ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሪፍ ቪዲዮ ነው ብሮ። በቀጣይ ደግሞ እንዴት በቀላሉ ትሬስ አድርገን የተባለሸን ኮምፖነንት መለየት እንደምንችል ብታሳየን ጥሩ ነው።
ሀይ ብሮ ካፓሲተር ና ቨርቲካል ዓይሲ እቀይራለሁ ብዬ ቦርዱ ተላጠና ተቸገርኩ
ጠፍተሀል ለማንኛውም እናመሰግናለን bro ሌላም videos አጠብቃሁ
አወ ጠፍቻለሁ ግን በቻልኩት ቶሎ ቶሎ እለቃለሁ አመሰግናለሁ
ብሮ ጥያቄ አለኝ. የምስል ጥራት አዴት ሊስተካከል ይችላል . ye picture ምስሉ black color new edet listekakel yishilal
Thenk you bro
Gn yalgebagn neger binor malet new virtical ic u measure madreg aychalm allekahawm
please konka tv power reached flybag 110v but no picture & audio OLD TV
Key abirto minim misil yelelew indet mastekakel inchililalen
Bro በጣም ጥሩ ነው በቀጣይ old sumsung 34inch 2499 icን ሳይቆይ ሚያቃጥል መፍትሄው
Horizontal diode keyr
Samsung smart tv 55" curve ULED SCREEN ezi hager ykeyeral ende
እናመሰግናለን
ስራውን መጀመር እፈልጋለሁ ግን ባለሁበትቦታ ብዙ ባለሙያ አለ። ምን ትመክረኛለህ bro
crt tv power supply ሾርት አርጎ በኮንትንት ላይ አርገዉ ፋወር ሶከት inputን ስለካ ኮንትንት ይጮሃል መፍትሄ
ኮንቲኒቲ የጮኸ short ሁኖ ሳይሆን የዲጉኤዚንግ ኬብል(ptc cable) እሱ ስላለ ነው እሱን ነቅለህ ቼክ አድርገው
Bamabraq AV line taqaxilo endet enastakakilalan
xiyaqe maxayaq yichalal
Nise onee
berta wendmachin , endante ayinet kn yabzaln
Kaye mesmer years tv
betam tru new 10q
wow
ሆሪዛታል አስምሮ ቀየርነዉ ግን ተቀጥቅጦ ይጠፋል ጀማሪነኝ
Voltage 110v le horizontal 11-13v le vertical medresun check adrg voltage lk kalhone ke diode jrmreh check check staderg chigrun tdersbetaleh
ያልገባኝ ነገር ብሮ ያሰመረው horizontal adel
Horizontal አሰመረ ማለት Horizontal ይሰራል ማለት ነው ስለዚህ ችግሩ የvertical ነው አሁን ገባህ
colour problem sraln
ahun yelekekut full yehone tutorial ale esun eyew beki mabrarya tagegnaleh
ሀይ
ጠፍህብን ምንጭ ፍቅሩ
astemari video new
ቴሌቪዥኑ እየሰራ በመካከል ድምፁ ፀጥ ይልና ምስሉ ብቻ ይታል ከብዙ ደቂቃ በሆላ ተመልሶ ወደነበረበት ይመለሳል እባክህ መፍትሄ ካለሕ ወንድም በጣም ተቸግሬ አለሁ ቲቪው ሚውይ ነው
እንደዚህ አጋጥሞኝ አያቅም ፀጥ ቢል ይቀል ነበር ነገር ግን እነዚህ ነገሮችን ሞክር እስኪ1. Receiver ቀይረህ ሞክር ከሪሲቨሩ ሊሆን ስለሚችል2. ፍታውና Audio icዉን SMD ከሆነ አሙቀው ኖርማል ከሆነ በይደው 3. በዛም ካልተሳካ Audio icውን በተመሳሳይ ቀይረው እና እስፒከሩ አንድ አንዴ እንደዚህ ይበላሻል half half
አሪፍ ቪዲዮ ነው ብሮ። በቀጣይ ደግሞ እንዴት በቀላሉ ትሬስ አድርገን የተባለሸን ኮምፖነንት መለየት እንደምንችል ብታሳየን ጥሩ ነው።
ሀይ ብሮ ካፓሲተር ና ቨርቲካል ዓይሲ እቀይራለሁ ብዬ ቦርዱ ተላጠና ተቸገርኩ
ጠፍተሀል ለማንኛውም እናመሰግናለን bro ሌላም videos አጠብቃሁ
አወ ጠፍቻለሁ ግን በቻልኩት ቶሎ ቶሎ እለቃለሁ አመሰግናለሁ
ብሮ ጥያቄ አለኝ. የምስል ጥራት አዴት ሊስተካከል ይችላል . ye picture ምስሉ black color new edet listekakel yishilal
Thenk you bro
Gn yalgebagn neger binor malet new virtical ic u measure madreg aychalm allekahawm
please konka tv power reached flybag 110v but no picture & audio OLD TV
Key abirto minim misil yelelew indet mastekakel inchililalen
Bro በጣም ጥሩ ነው በቀጣይ old sumsung 34inch 2499 icን ሳይቆይ ሚያቃጥል መፍትሄው
Horizontal diode keyr
Samsung smart tv 55" curve ULED SCREEN ezi hager ykeyeral ende
እናመሰግናለን
ስራውን መጀመር እፈልጋለሁ ግን ባለሁበት
ቦታ ብዙ ባለሙያ አለ። ምን ትመክረኛለህ bro
crt tv power supply ሾርት አርጎ በኮንትንት ላይ አርገዉ ፋወር ሶከት inputን ስለካ ኮንትንት ይጮሃል መፍትሄ
ኮንቲኒቲ የጮኸ short ሁኖ ሳይሆን የዲጉኤዚንግ ኬብል(ptc cable) እሱ ስላለ ነው እሱን ነቅለህ ቼክ አድርገው
Bamabraq AV line taqaxilo endet enastakakilalan
xiyaqe maxayaq yichalal
Nise onee
berta wendmachin , endante ayinet kn yabzaln
Kaye mesmer years tv
betam tru new 10q
wow
ሆሪዛታል አስምሮ ቀየርነዉ ግን ተቀጥቅጦ ይጠፋል ጀማሪነኝ
Voltage 110v le horizontal 11-13v le vertical medresun check adrg voltage lk kalhone ke diode jrmreh check check staderg chigrun tdersbetaleh
ያልገባኝ ነገር ብሮ ያሰመረው horizontal adel
Horizontal አሰመረ ማለት Horizontal ይሰራል ማለት ነው ስለዚህ ችግሩ የvertical ነው አሁን ገባህ
colour problem sraln
ahun yelekekut full yehone tutorial ale esun eyew beki mabrarya tagegnaleh
ሀይ
ጠፍህብን ምንጭ ፍቅሩ
astemari video new
ቴሌቪዥኑ እየሰራ በመካከል ድምፁ ፀጥ ይልና ምስሉ ብቻ ይታል ከብዙ ደቂቃ በሆላ ተመልሶ ወደነበረበት ይመለሳል እባክህ መፍትሄ ካለሕ ወንድም በጣም ተቸግሬ አለሁ ቲቪው ሚውይ ነው
እንደዚህ አጋጥሞኝ አያቅም ፀጥ ቢል ይቀል ነበር ነገር ግን እነዚህ ነገሮችን ሞክር እስኪ
1. Receiver ቀይረህ ሞክር ከሪሲቨሩ ሊሆን ስለሚችል
2. ፍታውና Audio icዉን SMD ከሆነ አሙቀው ኖርማል ከሆነ በይደው
3. በዛም ካልተሳካ Audio icውን በተመሳሳይ ቀይረው እና እስፒከሩ አንድ አንዴ እንደዚህ ይበላሻል half half