ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወዳጄ በርካቶች በብዙ ዓይነትና አቅጣጫ በማስታወቂያ ብልጠት አገሬውን የሚያራግቡ ማሠልጠኛዎች ከዓመት በላይ ገንዘብ እየበዘበዙ የማያስገኙትን ዕውቀት በታላቅ ቅንነትና ትህትና የሞያተኛን ደህንነት በማስቀደም የምታስጨብጠዉ 3 ጊዜ የምታሳየዉን 1/10 (10%) እንኳን በእነኛ የማስታወቂያ ልሂቃን አይገኝም። በዚሁ አጋጣሚ አሰልጣኝ ነን ብለዉ ዩሚቆለሉ ግብዞችንም በማሳወቅህ በርታልን። ለሥራህ አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው። በርታልን
አመሰግናለሁ
The most Understandable Teacher ever TNXs bro !!! Iiked and subscribed n
ወድሜ በጣም ተረድቼ ኣለኹ አመሰግናለሁ
ወንድሜ የእውነት እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ ሁሌም ጤናና ደስታን ይስጥህ🙏 አዎ ከዚ በፊትም እከታተልሃለው እና አሪፍ ገለፃ ነው ከስተማረኝ ቲቸር ያንተ ይመቸኛል፡ በርታልኝ ቀንነትህ ቀጥልበት የኔ መልካም ወንድም🙏
ነዋይ ቴክ በጣም እናመሰገናለን የላፕቶፋ ጥገና በታስተምርን ደስ ይለናል
You explain it even a 6 years old kid could even understand it !! you're really a good teacher !!❤
Thanks more
Yemir betaaaaam enameseginaleni jegina astemaryachin 🙏🙏🙏
እጅግ አሪፍ አስተማሪ ቪዲዮ። ደግሞ የምንሰጥህን አስተያየት ተቀብለህ በዛው መንገድ (ትሬስ) ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን። ቀጥልበት ብሮ
amesegnalew
Newaye thanks for experience sharing
betam tetekimyalehu , Ameseginalew ! NiwayT.
You are Amzing
የህይወቴ ቀያሪ ነህ ብዙ ካንተ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልህ
ቲቪ ሳምሰግ horizontal ic ሰቀይረው ይቃጠላላ በጣም ይሞቃል ጣ ጣ ጣ የሚል ድምፅ ያሰማል led በርታም ትጠፋለች ።የምን ችግር ይሆናል
flyback ችግር ሊሆን ይችላል እሱን ቀይር
Thank you my brother
Thank you very very very much.
Berta bro... betam bzu tmhrt newu yagegnenbet
አሪፍ ስለልጠና ነው፡፡ ቀጥልበት ነገር ግን ገለፃ ስታደርግ በጀርባ ስለሆነ ለመረዳት ያሰቸግራል በሁለቱም ጎን ብታሳየን አሪፍ ይሆናል፡፡
thanks bro bertalin
Wow brather ያበደ ነው በርታ
ብሮ ብዙ ካንተ እማራለው እና ገለጻህም ለመረዳት ቀላል ነወ። በርታ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
you welcome and am happy to hear this
betam arif new ketilbet
best explain bro relley good continu like this
betam enamesegnalen
Wow ! I like the way you teaching ! Go ahead just like this ! God bless you ! Bro !
በጣም ጥሩ ማብራራ ነው ወንድሜ በርታ
thanks
Betam arif new ketlbet bro
አቦ ይመች ብሮ 🙏
yemechehe betame arife nw berta felate layeme asayene merte nw geletahe
Thanks be led tv bzu yeserawt ale check adrgew
Betammmm desss yemil amamar new tleyaleh
ጎበዝ ጥሩ ማብራሪያ
በጣም ጥሩ ነዉ ልጠይቅህ ?crt tv ነዉ ምስሉ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ድመጹ ተጠግተህ ካልሆነ አይሰማም ከፍ ለማድረግ ስትሞክር የማይሰማ ጭሆት በከፍተኛ ድምጽ ይለቃል ችግሩ ምንድ ነዉ ? አመሰግናሎህ።
Betam mrt video nw thanks
በርታ ወንድሜ ትችላለክ 1ኛ ሁሉንም ነገር ግልፅ አድርገህ ነው የምታስረዳው🙏
ይመቻል።
Tebareke
Tnks biro
Thanks bro
bro..thanks...!!!
ሰላም ላንተ ይሁን፤ የፕሪነትር፣ ፍሪጅና ፎቶ ኮፒ ማሽን ካለህ ብታቀርብልን፤ሲቀጥል በአካል /ፊት ለፊት/ ስልልጠና መስጠት የምትችል ከሆነ አድራሻህን ብትሰጠኝ፡፡ በተረፈ በጣም ጥሩ ነው፡፡
yezerezerkachew ekawoche yelugnim amesegnalew
thank u
ዎው ቃላት የለኝ በርታ ብሮ
nice presentation, please keep it up!!!
በጣም ጥሩ ነዉ በርታ
Wondime betam wedhalew indeante aynetocgin bizu lemafrat lemitadergew tiretih mikiniatum iwuket silealeh legna setehalina baynorih gin tichegeralehina amrach zega ante neh
Amesegnalew Bro
keep it up
practical edication it's nice bro
thanks bro
አሪፍ ነው በርቱልን(
አንደኛ ነሽ ብሮ
clever man
Waw amazing
betam arief timihirt nw ena degimo volt megibatun endeat melekat endeminchel video bitseralen
Hi,Neway, በምትሰጠው ማብራሪያ ተጠቅሜበታለሁ እጅግ አመሠግናለሁ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። በተረፈ በTelegram group በመፍጠር ተመጣጣኝ ክፍያ እያደረግን ባለንበት ስልጠና ብትሰጠን ለማለት ነው።
አመሰግናለሁ ጥሩ ነገር ይዠ ለመቅረብ እሞክራለሁ ችግር የለም ግን በምን መልኩ ነው መሰልጠን የምትፈልገው
yohone crt tv GEC 21inch iskirin yabaral mahal lay nac yabaral and kapaster 25 v4700 abxowal
i love it
D2498 power transistors short yunoo balelaa transistor qayirewuu power section lay yalewuu short xeftoo neber gin secondary part minim ayinet pworee out put yelemuu how can fix
power module tetekem bro
@@nwaytech1 thank you felgee axahuut yemishexibet boota addis abbebaa kawak adrashaachewuun or silkachewuu lakilinyii
ደስ ይላል ያለፉትን እንዴት ላግኛቸው?
th-cam.com/channels/x5ZQlb4vKsUDM-myX8ohSQ.html
Ezih ga gba
ሰላም ዮኒ እንዴት ነህ ስራዎችህ በጣም አሪፍና አስተማሪ ናቸው በርታ! እስኪ LG ultra slim CRT 21 inch tv ላይ ምስልም ድምፅም የለውም ግን ጢቅ ጢቅ ወይም ቃ…ቃ የሚል ድምፅ ሲያሰማ የም ችግር እንደሆነ ቪዲዮ ብተስራበት… አመሰግናለሁ፡፡
Horizontal problem new eshi serche upload adergalew thanks for watching
በጣም ደስይላል በርታ ጥያቄ አለኝ ጅፓስ ፓውር ሲቀንስ ጅፓሱ እየሰራ ቡፍ ይላል ፓወር እንዳይቆራረጥ ፓወር ማብራት ካለ ይሰራል ፓወር ከቀነሰ እየጠፋ ይነሳል ምን ላርግ
mn yahl volt indemyasfeligachewu iyengerk bithed arf nebre maletm example audio icga yegd megbat yalebet volt snt indehone betnegren malete nw betam mrt nw
kelebe enamesegenalen
Led tv chegroch betsaralen tnx
ዛሬ የሚለቀቅ ቪዲዮ አለ LED tv repair part 1
@@nwaytech1 tnx bro
@@ogaii part 2 ahun upload eyehone new endemtwedew tesfa adergalew commenthn etebkalew
sony wega 14 inch color yekeyeral red yehonew black green yehonewen red argo nw miyasayw menu yestekakel
betam amesegnalehu berta wendeme
ምስል ዲምፅ አይሰራም super
ye tv class eyewesedku new ena yanten video say more keleleg betam amsegnalehu BRO
You welcome bro
በጣም ግልፅ ነው ብሮ 🙏
Nice video
ከይቅርታ ጋር ዛሬውን መልስ በትሰጠኝ ደስ ይለኛል ።ጌታ ይባርክህ በሁሉሞ ነገር።።
horizontal transistor check adrg eski
good job
Crt tv horizontalu 51 v nw yemiyanbewi min yihon bro
Change flyback it will be fixed
Gobez ayzo Can you make one vidio how can we know tv resolution from the board
አዲስ ቦርድ ልትገጥም ስትል screen size ነው ማወቅ የፈለከው
Yah malet there are some pins on the board or there is a diagram on the back of the board that shows the resolution when we assemble new board
I appreciate your class
@@tesfitisack1300 thanks dear When you buy a new board, you have to buy it according to the size of the TV.
በርታልኝ
Amesegnalew
keep going
እሰኪ አንዱን በሌላ አይሲ የሚተኩትን አይሲ ሰለነሱ ብትሰራልን
Tv chanal gelbto siyasay mndnew chigru🎉
respect
nice
ስለትምህርትሀ አመሰግናለሁ ።ቲቪው እየሰራ እያለ በመሀል ያቋርጣል ሲመታ ደግሞ ይሰራል ችግሩ ምንድ ነው ?
ስለ ቪዲዮው በጣም እያመሰገንሁ አንድ ቲቪ ነበረኝ እና ግማሹ አይሰራም ፈትቼ ሳየው cof IC ተቀዷል። እናም ለዚህ መፍትሄው ስክሪን መቀየር ነው ወይስ cof ICው መቀየር አለበት?
ሀይል ከ ቾፐር ወደ አራቱ አቅጣጫ እንዴት እንደሚደርስ ቢገለጽ ደስ ይለኛል! በተረፈ ጥሩ👍 ነው!
Ke choper secoundary diode keza capacitor keza ic4tum bezih menged new voltage flow emiadergew
Good
bro በናትህ JVC 14" ነበረኝ ፡ነጯ ትንሿ ሪሞት ገበያ ላይ አጣኋትና ያለ ሪሞት ኮኔክት(ON) ማደርገው እንዴት ነው?ንገረኝ ወይም ቪዲወ ስራልን?
ብሮ ቦርድ ቀዪሬ ፖወር ላይቱ እና እሰክሪን አንፖሉ ከኋላ ይበራል ከፊቱ ግን ጨለማ ነው ምን ይሆን
TV Jes 24 rimootan banamuu dide
ንዋይ በመጀመሪያ የከበረ ሠላምታ አቀርባለሁ ወደ ጥያቄ በርድ አዲስ ቀይሬ ምስሉን ገለበጠብኝ ምን ማድረግ አለብኝ ?
ስልክ እባክህ ወይም አድራሻህን
Power horizental lay derso khorizental kalweta men lihon yecelale
1. Flyback2. Horizontal ga yalew inductor open huno lihon ychelal3. Vertical ic chigr kalem horizontal lay 110v out eyaderege gn alreche ylal bzat getmogn yakal vertical ic nekleh check adrg
አንድ ሰው የ መለቲ ሜትር አጠቃቀም ላይ ብዙ እውቀት ካሌለዉ እና ዝም ብሎ ቢለካ በት ጉዳት አለው?? ካለው ጉዳቱ ምን ያህል ነው?????ከቻልክ መልሱን በቪድዮ ጠብቃለው
ይሄ ምንም ጥያቄ የለውም ችግር አለው መልቲሜትርም ቲቪም ሊያቃጥልብህ ይችላል
Bro tgenamemar egelgalehu please 🙏 help me
Teru new berta .ምስል እየመጣ ይጠፋል አንዴ ብዥብዥ አንዴ ጥርት ይልብኛል የምን ችግር ይሁን
ምናባቴ ላግርህ እንዴት እንዴት እንደማመሰግንህ ! አበሻ ነህ ግን አንተ ? አበሻ ማሳየት አይወድማ ? ፍትፍት አድርገህ ነው ያስረዳኸን ! መቼም ከልቤ ዱአ አደርግልሀለው እሱን ነው የምችለው ! እድሜልክህን አላህ ያሰብክበት ያድርስህ ! ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ?
How to find vertical and horizontal problem ?
2499 Ic ሾርት እያረገብኝ ተቸገርኩኝ ከፍቶ ቲንሽ ከሰራ በሁዋላ ይቃጠላል ምን ላርገው
Wow
ንዎ ያበደነው ቀጥልበት 19:14
boss
JVC 14 inch ነበረኝ ፓወር አይነሳም ሌድ መብራቷ አትበራም ባለ አምስት እግር ትራንዚስተር STRG6653 ፈንድቶ ነበር ቀየርኩ ግን ኣሁንም ኣይሰራ ችግሩ ምን ይሆን?
Power module le crt tv endet endemigetem yeserawt video ale esun eyew
ላስቸግርህ power suplay ባለ 5 cable የት የት እደማስር ነገረኝ የሰራሀው video ካለ link ላክልኝ
Keyun cap+ve tkurun cap-ve bicha horizontal cap-ve semayawiwn horizontal diode inpute ga adrgeh gtemew
Television chanalochn gelbto siyasay mndnew chgru
ወዳጄ በርካቶች በብዙ ዓይነትና አቅጣጫ በማስታወቂያ ብልጠት አገሬውን የሚያራግቡ ማሠልጠኛዎች ከዓመት በላይ ገንዘብ እየበዘበዙ የማያስገኙትን ዕውቀት በታላቅ ቅንነትና ትህትና የሞያተኛን ደህንነት በማስቀደም የምታስጨብጠዉ 3 ጊዜ የምታሳየዉን 1/10 (10%) እንኳን በእነኛ የማስታወቂያ ልሂቃን አይገኝም። በዚሁ አጋጣሚ አሰልጣኝ ነን ብለዉ ዩሚቆለሉ ግብዞችንም በማሳወቅህ በርታልን። ለሥራህ አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው። በርታልን
አመሰግናለሁ
The most Understandable Teacher ever TNXs bro !!! Iiked and subscribed n
ወድሜ በጣም ተረድቼ ኣለኹ አመሰግናለሁ
ወንድሜ የእውነት እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ ሁሌም ጤናና ደስታን ይስጥህ🙏 አዎ ከዚ በፊትም እከታተልሃለው እና አሪፍ ገለፃ ነው ከስተማረኝ ቲቸር ያንተ ይመቸኛል፡ በርታልኝ ቀንነትህ ቀጥልበት የኔ መልካም ወንድም🙏
ነዋይ ቴክ በጣም እናመሰገናለን የላፕቶፋ ጥገና በታስተምርን ደስ ይለናል
You explain it even a 6 years old kid could even understand it !! you're really a good teacher !!❤
Thanks more
Yemir betaaaaam enameseginaleni jegina astemaryachin 🙏🙏🙏
እጅግ አሪፍ አስተማሪ ቪዲዮ። ደግሞ የምንሰጥህን አስተያየት ተቀብለህ በዛው መንገድ (ትሬስ) ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን። ቀጥልበት ብሮ
amesegnalew
Newaye thanks for experience sharing
betam tetekimyalehu , Ameseginalew ! NiwayT.
You are Amzing
የህይወቴ ቀያሪ ነህ ብዙ ካንተ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልህ
ቲቪ ሳምሰግ horizontal ic ሰቀይረው ይቃጠላላ በጣም ይሞቃል ጣ ጣ ጣ የሚል ድምፅ ያሰማል led በርታም ትጠፋለች ።የምን ችግር ይሆናል
flyback ችግር ሊሆን ይችላል እሱን ቀይር
Thank you my brother
Thank you very very very much.
Berta bro... betam bzu tmhrt newu yagegnenbet
አሪፍ ስለልጠና ነው፡፡ ቀጥልበት ነገር ግን ገለፃ ስታደርግ በጀርባ ስለሆነ ለመረዳት ያሰቸግራል በሁለቱም ጎን ብታሳየን አሪፍ ይሆናል፡፡
thanks bro bertalin
Wow brather ያበደ ነው በርታ
ብሮ ብዙ ካንተ እማራለው እና ገለጻህም ለመረዳት ቀላል ነወ። በርታ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
you welcome and am happy to hear this
betam arif new ketilbet
best explain bro relley good continu like this
betam enamesegnalen
Wow ! I like the way you teaching ! Go ahead just like this ! God bless you ! Bro !
በጣም ጥሩ ማብራራ ነው ወንድሜ በርታ
thanks
Betam arif new ketlbet bro
አቦ ይመች ብሮ 🙏
yemechehe betame arife nw berta felate layeme asayene merte nw geletahe
Thanks be led tv bzu yeserawt ale check adrgew
Betammmm desss yemil amamar new tleyaleh
ጎበዝ ጥሩ ማብራሪያ
በጣም ጥሩ ነዉ
ልጠይቅህ ?
crt tv ነዉ ምስሉ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ድመጹ ተጠግተህ ካልሆነ አይሰማም ከፍ ለማድረግ ስትሞክር የማይሰማ ጭሆት በከፍተኛ ድምጽ ይለቃል
ችግሩ ምንድ ነዉ ?
አመሰግናሎህ።
Betam mrt video nw thanks
በርታ ወንድሜ ትችላለክ 1ኛ ሁሉንም ነገር ግልፅ አድርገህ ነው የምታስረዳው🙏
ይመቻል።
Tebareke
Tnks biro
Thanks bro
bro..thanks...!!!
thanks
ሰላም ላንተ ይሁን፤ የፕሪነትር፣ ፍሪጅና ፎቶ ኮፒ ማሽን ካለህ ብታቀርብልን፤
ሲቀጥል በአካል /ፊት ለፊት/ ስልልጠና መስጠት የምትችል ከሆነ አድራሻህን ብትሰጠኝ፡፡ በተረፈ በጣም ጥሩ ነው፡፡
yezerezerkachew ekawoche yelugnim amesegnalew
thank u
ዎው ቃላት የለኝ በርታ ብሮ
nice presentation, please keep it up!!!
በጣም ጥሩ ነዉ በርታ
Wondime betam wedhalew indeante aynetocgin bizu lemafrat lemitadergew tiretih mikiniatum iwuket silealeh legna setehalina baynorih gin tichegeralehina amrach zega ante neh
Amesegnalew Bro
keep it up
practical edication it's nice bro
thanks bro
thanks
አሪፍ ነው በርቱልን(
አንደኛ ነሽ ብሮ
clever man
Waw amazing
betam arief timihirt nw ena degimo volt megibatun endeat melekat endeminchel video bitseralen
Hi,Neway, በምትሰጠው ማብራሪያ ተጠቅሜበታለሁ እጅግ አመሠግናለሁ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። በተረፈ በTelegram group በመፍጠር ተመጣጣኝ ክፍያ እያደረግን ባለንበት ስልጠና ብትሰጠን ለማለት ነው።
አመሰግናለሁ ጥሩ ነገር ይዠ ለመቅረብ እሞክራለሁ ችግር የለም ግን በምን መልኩ ነው መሰልጠን የምትፈልገው
yohone crt tv GEC 21inch iskirin yabaral mahal lay nac yabaral and kapaster 25 v4700 abxowal
i love it
D2498 power transistors short yunoo balelaa transistor qayirewuu power section lay yalewuu short xeftoo neber gin secondary part minim ayinet pworee out put yelemuu how can fix
power module tetekem bro
@@nwaytech1 thank you felgee axahuut yemishexibet boota addis abbebaa kawak adrashaachewuun or silkachewuu lakilinyii
ደስ ይላል ያለፉትን እንዴት ላግኛቸው?
th-cam.com/channels/x5ZQlb4vKsUDM-myX8ohSQ.html
Ezih ga gba
ሰላም ዮኒ እንዴት ነህ ስራዎችህ በጣም አሪፍና አስተማሪ ናቸው በርታ! እስኪ LG ultra slim CRT 21 inch tv ላይ ምስልም ድምፅም የለውም ግን ጢቅ ጢቅ ወይም ቃ…ቃ የሚል ድምፅ ሲያሰማ የም ችግር እንደሆነ ቪዲዮ ብተስራበት… አመሰግናለሁ፡፡
Horizontal problem new eshi serche upload adergalew thanks for watching
በጣም ደስይላል በርታ ጥያቄ አለኝ ጅፓስ ፓውር ሲቀንስ ጅፓሱ እየሰራ ቡፍ ይላል ፓወር እንዳይቆራረጥ ፓወር ማብራት ካለ ይሰራል ፓወር ከቀነሰ እየጠፋ ይነሳል ምን ላርግ
mn yahl volt indemyasfeligachewu iyengerk bithed arf nebre maletm example audio icga yegd megbat yalebet volt snt indehone betnegren malete nw betam mrt nw
kelebe enamesegenalen
Led tv chegroch betsaralen tnx
ዛሬ የሚለቀቅ ቪዲዮ አለ LED tv repair part 1
@@nwaytech1 tnx bro
@@ogaii part 2 ahun upload eyehone new endemtwedew tesfa adergalew commenthn etebkalew
sony wega 14 inch color yekeyeral red yehonew black green yehonewen red argo nw miyasayw menu yestekakel
betam amesegnalehu berta wendeme
ምስል ዲምፅ አይሰራም super
ye tv class eyewesedku new ena yanten video say more keleleg betam amsegnalehu BRO
You welcome bro
በጣም ግልፅ ነው ብሮ 🙏
Nice video
ከይቅርታ ጋር ዛሬውን መልስ በትሰጠኝ ደስ ይለኛል ።ጌታ ይባርክህ በሁሉሞ ነገር።።
horizontal transistor check adrg eski
good job
Crt tv horizontalu 51 v nw yemiyanbewi min yihon bro
Change flyback it will be fixed
Gobez ayzo
Can you make one vidio how can we know tv resolution from the board
አዲስ ቦርድ ልትገጥም ስትል screen size ነው ማወቅ የፈለከው
Yah malet there are some pins on the board or there is a diagram on the back of the board that shows the resolution when we assemble new board
I appreciate your class
@@tesfitisack1300 thanks dear
When you buy a new board, you have to buy it according to the size of the TV.
በርታልኝ
Amesegnalew
keep going
እሰኪ አንዱን በሌላ አይሲ የሚተኩትን አይሲ ሰለነሱ ብትሰራልን
Tv chanal gelbto siyasay mndnew chigru🎉
respect
nice
ስለትምህርትሀ አመሰግናለሁ ።ቲቪው እየሰራ እያለ በመሀል ያቋርጣል ሲመታ ደግሞ ይሰራል ችግሩ ምንድ ነው ?
ስለ ቪዲዮው በጣም እያመሰገንሁ አንድ ቲቪ ነበረኝ እና ግማሹ አይሰራም ፈትቼ ሳየው cof IC ተቀዷል። እናም ለዚህ መፍትሄው ስክሪን መቀየር ነው ወይስ cof ICው መቀየር አለበት?
ሀይል ከ ቾፐር ወደ አራቱ አቅጣጫ እንዴት እንደሚደርስ ቢገለጽ ደስ ይለኛል! በተረፈ ጥሩ👍 ነው!
Ke choper secoundary diode keza capacitor keza ic
4tum bezih menged new voltage flow emiadergew
Good
bro በናትህ JVC 14" ነበረኝ ፡ነጯ ትንሿ ሪሞት ገበያ ላይ አጣኋትና ያለ ሪሞት ኮኔክት(ON) ማደርገው እንዴት ነው?ንገረኝ ወይም ቪዲወ ስራልን?
ብሮ ቦርድ ቀዪሬ ፖወር ላይቱ እና እሰክሪን አንፖሉ ከኋላ ይበራል ከፊቱ ግን ጨለማ ነው ምን ይሆን
TV Jes 24 rimootan banamuu dide
ንዋይ በመጀመሪያ የከበረ ሠላምታ አቀርባለሁ ወደ ጥያቄ በርድ አዲስ ቀይሬ ምስሉን ገለበጠብኝ ምን ማድረግ አለብኝ ?
ስልክ እባክህ ወይም አድራሻህን
Power horizental lay derso khorizental kalweta men lihon yecelale
1. Flyback
2. Horizontal ga yalew inductor open huno lihon ychelal
3. Vertical ic chigr kalem horizontal lay 110v out eyaderege gn alreche ylal bzat getmogn yakal vertical ic nekleh check adrg