ስልካቹ hack ሲደርግ ምልክት የሚሰጣቹ አፕ ll how to know your phone is hacked or not

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 214

  • @CopraCopra-g3j
    @CopraCopra-g3j 29 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ማስታወቂያ አስቸገረን እዴት እናጥፋው

  • @geremewgutema
    @geremewgutema 6 หลายเดือนก่อน +5

    አቦ ተባረክ በትክኪል እነጋም ይሔ ችግር አጋጥሞኛል አመሰግናለሁኝ ቀጥሊበት

  • @MeleseMelese-p5t
    @MeleseMelese-p5t 3 หลายเดือนก่อน +13

    ማወቅ ብቻ ሳይሆን መፍትሄዉ ነዉ የፈለግነዉ

  • @نادرالنادر-ق5ع
    @نادرالنادر-ق5ع หลายเดือนก่อน

    ብሮ 🙏እናመሰግናለን 🥰እዴት ማሶገድ እደምንችል ብትነግረን

  • @ZemenawitTesfaye
    @ZemenawitTesfaye หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዎንድሜ ግን አንድ ነገር ላስቸግር ማስታወቂያ እንዴት መከላከል እንቺላለን

  • @SofiaSofia-j2r
    @SofiaSofia-j2r 10 หลายเดือนก่อน +15

    እረ ወድሜ እሱ አብ አልመጣ አለኝ ስልኬ ተጠልፏል

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 9 หลายเดือนก่อน +2

      😃😃😃😃😃😃😃menedenew ab??

    • @SonySony-d3o
      @SonySony-d3o 3 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @seada-d4y
      @seada-d4y 2 หลายเดือนก่อน

      የኔም አይመጣ

    • @seada-d4y
      @seada-d4y 2 หลายเดือนก่อน

      ግንያበራል አረንጓደ

    • @yarab4997
      @yarab4997 2 หลายเดือนก่อน

      😀😀😬😬

  • @AhmedMuxumed-z4u
    @AhmedMuxumed-z4u ปีที่แล้ว +2

    thank you my dear l want to help me abut hack camera micraphon.what can l do solution....min mafatah alawe wayem yemeti radayen ba massage laki lieye amasagenalaw

  • @Hulumyalfalegzabheryasalif-x3q
    @Hulumyalfalegzabheryasalif-x3q หลายเดือนก่อน +3

    Wondime yene silk be maykim be cameram tetelifuwal mini ladergi ibakh

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ወንድሜ ተባረክ የኔ ኢሞዬ ዋሳፔ ግሪን ነው ተጠልፋል ማለት ነው እባክህ ካየህ ኮሜንት ተባበረኝ እንዴት ማጥፋት እንደምችል

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን ። ግን ተጠልፎ ( ሐክ) የሆነብን እዴት እናስቁመው ?? የኔ ተጠልፎብኛል ። እኔ ሞባይሌን ስከፍት ወይም ስጠቀም ከላይ አረጓዴዋ አለች ። እዴት የጠለፉኝን አዳይከታተሉኝ ላድርግ እረ ንገረኝ

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 3 หลายเดือนก่อน +2

    በማርያም ተባበርኛ የኔ ማይኩም ተጠልፍዋል ሥልክ ሥወራ ከሚራ እና እርካርድ ያረጋል በምን ላጥፋዉ

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi ปีที่แล้ว +5

    እደት ማጥፊት እደሚቻል ሥራልን ቪዶ ወድም

  • @endalechewaka-gb8hw
    @endalechewaka-gb8hw ปีที่แล้ว +1

    በትክክል አፑ ሠርቷል ታዲያ ማቋረጫውን ሥራልና ወንድማችን?

    • @HalaweyaAdem
      @HalaweyaAdem 8 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው አፑ ሰርቷል ግን ማቋረጫውንም ስራልን የኔም ስልክ እንደዚህ አይነት ምልክት ያሳያል መዳሜ በልፋብኛለች እና መፍትሄ የምታውቁ በፈጣሪ ተባበሩኝ

    • @መሪታአብራረዉ
      @መሪታአብራረዉ 26 วันที่ผ่านมา

      አረ ሴምሺን ሁለት አርጋ ነዉ የምታወጣብሺ እጂ አጠልፈዉም 1ለሷ ትይዘዋለይ ከዛ የምታረጊዉ በሙሉ ይገባላታል የኔን እደዚ ነዉ ያረገይብኚ የስራዋን ይስጣት ለተርጓሚዉ ነዉ የሠጠይዉ ሴሙን እኔ እዳለዉቅባት😢😢😢​@@HalaweyaAdem

  • @YitagesuShewandagn
    @YitagesuShewandagn 3 หลายเดือนก่อน +2

    Bemariyam.a.matfiyawun.ngerigna.wendme❤❤

    • @رحيماداود
      @رحيماداود 2 หลายเดือนก่อน +1

      አፕሊኬሽኑ አይወርድም እደትላርገዉ

  • @SADISss-d7p
    @SADISss-d7p 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለንእንደትነዉእምናወጣዉሀክያረገንንሠዉ

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 ปีที่แล้ว +4

    የኔሃክነው ካወቅኩምከረምኩ ግን ካሜራም ማይክም የትገብቸስጠቀም ሁለቱም ይበራን አውቃለሁ እደትልዝጋ?

    • @woerkey1161
      @woerkey1161 ปีที่แล้ว

      ተዘጋልሽ ?? ካወቅሽ ንገሪኝ

  • @BirkeeGirma
    @BirkeeGirma 2 หลายเดือนก่อน

    Bilbiillii kiyya najaala xalafame jiraa magarisa argisiisa akkamitti irraa ballessu danda,a?

  • @MohamedMuzeiyn-xu2sy
    @MohamedMuzeiyn-xu2sy 8 หลายเดือนก่อน +1

    መውደዶችና ተከታዮች አሉኝ ግን መጠኑን ለማየት ሞክሬ ሞክሬ አቃተኝ ተፈትነው ከማይወድቁ አርገን በሚል የፌስቡክ ስሜ ብታይልኝ ተባረክ

  • @zainab-vs2co
    @zainab-vs2co 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሽኩረን፣ እንደት እንደምናጠፋ ስራልን

  • @RahmaMuhammed-j4r
    @RahmaMuhammed-j4r 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላምወድሜ❤❤❤

  • @AynadsMhret
    @AynadsMhret หลายเดือนก่อน

    ወንድሜመረጃውአረፍነውግንየምናጠፋበትመፍትኤስራልን

  • @Maryam-u7q
    @Maryam-u7q 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ መዳሜ ጠልፋዋለች መስመሩ የሷነወ ማስወጣት አልቻልኩም 😢

  • @የዲንግልልጂ-ዠ1ቀ
    @የዲንግልልጂ-ዠ1ቀ 24 วันที่ผ่านมา

    የኔ ስልክ የዚህ አይነት ምልክት ያመጣል ተጠልፎል ማለትነው ወደ መፍትሄው ግባልን ኮሜት ለመላክ አልከፍትልኝ አለ እና እደት እደማስተካክል ንገረኝ በውስጥ ገብቸነው የጻፍኩት

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማን ሀክ እዳደረገው ማወቅ ይቻላል ወይ

  • @WOLLOWECALETUBE
    @WOLLOWECALETUBE 3 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህ እደት ሀክ የተደረገውን እደት እናጥፋው ታዳ

  • @AzmeraKassa-z2g
    @AzmeraKassa-z2g 12 วันที่ผ่านมา

    ማጥፋውንስራልኝየኔተጠልፋልካሜራውበናትህ❤❤❤❤❤

  • @firiywootselemon9595
    @firiywootselemon9595 ปีที่แล้ว

    Ere wondme yenem yihen milikit yasayal enet latfaw?

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወንዲሜ በአዉዶ ስደዉል አረንጓዴ ያሳየኛል

  • @Hhg-g7z
    @Hhg-g7z 11 หลายเดือนก่อน

    Betkkl yenem yasayal wendme gin edet laskumaw algebagm adis nag aserewech telfewbgal min yshalegal

  • @AzmeraKassa-z2g
    @AzmeraKassa-z2g 13 วันที่ผ่านมา

    ወድሜእኔተጠልፋለሁማጥፋውንስራልን❤❤❤

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    አልገባኝም😂ማለቴ ለምሳሌ ያሳየኸን አፕልኬሺን አውርደኸው ነው እደ😂

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ የገዛ ጓደኛዬ ለመሰለያ አፕልኬሽን እስልኬ ላይ አዉርዳብኝ ነበር ስልኬን ሰጥቻት ባለማወቅ ከዛ ደንግጬ አጠፋሁት እሷ ፍቅኛዬ እየሰለለኝ ነዉ ብላ ነግራኝ ነበር እሷ ደሞ እኔን😢

  • @ZainabZzz-j4x
    @ZainabZzz-j4x หลายเดือนก่อน

    Yene apleckashinun Lok adergewtal men ladergew

  • @edeneden-y1n
    @edeneden-y1n 4 หลายเดือนก่อน

    ere wendme yenem tetelfual lik ante endametalh new yemiyametaw slezih endet liwuta demo access dots yemilew app almetalgnim please erdagn

  • @IdrisAhmed-c8v
    @IdrisAhmed-c8v 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስልኬ ቢቻ ሳይሆን ጎግለንም ቲውተሩንም ነው የጠለፉተ ሱስበንድድ ይለኛል

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ በመስመር ሳወራ አረንጓደ ነዉ 😢😢😢

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 2 หลายเดือนก่อน

      የኔም ካሜራውም ሁሉም በምን እናጥፍው

    • @EmuYehya-z9i
      @EmuYehya-z9i 2 หลายเดือนก่อน

      @ጎዶልያስ-567 አይናገሩም የኔም ሁሉም አረንጓደ ያበራል በመስመርም በኢሞም በሪከርድም

  • @AzmeraKassa-z2g
    @AzmeraKassa-z2g 16 วันที่ผ่านมา

    ኢሞላይአለእደትነውየማጠፋው

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 7 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ የተጠለፍነዉን እንደት ኦኝደምናቋርጥ ፕሊስ ንገረኝ

  • @MohammedDawd-r5q
    @MohammedDawd-r5q หลายเดือนก่อน

    እደት እናጥፋው ንገርን

  • @ZaharatUsin
    @ZaharatUsin 9 หลายเดือนก่อน

    .ተመችቶኛል ቀጣዮን አሳየንን

  • @ZehraShemsu-p3w
    @ZehraShemsu-p3w หลายเดือนก่อน

    የኔ ስል ባትሪው ጋር አረንጓዴ ምልክት አለው ምንም ባደረገው ሊጠፈልኝ አልቻለም

  • @NourCell-cf1to
    @NourCell-cf1to 8 หลายเดือนก่อน +1

    Endet lawutaw bro ameseginalew

  • @AGgggF-jh7mz
    @AGgggF-jh7mz 7 หลายเดือนก่อน +2

    አርብ ሐገር ያለነዉሰ እንዴት እናርግ

  • @Basha-e7f
    @Basha-e7f 2 หลายเดือนก่อน

  • @jossephataklti
    @jossephataklti หลายเดือนก่อน

    ግን ስትደውል ስልኩ ላይ ኣለ እደዛ ኣይነት የሚጠፋበት መንገድ ኣለ ወድም

  • @SeadaNurye-t9w
    @SeadaNurye-t9w หลายเดือนก่อน

    እደት ማጥፍት እችላለን ተው መፍትሄውን😢😢😢😢

  • @HhdohhHjvlbk
    @HhdohhHjvlbk 4 หลายเดือนก่อน

    እሺአይልም

  • @YfshDjhs
    @YfshDjhs 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት እንደሚጠፋ አሳይኝ

  • @سوزيماري-ف1ه
    @سوزيماري-ف1ه หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወንድሜ እሱ አፕ ከፍቸው መጥቶልኝ ነበር ከዛ ስነከው አልከፍትም አለኝ ከታች የራሴ ስም አለ እንዳታልፈኝ

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 9 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ እንዳልከኝ ስገባ የካሜራ አይነት ወረዷል ግን ብዙ ናቸው ታዳ እንዴት ላድርግ መጠለፉን እንዴት ልወቅ ምንም አልገባኝም ካሜራው ተደርድሮ ወረደንኝ

  • @ZenatZenat-kc2uw
    @ZenatZenat-kc2uw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ታዳ አንደት ነው እምንፈታው

  • @አብደላአያሌው
    @አብደላአያሌው 7 หลายเดือนก่อน

    ማጥፊያውን ስራልን በካሜራ ሀክመደረግን

  • @SefiyaGetachew
    @SefiyaGetachew 7 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ በተረፈ አፕሊኬሽኑን አጣሆት

  • @Shega-k5t
    @Shega-k5t 3 หลายเดือนก่อน

    ትል ላክልን እባክህ ወንድም እንዴት ነው ማጥፍት ምንችለው እኔ ስልክ ተደውሎልኝም ሆነ ደውየ ቀድሞ ሪከርድ ያደርግብኛል እባክህ እርዳኝ ማጥፊያውን ስራልን

  • @betselot9906
    @betselot9906 3 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግንሃለሁ❤❤ እንዴት ላስወጣው ሀክ ያደረገውን እሱንም ንገረን

  • @Maryam-u7q
    @Maryam-u7q 8 วันที่ผ่านมา

    እንደት ማጥናት ችላለን ንገረኝ

  • @hayatkebutajra
    @hayatkebutajra 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ማይኬን ተጠልፎዋል ባልከው መሰረት ስሞክረው በጣምነው ማመሰግንክ ግን እንዴ መፍታትን እችላለሁ😢

  • @MeronYewuste
    @MeronYewuste 4 หลายเดือนก่อน

    weyni arayenim arengude yemibera alew endatalfugn mfthewun betechemari wayfay sabera kegonu yrmikotr kutr alewu mn yshalgnal 😢😢😢😢😢😢😢 palic ngerugn

  • @RahmetAbdu-dj4mf
    @RahmetAbdu-dj4mf 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናል ግን እንደት ነው ማጥፋት የምንችለው

  • @ትግልሂወት
    @ትግልሂወት 8 วันที่ผ่านมา

    አረወንድሜ አረበማሬም እምናስወጣዉን መንገድ ንገረን

  • @አምርላህሂወቴ
    @አምርላህሂወቴ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እደት እናስቁመው የተጠለፈውን

  • @AhmedMuxumed-z4u
    @AhmedMuxumed-z4u ปีที่แล้ว +1

    Pleas help me my phone is hack camera miciraphon ,min ladergawe ba massage laki lin inadat inada maqaretawe

    • @usetatech_1752
      @usetatech_1752  ปีที่แล้ว

      Hard resat mobile and don't use cracks app

    • @AhmedMuxumed-z4u
      @AhmedMuxumed-z4u ปีที่แล้ว

      @@usetatech_1752 cracks app yeteyew now .what kind app is

  • @SofiaSofia-j2r
    @SofiaSofia-j2r 10 หลายเดือนก่อน

    ማጥፊያውን ስራልን ወድም

  • @salamgezaegzeny7593
    @salamgezaegzeny7593 6 หลายเดือนก่อน

    Pelse endate new matefate Aymecheyem

  • @LaYaN1813
    @LaYaN1813 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ፡ግራ፡የገባኝ፡እንዴት፡አንደሚዘጋ፡ነው

  • @Hamdu-jg8il
    @Hamdu-jg8il 9 หลายเดือนก่อน

    አረ ካሜራውስጥ ስገባ ምልክት ያሳያል

  • @ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ረ1ኈ
    @ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ረ1ኈ 9 วันที่ผ่านมา

    አክሰስ የሚል አያመጣም የኔ

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw 6 หลายเดือนก่อน

    አረ ወንድሜ አፑ ዬለኝም ሌላ ነው የሚመጣልኝ. እባክህ ስራልን ደም ስልኬ ከኔቶርኩ መቀመጫ ጎን የመደወያ ምልክትና የዋይፋይ ምልክት አለው አልጠፍ አለኝ እባክህ ንገረኝ

  • @ZemuH
    @ZemuH 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ይበራል ግን ማንኛውም ሳምሰግ ስልክ ከላይ አረጓዴ ይበራል

  • @Shemila-c8v
    @Shemila-c8v 3 หลายเดือนก่อน

    aref naw enamasagenaln

  • @Hhg-g7z
    @Hhg-g7z 11 หลายเดือนก่อน

    Woaw
    Mokerku gin almetalgm lefaw algebagm

    • @MartaEman
      @MartaEman 8 หลายเดือนก่อน

      እደትማስለቀቅ እችላለን

  • @Ksu-u3n
    @Ksu-u3n 3 หลายเดือนก่อน

    አሺእንዴት እናጥፈዉ አሰየን

  • @BetelhemBiru-s1q
    @BetelhemBiru-s1q หลายเดือนก่อน

    እዴትነው የማጠፍው

  • @Yenebamlk-my7ut
    @Yenebamlk-my7ut 3 หลายเดือนก่อน

    Ere wendm ablkshn almet algn eko

  • @Mihiret-bn7kf
    @Mihiret-bn7kf 3 หลายเดือนก่อน

    ህሽ በናትክ እንዴት ማጥፋት እንችላለን❤❤❤❤

  • @PaulElisa
    @PaulElisa 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እንደነገርከኝ ከሆነ እኔ hack ተደርገሃለ እባክህ እንዴት off እንደምያደርግ ንገረኝ 🙏🙏

  • @AlitialitiAlitialiti-f9z
    @AlitialitiAlitialiti-f9z 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረብራ የኔ እደዛነው እዴት ልውጣ አግዘኝ የምትለው ሁሉ ሆኗል የኔ ምልክቱም አለ እዴት ልውጣ ባክህ

  • @IdrisAhmed-c8v
    @IdrisAhmed-c8v 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አይፎን ላይ የለም ለአይፎን ካለ ጠቁመኝ

  • @taminshtaminsh2262
    @taminshtaminsh2262 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @sminasmina2050
    @sminasmina2050 10 หลายเดือนก่อน

    ምንአይነትማክትያመጣልሀክሲደረግ

  • @አላሁአክበር-ፀ5ሸ
    @አላሁአክበር-ፀ5ሸ ปีที่แล้ว

    እናእደትማጥፍትአለብኝ የኔ እሪከርድሴርግ ኡርጎደያሳያል በምሀልም እሪከድእያደርኩ ይጮሀል እርበአላህ እደሚጥፍ አሳየኝ

  • @masho4931
    @masho4931 2 ปีที่แล้ว +5

    ቡጉጉት እጠቡቅሃለዉ ወድሜ ማን ጠለፈን እንዴት እናዉቃለን ኣሳየን እንዳት ኣንዘጋለን ኣሳየን ሪከርዳ የደረገን ሁሉ የቀረፀን ሁሉ የት እናገኘዋለን ኣሳየን

    • @woerkey1161
      @woerkey1161 ปีที่แล้ว

      ሠላም , ጥያቂሽ ተመለሰልሽ

    • @cutepink1706
      @cutepink1706 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@woerkey1161አልተመለሰም

  • @سامسونحسامسونج
    @سامسونحسامسونج 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ማጥፊያውን ስራልን

  • @AkaluTsedalu
    @AkaluTsedalu 3 หลายเดือนก่อน

    Wedim are edezih alametalg ale

  • @MekiYesuf-v9e
    @MekiYesuf-v9e 4 หลายเดือนก่อน

    ስልኬ ባቤት ከሜር ታጠልፎቢኛል እንዴት ማየት ይቻለል

  • @salamgezaegzeny7593
    @salamgezaegzeny7593 6 หลายเดือนก่อน

    Era ena alwerdem already wedma

  • @MekdesSe
    @MekdesSe 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረምን ልሁን ተጠልፏ ግን አፑ አይመጣልኝም መላካለህ ወንድሜ

  • @meka-lr2kh
    @meka-lr2kh ปีที่แล้ว

    እር ንገርን ሀክ ለተደርግብን እባህ ወንድም

  • @EmuEmu-m2w
    @EmuEmu-m2w ปีที่แล้ว +3

    የእኔ እንደዚህ ነው ተጠልፊሀል ምልክህት የሰያል በከሜራ ና አውድዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለምንድነው የምጠፈው በስልክ አድስ ነው ግን ከሜራና መያገርፊን ተጠልፊሃል በትክክል ነው የእኔ ምልክት ያሰየል ከለይ በእግዚአብሔር በፈጠራ እንዴት ላድርግ😭😭😭😭😭😭😭😭😭📖😭😭😭😭

    • @HalaweyaAdem
      @HalaweyaAdem 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ተጠልፌለሁ የዚህ አይነት ምልክት ያሳያል ስልኬ መዳማ ጠልፋኛለች እና ማስተካከያውን ስራልን ወንድሜ

    • @SamerahHa
      @SamerahHa 7 หลายเดือนก่อน

      አረ እኔም ከጠለፈችው አመት ሞላኝ የማጥፊያ ያለ😭😭😭😭

    • @Minalu-nj2vt
      @Minalu-nj2vt 3 หลายเดือนก่อน

      ወይ ምን አልናቸወ 😢😢😢😢 እንዴት እንፍታዉ

  • @AlitialitiAlitialiti-f9z
    @AlitialitiAlitialiti-f9z 3 หลายเดือนก่อน

    እዴት እደምኖጣ ሳትነግረን ብራ

  • @AhmedMuxumed-z4u
    @AhmedMuxumed-z4u ปีที่แล้ว

    pleas help me what can ido answer

  • @bedluworku6074
    @bedluworku6074 8 หลายเดือนก่อน

    አለን ማግኘት አልቻልኩም

  • @SofyaMohammed-pw9my
    @SofyaMohammed-pw9my 10 หลายเดือนก่อน

    እደት መጥፋት እደምችል ንገረን

  • @TuraAccount-si2ld
    @TuraAccount-si2ld 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ኤሄ አፕ ማውርድ እምብ ብሏል

  • @Temri-wm9pk
    @Temri-wm9pk 2 หลายเดือนก่อน

    ለማጥፉት ካለህ ወዲሜ ተባበርኝ

  • @solomonsquar3637
    @solomonsquar3637 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው ሃክ ያረገኝን ሰው ብሎክ የማረገው

  • @MeseretTadese-o3c
    @MeseretTadese-o3c 3 หลายเดือนก่อน

    መፍተሄዉን ንገረኝ ተጠልፎብኛል

    • @MeseretTadese-o3c
      @MeseretTadese-o3c 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @AlitialitiAlitialiti-f9z
      @AlitialitiAlitialiti-f9z 3 หลายเดือนก่อน

      ውይይይ እደኔ

    • @MeseretTadese-o3c
      @MeseretTadese-o3c 3 หลายเดือนก่อน

      @@AlitialitiAlitialiti-f9z በገዛ ስልኬ ተሳቅቄ ሞትኮ

    • @MeseretTadese-o3c
      @MeseretTadese-o3c 3 หลายเดือนก่อน

      ካሜራዉንና ማይኩን ነዉ ሀክ ያረገችዉ

  • @birituDebeko
    @birituDebeko 5 หลายเดือนก่อน

    Matifaya siralin

  • @SamerahHa
    @SamerahHa 7 หลายเดือนก่อน

    አረ ባአላህ ማጥፊያውን ንገረን

  • @Fwzya-mr2zr
    @Fwzya-mr2zr 7 หลายเดือนก่อน

    እርሱ እኔም ሀኩ አድርገውኛል እድገት ላድርግ