ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶር ዘበነ ቃለ ህይዎት ያሰማልን
Selam Selam Memher bravo bravo bravo
Egna ye haimanot Abat enji ye Teret abat anfeligim.Abatachin bereketo yidersen,betekiristianin ke bahilina ke limad wede wengel yemimelisu memihiran yasfeligunal...!
Zeben Eski zeme Bele
አቡነ በርናባስ ያስተማሩት100%ትክክል
ተይ የኔ እህት ኦሪትን ልሽር አልመጣሁም ላጸናት እንጂ ጌታችን ብሎዋል። እሺ እንዲ ከሆነ ለምን መዝሙረ ዳዊት ይደገማል
@redietderejenegash7051 ምን ያገናኘዋል 😳 ግርዘት አለ አሁን የሞተ ሰው መንካት ያረክሳል አሁን አድስ ኪዳን ላይ በኢየሱስ ደም ተቀድሷል እኛም ተቀድሰናል ሮሜ 14÷20 ሮሜ 14÷14 ሮሜ14÷20 አንብቡ ፍተሀ ነገስትም ላይ አለ መምህር ዘበነ የኦሪትን ህግ ነው የሚያነበው እኛ የማንበላው ባህላችን ስለ ሆነ ነው እንጅ ሀይማኖት አይከለክልም አቡነ በርናባስ100%ትክክል ናቸው
ክርስቶስ ኢየሱስ በአዳም የመጣብንን መርገምን፣ ህገ ኦሪትን፣ አሕዛብነትን አስወግዶ ልጆቹ አደረገን። አሁን በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ በእምነት አጸደቀን። የርስቱ ተካፋይ አደረገን። ወንድ ሴት ሳይል ለአገልገሎቱ ሾመን።
ante awo Ahzab neh pente ahzab nw
💚💚💛💛❤❤😘😘😘😘😘😘😘
ዘበነ ሆን ብሎ የሚያወራ የእግዚአብሔርን ቃል ያረከሰ ደፋር አድስና ብሉይ አህዛብና አይሁዶችን እንኳን ለይቶ የማያውቅ አሳዛኝ
ምን ማለት ነው? አያውቁምና ይቅር በላቸው እንበልህ ወይስ ምን?
Ahezb neh pente ahzab nw
@godismyway7305 አላዋቂነት ችግር ነው። አፍህን ለስድብ ከመሳልህ በፊት እወቅ፣ አንብብ ፣ተረዳ ከዚያ በኋላ ተመለስ። መሳደብ እና ሰው መንቀፍ አንድም ድድብና ነው፣ ሁለትም አለመረዳት ነው። ከዚያ ባለፈም ኢአማኒነት ነው።
አሽ ሴቶች በወር አበባቸው ጊዜ አግዚአብሔር ከነሱ የለያል ማለት ነው ወይስ ቤተክርስቲያን ከሰው መቅደሰንት ይበልጣል?
እረ እባካችሁ እረ እባካችሁ መመላለሱ ይብቃ ሰድቦ ለተሳዳቢ ?
አቡነ በርናባስ የኦርቶዶክስ አባት በእድሜ በጤና ይጠብቆት።
የሰይጣን መልእክተኛ ናቸው
ዘቤ የተረት አባት እንዴት አመሸህ 😮
መናፍ አትደስኩር መምህር ዘበነ የመናፍቅ መድሃኒት ነው
ወንድሜ ዘበነ ተምታቶብሀል በህግ ለመፅደቅ እየዳከርክ ነው : ግን ከክርስቶስ ትለይተሀል ከፀጋ እርቀሀል ህዝበ ክርስቲያኑን አታደናግር ::
ኧረ ተዉዉዉ
ይህ ሰውዬ ኦሪትን ከ አዲስ ኪዳን ያለየ ዶክተር ነው :: እንደሱ ትምህርት ከሆነ ኦሪት ዘሌዋውያን 1520፤ መርገምም ስትሆን የምትተኛበት ነገር ሁሉ ርኩስ ነው፤ የምትቀመጥበትም ነገር ሁሉ ርኩስ ነው። አዲስ ኪዳን ግን ይህን አያስተምርም ::
ካላወቃችው ዝም በሉ
ዶር ዘበነ ቃለ ህይዎት ያሰማልን
Selam Selam Memher bravo bravo bravo
Egna ye haimanot Abat enji ye Teret abat anfeligim.
Abatachin bereketo yidersen,betekiristianin ke bahilina ke limad wede wengel yemimelisu memihiran yasfeligunal...!
Zeben Eski zeme Bele
አቡነ በርናባስ ያስተማሩት100%ትክክል
ተይ የኔ እህት ኦሪትን ልሽር አልመጣሁም ላጸናት እንጂ ጌታችን ብሎዋል። እሺ እንዲ ከሆነ ለምን መዝሙረ ዳዊት ይደገማል
@redietderejenegash7051 ምን ያገናኘዋል 😳 ግርዘት አለ አሁን የሞተ ሰው መንካት ያረክሳል አሁን አድስ ኪዳን ላይ በኢየሱስ ደም ተቀድሷል እኛም ተቀድሰናል ሮሜ 14÷20 ሮሜ 14÷14 ሮሜ14÷20 አንብቡ ፍተሀ ነገስትም ላይ አለ መምህር ዘበነ የኦሪትን ህግ ነው የሚያነበው እኛ የማንበላው ባህላችን ስለ ሆነ ነው እንጅ ሀይማኖት አይከለክልም አቡነ በርናባስ100%ትክክል ናቸው
ክርስቶስ ኢየሱስ በአዳም የመጣብንን መርገምን፣ ህገ ኦሪትን፣ አሕዛብነትን አስወግዶ ልጆቹ አደረገን። አሁን በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ በእምነት አጸደቀን። የርስቱ ተካፋይ አደረገን። ወንድ ሴት ሳይል ለአገልገሎቱ ሾመን።
ante awo Ahzab neh pente ahzab nw
💚💚💛💛❤❤😘😘😘😘😘😘😘
ዘበነ ሆን ብሎ የሚያወራ የእግዚአብሔርን ቃል ያረከሰ ደፋር አድስና ብሉይ አህዛብና አይሁዶችን እንኳን ለይቶ የማያውቅ አሳዛኝ
ምን ማለት ነው? አያውቁምና ይቅር በላቸው እንበልህ ወይስ ምን?
Ahezb neh pente ahzab nw
@godismyway7305 አላዋቂነት ችግር ነው። አፍህን ለስድብ ከመሳልህ በፊት እወቅ፣ አንብብ ፣ተረዳ ከዚያ በኋላ ተመለስ። መሳደብ እና ሰው መንቀፍ አንድም ድድብና ነው፣ ሁለትም አለመረዳት ነው። ከዚያ ባለፈም ኢአማኒነት ነው።
አሽ ሴቶች በወር አበባቸው ጊዜ አግዚአብሔር ከነሱ የለያል ማለት ነው ወይስ ቤተክርስቲያን ከሰው መቅደሰንት ይበልጣል?
እረ እባካችሁ እረ እባካችሁ መመላለሱ ይብቃ ሰድቦ ለተሳዳቢ ?
አቡነ በርናባስ የኦርቶዶክስ አባት በእድሜ በጤና ይጠብቆት።
የሰይጣን መልእክተኛ ናቸው
ዘቤ የተረት አባት እንዴት አመሸህ 😮
መናፍ አትደስኩር መምህር ዘበነ የመናፍቅ መድሃኒት ነው
ወንድሜ ዘበነ ተምታቶብሀል በህግ ለመፅደቅ እየዳከርክ ነው : ግን ከክርስቶስ ትለይተሀል ከፀጋ እርቀሀል ህዝበ ክርስቲያኑን አታደናግር ::
ኧረ ተዉዉዉ
ይህ ሰውዬ ኦሪትን ከ አዲስ ኪዳን ያለየ ዶክተር ነው :: እንደሱ ትምህርት ከሆነ ኦሪት ዘሌዋውያን 15
20፤ መርገምም ስትሆን የምትተኛበት ነገር ሁሉ ርኩስ ነው፤ የምትቀመጥበትም ነገር ሁሉ ርኩስ ነው። አዲስ ኪዳን ግን ይህን አያስተምርም ::
ካላወቃችው ዝም በሉ