ሰበር መረጃ፣ "መስከረም ሁለት እንገናኝ!"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มิ.ย. 2024
  • ሰበር መረጃ፣ "መስከረም ሁለት እንገናኝ!"
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/49485562...

ความคิดเห็น • 51

  • @kifletesfaye5809
    @kifletesfaye5809 วันที่ผ่านมา +4

    እየቆዩ ሲሄድ መደመር እይቀርም ከዘገየም ቢሆን ወደ ብልጽግና ካምፕ በመቀላቀልህ "እንኳን ደስ አለህ"

  • @igo1071
    @igo1071 วันที่ผ่านมา +1

    ቸር ወሬ ያስማን🙏💛💚❤️🙏

  • @user-zr1kg8sq8s
    @user-zr1kg8sq8s 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Keep it up Maestro 🇸🇴🌍 United Soomaali Lands is the Key to African Unity 🌍🇱🇺

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf วันที่ผ่านมา +2

    የባህር ወደብን የመጠቀም (Access to see) እንጂ የሌላ ሃገር የባህር ወደብን የመውረ (annexing other's port) ፍላጎት በምን ሂሳብ ነው ፍትሃዊ የሚሆነው?

  • @user-zr1kg8sq8s
    @user-zr1kg8sq8s 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    United Soomaali Lands is the Key to African Unity 🌍🇸🇴

  • @user-zr1kg8sq8s
    @user-zr1kg8sq8s 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Keep on teaching 👏🇪🇷🌍🇪🇹✈️🏃🐪🇩🇯👍

  • @Mruser-pr7mv
    @Mruser-pr7mv วันที่ผ่านมา +1

    Min meselik afer

  • @greenlife4790
    @greenlife4790 วันที่ผ่านมา

    Great appreciation for your stand for the national interest of Ethiopia, regardless of you opposition to Abiy's mismanaging rule, while your previous comerades stand against Ethiopia"s national interest.

  • @user-zr1kg8sq8s
    @user-zr1kg8sq8s 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Keep on teaching Maestro 🇸🇴✍️🐟🐟🐟🐟🐟🐟 Hakaasarto Rey yahow.🚴🏊✍️

  • @user-zr1kg8sq8s
    @user-zr1kg8sq8s 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I think Abichu send some thing Erecha 🎉 to Maestro Waaqajira.👏🌍🇸🇴🐟🐟🐟🐟🐟🚴🇪🇷🤔

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ኤርምያስን አምርሬ የሰደብኩት የሕወሓት ሰዎችን አነጋግሮ ምንም ጦርነት አይፈልጉም ብሎ ጥርሱን ነክሶ የተከራከረ ቀን ነበር
    ምክንያቴም ጦርነት እፈልጋለሁ እያለ ወደ ጦርነት የሚገባ ድርጅትም ሆነ መንግስት የሉምና

  • @user-zr1kg8sq8s
    @user-zr1kg8sq8s 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tell me how much money Abichu pay you
    Mr. Waaqajira 👏

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov วันที่ผ่านมา +2

    የዛሬውን ኤርምያስ በጣም ወድጃለሁ

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf วันที่ผ่านมา

    Expected! The next meeting will agree on the proposal or order of their common sponsor

  • @aymohussein2061
    @aymohussein2061 วันที่ผ่านมา

    Welcome

  • @user-zr1kg8sq8s
    @user-zr1kg8sq8s 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ermi Waaqajira,. Mal jedhe ?

  • @meriemali3354
    @meriemali3354 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @redsea6294
    @redsea6294 วันที่ผ่านมา

    There is nothing archived yet, I don't think 🇪🇹 will outsmart 🇸🇴 giving up their territory so cheaply 🤒🤒 time will tell

  • @junefirst500
    @junefirst500 วันที่ผ่านมา

    Ermias, Our PM Dr. Abiy didn't start this project unless God said go head & you will be successful!!!

  • @user-ci5ro4fg4w
    @user-ci5ro4fg4w วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ ለምንድነው ስለ ሰዎች የምትጨነቅ ጥሩም ተናገር መጥፎም ተናግረህ ከሐበሻ ምን ተጠብቃለህ

  • @user-qe2jl3sn6s
    @user-qe2jl3sn6s วันที่ผ่านมา

    ስተቱ የጀመርከው ከለጠፍከው ቀን ነው
    ለናሴ 27 የተባለውን ለመሥከረም ሑለት በሚል ነው የገለፅከው ዞር አርጌ በውጪ አቆጣጠር ነው እዳትል እኳን እድሉ የለሕም
    ሲቀጥል ደግሞ እራስሕን አሸናፊ ያደረክበትም መንገድ የተምታታ ነው
    ቢያንስ እኳ ከአደራዳሪው የተሰጠው መግለጫ እኳን አብሮ ቁጭ ባለበት የተሰጠውን መግለጫ በመቀየር እና በተማፅኖ መልክ በማሻሻል ነው የኢትዮቹ መግለጫ የሰጡት
    እሔ ደግሞ አንዱ የተሸናፊነት ማሳያ ነው ።
    በተገለፀው መሠረት እኳን ትክክል ነው ካልን ከሱማሌ ላንድ ጋር የተደረሰው የመግባቢያ ሥምምነት ሽሯል
    አንተ ግን በተከፈልከው ልክ ስለሖነ የምታወራው የተሰጠሕም ተልኮ የአምታታቸው ፕሮፓጋንዳ ስራ ነው

  • @vestel-et
    @vestel-et วันที่ผ่านมา

    Biherawi

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk วันที่ผ่านมา

    Ethiopia should finish the deal with Somaliland. Ethiopia getting a port in Somaliland for 50 years on lease will change the region, power play, and increases Ethiopia’s legacy. One of the important achievement for Ethiopia getting the lease for Ethiopia is changing the political and economic trajectory of Eritrea. Eritrea economic and political policy is to chock Ethiopia for Eritrea benefits. Ethiopia getting port lease breaks Eritrea’s vicious attack on Ethiopia for tha last 70 years.
    Finally Ethiopia building a railway connection from Diredwa to the new Somaliland port break Djibouti’s hegemony of port which can help Ethiopia deal with business to businesses senses

  • @user-ns6yv9fi2i
    @user-ns6yv9fi2i วันที่ผ่านมา +1

    የበሰበሰ ካድሬ መሆኑ 😂 ስልጣን ኢንጅሩ

  • @Nickoki100
    @Nickoki100 วันที่ผ่านมา

    A third grade student can make a better analysis that Wakjira here.

  • @user-qe2jl3sn6s
    @user-qe2jl3sn6s วันที่ผ่านมา

    ዶማ ዶማ ዶማ ነሕሕሕሕሕሕሕ

  • @GetahunDegefu
    @GetahunDegefu วันที่ผ่านมา

    viva Jeremiah አንገት ያለህ ጋዜጠኛ!!!!

  • @bisratadugna7917
    @bisratadugna7917 วันที่ผ่านมา

    ጌታን ካድሬን ግን መለስ(ወያኔ) ይስራ.... ልጅህን እስከ 7 አመት ስጠኝና እድሜ ልኩን ካቶሊክ ይሆናል እንደሚባለው

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr วันที่ผ่านมา

    120ሚሊዮን ይባላል ሰንቱ በሞተበት ሰንቱ ተቀንሷል እኮ

  • @redsea6294
    @redsea6294 วันที่ผ่านมา

    One 🇸🇴 is the one sovereign Internationaly recognised. Accept this fact first.

    • @mekdeslelisa1323
      @mekdeslelisa1323 วันที่ผ่านมา

      We don't want your redsea aseb don't be Jules

    • @redsea6294
      @redsea6294 วันที่ผ่านมา

      @@mekdeslelisa1323 first correct year spelling second Ethiopia tried to annex Asab for 5 generations but lost and defeated by a small country 🇪🇷

  • @papyjetu
    @papyjetu วันที่ผ่านมา

    U rught

  • @user-zr1kg8sq8s
    @user-zr1kg8sq8s 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hakaasarto . Hassan & Abiy the same Stupide. Ermi Waaqajira Taregaga.

  • @eskenderhaile4010
    @eskenderhaile4010 วันที่ผ่านมา

    Please don't devide Ethiopians by bringing wrong Ideas

  • @user-zr1kg8sq8s
    @user-zr1kg8sq8s 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    How much money Abichu Qilo pay you ?

  • @solomonmichael9073
    @solomonmichael9073 วันที่ผ่านมา +1

    እርምያስ እራስህን ይሄን ተምሬአለሁ ይሄን አውቃልሁ ማለት የዘወትር ልምድህ ስለሆነ አያስገርምም ሆኖም የአንድን ልዑላዊ ሃገር አንድነት በማያከብር አገባብ ከሱማሌ አንድ ክልል ጋር ውል ለማትድረግ መፈራረሙ ትክክለኛ ስትራተጂ ነው ስትልና ይሄን ከሚገባው በላይ ስታጋንን አንተንም እንደሚያስመዝንህ ብታውቅ መልካም ነው ሃቁ ፖርቱን በስምምነት ከሶማልያ መንግሥት ጋር እንጂ ከአንድ የሶማሌ ክልል ጋር ማድረግ የደንቆሮ ስትራቴጂ ነው
    ለመሆኑ ግብጽ ከኢትዮጵያ አንድ ክልል ጋር ስለ ዓባይ ስምምነት ብታደርግ ትክክል ነው ትላለህ ?
    ኢትዮጵያ ወደብ ያስፈልጋታል ሆኖም በሰላምና በስምምነት መሆን አለበት ኤርትራ የምትቀርበንን ተህ ሶማሌ ላይ መደንፋት ምንድን ነው ትርጉሙ
    እባክህ መለስ ብልህ አስብ የአብይ አጋናኝ አትሁን

    • @mekdeslelisa1323
      @mekdeslelisa1323 วันที่ผ่านมา

      አብይ ለሁሉም ጎረቤት ሀገራት ነው መጀመሪያ ጥያቄውን ያቀረበው ሁሉም በ መግለጫ አንደራደርም አሉ ስለዚህ ያለው አማራጭ ሶማሌ ላንድ ከሆነች ምን ይደረግ ነው ወይስ ከ ኤርትራ ጋር ጦርነት መግጠም አመዛዝን

  • @dawitgebre323
    @dawitgebre323 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ እለች ሴትዬ ደካማ ሶማሊያ አግኝታችሁ በስው አግር ወደብ አፉችሁ ሞልታቹ ፍትሃዊ ነው ስትሉ ይደንቀኛል !!የትኛው አገር ነው ከ44 ወደብ አልባ አገሮች እንደዚህ ህገወጥ ስራ ሲስሩ ያያችሁ በስምምንት ከጎረቤቶቻቸው ነው የሚጠቀሙ እናንተ ምን የተለያችሁ ሕዝብ ስለሆናቹ ነው ርሃብተኛ ህዝብ ሲጠግብ አይድረስ ነው 👎👎👎👎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤮🤮🤮🤮

  • @tgebreab
    @tgebreab วันที่ผ่านมา +1

    You have no idea what a Strategy means....dud you try to analyze how much the childish approach costed the gov

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr วันที่ผ่านมา

    120ሚሊዮን ይባላል ሰንቱ በሞተበት ሰንቱ ተቀንሷል እኮ