ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ

  • @rahmaabdulahiabdurahman4668
    @rahmaabdulahiabdurahman4668 2 ปีที่แล้ว

    Kikilam demo shime😉😉😉😉😉😉

  • @lyricalmusics6654
    @lyricalmusics6654 3 ปีที่แล้ว +2

    sewoch seat eyazabachu new yemr endelemednew mata bcha yhun upload time yemr

  • @mimiethiopia8912
    @mimiethiopia8912 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት አደራችሁልኝ የኛ ድምቀቶች
    🌹🌹🌹😍😍😍😘😘😘❤❤❤

  • @abrilodreamer5914
    @abrilodreamer5914 3 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ አያልቅበት " ሽሜ "

  • @ankiyonanki1430
    @ankiyonanki1430 3 ปีที่แล้ว +2

    Shema gen menaynet kekele fite neh ....
    Bergetegenet girlfriend yelehm demo aynorhem 🙄

  • @sarakebede6643
    @sarakebede6643 3 ปีที่แล้ว +1

    Meretochya😘😘😘💚💛❤

  • @Beka_G
    @Beka_G 3 ปีที่แล้ว +2

    ere le keyu lijm gze stut yawra

  • @selambogale5500
    @selambogale5500 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተጨንቄ ነበር በናንተ ዘና አልኩኞ ይመቻቹ

  • @lasthope3430
    @lasthope3430 3 ปีที่แล้ว

    fara! yante ehit be kikil new mititalelew? bere!

  • @semereghide2884
    @semereghide2884 3 ปีที่แล้ว

    I like your Videos ስለ ነቢልስ ኣታወሩም, በማንነቱ ብቻ ማሰሩ፣ ጓደኛቹ ኣይደለም?

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 ปีที่แล้ว +1

    በጠዋቱ ጀባ አላችሁን ሜለት ነው

  • @radiyaradiya8223
    @radiyaradiya8223 3 ปีที่แล้ว +9

    ሙሉውን የወንዶች ጉዳይ ሪያክት ስሩልን አውራዎች 😍

  • @webalemsahilu2149
    @webalemsahilu2149 3 ปีที่แล้ว

    Aye Eyu Revo Aleshe Ke Bank Ga Yeyayaze

  • @ሠሚራየዱባይቀበጥሠሚራየዱ
    @ሠሚራየዱባይቀበጥሠሚራየዱ 3 ปีที่แล้ว +2

    የሳት ለዉጥ አርገናል ይባላል

  • @eluelham7244
    @eluelham7244 3 ปีที่แล้ว +2

    Eyu kokeb temrehal adel?

  • @bezad2911
    @bezad2911 3 ปีที่แล้ว +1

    My loves ❤️❤️❤️

  • @نايفهالفضلي
    @نايفهالفضلي 3 ปีที่แล้ว +1

    Yelebese mergahu gemerahu ketefa

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 3 ปีที่แล้ว +1

    መግብያ ባለጆሶ ኣርጉት እስቲ !?

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 ปีที่แล้ว

    መቼ ነው ግን ንሰዓ የምትገቡት ? ሁሌ ቀልድ ይከብዳል

  • @mimimimi-qm2we
    @mimimimi-qm2we 3 ปีที่แล้ว +1

    ስሜ ልጠላህ ነው ሁሉም ሴት አንድ ነው እንዴ

  • @alekagebrehana
    @alekagebrehana 3 ปีที่แล้ว +1

    bar yehone deret...

  • @አሜኪላያደማውፍቅር
    @አሜኪላያደማውፍቅር 3 ปีที่แล้ว

    የኔ leyuwoch sewodachu

  • @wakandaforever8568
    @wakandaforever8568 2 ปีที่แล้ว

    12:40 i wan see that video pls pls 🤣😂

  • @leyila4959
    @leyila4959 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦቼ😘❤️😘

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว

    🐓🐓🐓አውራውያን