አንተ ትሰራለህ ጠላቶችህም ያፍራሉ | Alemayehu Negash

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 145

  • @flovebus
    @flovebus หลายเดือนก่อน +2

    አዉነት ትለያለህ እደአተአይነት ሰንይ ጊዜ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@flovebus አመሰግናለሁ

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክ❤🎉 እናመሰግናለን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@fikermamo8783 አሜን አመሰግናለሁ

  • @user-Hailemariam
    @user-Hailemariam หลายเดือนก่อน +2

    አሌክሶዬዬዬ ተባረክልኝ❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@user-Hailemariam አሜን አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @sehenbezabehamime3775
    @sehenbezabehamime3775 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@sehenbezabehamime3775 አመሰግናለሁ

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@makedatigneh6319 አሜን አመሰግናለሁ

  • @milli6220
    @milli6220 หลายเดือนก่อน +2

    የተከበርክ የተወዽህ ዉድ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም አድሜህ ይብዛ ይለምልማንት የአግዛቤሔር ጀግና ኣገልጋይ
    ኑርልን ከከፉ ይጠንሀል የተወደድክ የአግዛቤር ምጥ ልጅ አኔ ኣኤርትራዊ አህትህ
    በአግዛቤር አህትህ ንኝ
    አንካን የአዛቤር ስልሆንክ የኛ ነህ ተባረክክክክክክክክክክክክክክ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@milli6220 አሜን አመሰግናለሁ ክብርት እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 หลายเดือนก่อน +13

    ዉድ ወንድሜ ዓለማየሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።❤አንተ የተላከው ለእኔ ብቻ ይመስለኛል።ነጩን ዩኒፎርሜን ለብሼ ወደ ተቀጠርኩበት ሆስፒታል የማታ ተረኛ ሆኜ ስሄድ ፣በልተማረችዉ የቤቴ ሠራተኛ ቀንቼ ብዙ ቀናት አልቅሼ አዉቃለሁ። ነገር ግን በኋላ ስገባኝ ለካስ ህይወትን ለማትረፍ ሌሊትም ሆነ ቀን መልፋቴ ብዙ ደስታን ሰጥቶኛል። ከሁሉም በላይ ያስደሰተኝ ደግሞ የአባት ገዳይ ወይም የእናት ልጅ በእኩልነት ለመርዳት በመቻሌ ዘረኝነት ወይም ሃብታም፣ ደሃ፣የተመረ ፣ያለተማረ የሚባል ነገር ከዉስጤ አዉጥቶ ጣለልኝ።አንተ ብሩክ ሰው ኑርልኝ።❤🌹🌲💚🌷❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አመሰግናለሁ

    • @merawit3
      @merawit3 หลายเดือนก่อน

      God bless you www

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም እውቀት አለህ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@kelemuabalcha380 አሜን አመሰግናለሁ

  • @Zean-om4tp
    @Zean-om4tp หลายเดือนก่อน +9

    የሀገር መፋረሰ ከግለሰብ እንደሚጀምረው ሁሉ
    የሀገር መገንባትም ከግለሰብ መጀመር አለበት
    እ/ር ሀገራችንና ህዝቧን ይባርክ
    ወንድማችን የምታስተምረን የህይዎት ውሀ ነውና እኛም ይህንን የህይዎት ውሀ እንጠጣ ዘንድ ይህው ቀርቧል።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@Zean-om4tp አመሰግናለሁ

  • @sirgutretta9560
    @sirgutretta9560 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarekilign ❤️

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@sirgutretta9560 አመሰግናለሁ

  • @TesemaTesfaye-qo7dr
    @TesemaTesfaye-qo7dr หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባረክህ
    በጣም አመሰግናለሁ 🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@TesemaTesfaye-qo7dr አሜን አመሰግናለሁ

  • @destazeru
    @destazeru หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ በርታ እናመሠግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@destazeru አመሰግናለሁ

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ❤
    እኛ እንስራለን ጠላት ይጨነቃል
    እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን!!!

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@ABUSHEMAN-tg1ny አሜን አመሰግናለሁ

  • @BiniAfter
    @BiniAfter หลายเดือนก่อน +2

    Thanks my dear brother

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@BiniAfter Thanks

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im หลายเดือนก่อน +4

    አቦይ ክብለካ ይንእሰካ እዩ ፈጣሪ ፀግኡ የብዘሐልካ ጎይታዋ ተመስገን ከምዚኦም ዓይነት ሰባት ንዓና ክቅይሩ ዝለአኽካልና ጎይታ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@KhanKhan-kh4im የቀንየልና ክቡራት ስድራይ

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 หลายเดือนก่อน +2

    ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እግዚአብሔር ክብርና ሞገስ ይሁንልህ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@tsigeyirgaw2604 አሜን አመሰግናለሁ

  • @HaftuBelay-i6k
    @HaftuBelay-i6k หลายเดือนก่อน +2

    TIMHIRTIH BETAM WEDGEWALEHU!!SEWOCH YIHIM YALFAL KOMEH ALEKE DEKEKE ATAWRA YECHALACHIHUN SIRU ELALEHU!!!

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@HaftuBelay-i6k አመሰግናለሁ

  • @asmamawemye
    @asmamawemye หลายเดือนก่อน +2

    Great bro, you are our hope.

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@asmamawemye Thank you so much my dear family

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn หลายเดือนก่อน +2

    አሜን 🙏

  • @s.alattawi2840
    @s.alattawi2840 หลายเดือนก่อน +2

    Amen.amen amen amen.amen.ye abate jagin Thank wuwuwuwuwu geta yibarke tebarke

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@s.alattawi2840 አሜን አመሰግናለሁ

  • @habtie9852
    @habtie9852 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድሜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@habtie9852 አመሰግናለሁ ወንድሜ: እኔም ስለጎበኘኸኝ ደስ ብሎኛል

  • @RobelBete-ko3pv
    @RobelBete-ko3pv หลายเดือนก่อน +2

    🎉

    • @RobelBete-ko3pv
      @RobelBete-ko3pv หลายเดือนก่อน +2

    • @RobelBete-ko3pv
      @RobelBete-ko3pv หลายเดือนก่อน +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጌታሆይስለሁሉነገርተመስገ
    @ጌታሆይስለሁሉነገርተመስገ หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@ጌታሆይስለሁሉነገርተመስገ አመሰግናለሁ

  • @s.alattawi2840
    @s.alattawi2840 หลายเดือนก่อน +2

    welcom welcom ye abate jagina eshi🙏❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@s.alattawi2840 አመሰግናለሁ

  • @Dawaa2030
    @Dawaa2030 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@Dawaa2030 Thanks

  • @dactit
    @dactit หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@dactit አመሰግናለሁ

  • @Peshethailu
    @Peshethailu หลายเดือนก่อน +2

    God bless u

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@Peshethailu Thanks

  • @addisumihretu
    @addisumihretu หลายเดือนก่อน +3

    እራሳችንን እንሰራለን ኢትዮጵያ ሀገራችንን እንገነባታለን!! ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@addisumihretu አሜን አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @TewodrosTariku-be4ku
    @TewodrosTariku-be4ku 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @سميرهمطري-ز5غ
    @سميرهمطري-ز5غ หลายเดือนก่อน +2

    Thank you❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@سميرهمطري-ز5غ Thanks

  • @fetaashe7149
    @fetaashe7149 หลายเดือนก่อน +3

    Awon Egziabeher ende Tesfa kalu Ethiopianwian endegena Yeseranal yane ye Ethiopia Tensaa Yehonal 🙏
    Wendemachen Egziabeher yebarkehe yemiatsenana kale yezehelen metehal Tsegawen yabzalhe !

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@fetaashe7149 አሜን አመሰግናለሁ

  • @zewdenieshdebel3999
    @zewdenieshdebel3999 หลายเดือนก่อน +2

    ክበርልን በጣም ትልቅ ምክር ነው እኔ በአረብ ሀገር ሸንትቤት ሳጥብ ሁሌ አመስጋኝ ነኝ እ/ር በነሱ አድሮ አሜሪካ ይዘውኝ መጡ በእውነት አልጠፍሁባቸው
    እዚህ ብቀር ቤተሰቤን እለውጣለው ብዬ ጠየኩ ሕክምናችን እንጨርስና እንተውሻለን አሉኝ ሁሉ በርሱ ሆነ 2014_መጣሁኝ 2016 እገባሁኝ
    ክብር ለመቤቴ ክብር ለመደሀኒአለም
    እሁን የ4 ልጆች እናት ነኝ በመናቃቹ ተጠቀሙበት ባላቹ በተሰጣቹ ነገር
    አመስጋኝ ሁኑ።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@zewdenieshdebel3999 እግዚአብሔር ትልቅ ነው: በእርሱ ለሚታመን ሁሉን ያከናውናል። አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@genetfeleke4366 አመሰግናለሁ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌ ያንተን ቪድዮ ሳይ የሆነ አይል ይሰማኛል ተባርክ ክብር ለጌታ መንፍስቁዱስ ይሁን❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ አሜን አመሰግናለሁ

  • @አብደልመሲህ
    @አብደልመሲህ หลายเดือนก่อน +3

    መሲሁ ኢየሱስ ይባርክህ ! የቅዱሳን ምልጃ ከአንተ ጋር ይሁን🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@አብደልመሲህ አሜን አመሰግናለሁ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን ምርጥ ሃሳብ አምጥተሃል
    ስለ አገራችን ጥፋትናሃ ስለ ወገኖቻችን
    ግስቁልናሃ በሃምሌ ጭለማ ቤታቸዉ ፈርሷ ሜዳ ላይ ተጥለዉ ከነልጇቻቸዉ
    የለቀሱት እንባ ይሄ ሁሉ ስቃይ ድህነትን ማጥፋት ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነዉ
    "ፈጣሪ" አንድ ቀን አገራችንን ከወደቀችበት ማንሳት ይችላል በቃ ይበለን
    🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@genetfeleke4366 አሜን አመሰግናለሁ

  • @TamiratDesie
    @TamiratDesie หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ውሠጤን ያንተን ያህል እራሤ አላውቀውም እኔ በጣም ጠንካራ ሠራተኛና ነጋዴ ነኝ ግን እኔን ለመጣልና ለመጎተት ጠላቶቸ ሣይሆኑ የእናት የአባቴ ልጅ እራሡ እንደ ቃየኤል ተነሠቶብኛል ግን እጅ መሠጠትና መማርክ አለመደብኝም ይልቅሠ እንደ ንሠር አደርጉኝ እንጅ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@TamiratDesie በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው!

  • @EyzakAbrham-vb7hh
    @EyzakAbrham-vb7hh หลายเดือนก่อน +2

    God bless you, dear brother 🙌 🙏 much respect 🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@EyzakAbrham-vb7hh thank you so much my dear family

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 หลายเดือนก่อน +2

    እውነተኛ ነገር ነው ያቀረብከው

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@Ethiopian-38 አመሰግናለሁ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ หลายเดือนก่อน +2

    አሜን❤አሜን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ አመሰግናለሁ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ተባረክ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@nardossolomon6460 አሜን አመሰግናለሁ

  • @TamiratDesie
    @TamiratDesie หลายเดือนก่อน +2

    ተባርክ ለኔ ብርታቴና ሠኬቴ ነህ ትምህርት ሁሉ ከቀደሙት ከታላቁ መፅሀፍ ጋ የተያያዘ ነው

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@TamiratDesie አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @TessaWudu
    @TessaWudu หลายเดือนก่อน +2

    Egzabehere hayelenae tibebene yadelen atenim erjime edemae yakoyelen be guguite newe yemitebekehe❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@TessaWudu አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @TitiNguse
    @TitiNguse หลายเดือนก่อน +4

    ብሓቂ እግዚኣብሄር ይመሰገን ንኩሉ ሰብ ሰላም ይኩን🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@TitiNguse ኣሜን የቀንየለይ: ክቡራት ስድራይ

    • @ghenethaile2803
      @ghenethaile2803 หลายเดือนก่อน +1

      Tebareki
      Nkulu Tsbuk zhasb Egziabher Ybarko❤Amen ❤🎉

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ወንድሜ ትምህርትህ በጣም ያጠነክራል እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@Hihi-r8p2o አሜን አመሰግናለሁ

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 หลายเดือนก่อน +2

    😢ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በቅርብ ጊዜ ነው መከታተል የጀመርኩት ፕሮግራምህን በጣም መንፈሳዊና አስተማሪ ነው አንዳንዴ እያለቀስኩ እሰማሃለሁ የዛሬው ብዙ መንፈሳዊም ስጋዊም መልእክት አለው አሜን ብያለሁ እድሜ ይስጥህ እንደ ነህምያ ማስተዋል ይስጠን የሱን ፀሎት እንድፀልይ ይምራን 😢🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@abenezerdawit3323 አሜን: አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih หลายเดือนก่อน +2

    አግዚአብሔር ይመስገን በአወነት ማነው እንደኔ ቢዝ ትምርት ህሰት ያደረገ የምርም የሰው ቤት እያጠብኩ ነበር የሚሰማው ግን አግዚአብሔር ታማኝ ነው አዎድ እኔ አሰራለው ጠላቴ ግን ያፍራል በወደደን በርሱ ከሸናፍወቺ እንበልጣለው
    አግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሰላማችሁ ይብዛ ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️👍👍👍👍

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@Eyerus-er5ih አሜን አመሰግናለሁ

  • @keflomzewelday
    @keflomzewelday หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@keflomzewelday አሜን አመሰግናለሁ

  • @meditajc
    @meditajc หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ባንተ ትምህርት በብዙ ተጠቅሜያለሁ በብዙም ተምሬያለሁ ያገሬም ልጆች እንደ ነህሚያ የፈረሰዉ በሀገራችን ቅጥር እንድንሰራ የነህሚያን ልብ ይስጠን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@meditajc አሜን አመሰግናለሁ

  • @MestawetHailegiorgis-c7s
    @MestawetHailegiorgis-c7s หลายเดือนก่อน +3

    እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@MestawetHailegiorgis-c7s አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 หลายเดือนก่อน +2

    🙏 Amen, I thank God for your wisdom, I am waiting for God's time, I know for sure it will be fulfilled. Thank you, and stay blessed 🙌

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@nishantesfaye9637 Amen, thank you my dear family

  • @Tarikuachala
    @Tarikuachala หลายเดือนก่อน +2

    bewunat dinki tmihrt new egziabeher abzito yibarikih 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@Tarikuachala አሜን አመሰግናለሁ

  • @rahaltagey3102
    @rahaltagey3102 หลายเดือนก่อน +2

    Woooooooo bewnet egzabr ybark yleban eytnagerk hlam tasedestgnalek tatsnagnlek egzabr abztw ybarkek❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሰግናለሁ

    • @rahaltagey3102
      @rahaltagey3102 หลายเดือนก่อน

      Woo ante jegena nek keras alefo lsew menwr endzh new tebark❤

  • @Emenash
    @Emenash หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ገና አዲስ አለምአየው ፈጣሪ ይባርክህ።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@Emenash አሜን አመሰግናለሁ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@almasbh6100 አመሰግናለሁ

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ምክር !! እናመሰግናለን 🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@nanacute4499 አመሰግና ውድ ቤተሰቤ

  • @yodittekelemariam9628
    @yodittekelemariam9628 หลายเดือนก่อน +2

    Kalehewet yesmana 🙏🙏🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@yodittekelemariam9628 አመሰግናለሁ

  • @merawit3
    @merawit3 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you so great 🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@merawit3 Thanks

  • @ageradagne4947
    @ageradagne4947 หลายเดือนก่อน +2

    See you next Sunday. God bless you.

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@ageradagne4947 Thank you. I will come on Sunday

  • @MastwaleSelone-tz4pr
    @MastwaleSelone-tz4pr หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@MastwaleSelone-tz4pr አመሰግናለሁ

  • @ageradagne4947
    @ageradagne4947 หลายเดือนก่อน +2

    You are Wonderful.❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@ageradagne4947 Thank you

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 หลายเดือนก่อน +2

    EGZIABEHARE ABERO BEREKE YAFERGHE WEDMAYE LEBENA YASAREFALE YESETHEN TESFA BE,IYH ZEMENE ENDANT YALE WENDEM SELALEM YESRALE AMELAKE LOL EGZIABEHAR YEMSEGN ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@asteranagaw5913 አሜን አመሰግናለሁ

  • @YoAfi-do3dy
    @YoAfi-do3dy หลายเดือนก่อน +1

    Eskawen yet nberke gena bzu entebkalen

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@YoAfi-do3dy አመሰግናለሁ

  • @mhaletworkneh5324
    @mhaletworkneh5324 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ መቼስ ምን ይባላል እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን . እንጸልይ ወደ እግዚአብሄር እንጩህ አገራችንን እንታደጋት ይሰማናል .

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @nebi9412
    @nebi9412 หลายเดือนก่อน +1

    Betam betam des eyalng new yemdamtewu hulem addes moral addes astesaseb eganabalewu egzaber abezto telki telk abezo yestek wandme beteldu lay yetastemrewu negar betam gambi nw

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@nebi9412 አመሰግናለሁ

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 หลายเดือนก่อน +2

    ጥያቂ ነበረኝ ላወራህ ፈልጌ ነበር ቴሌግራም መጠቀም ስለማልችል ስልክ ቂጥሬን ሰጥቸህ በኢሞ ላወራህ እፈልጋለሁፍቃደኛ ከሆንክ?

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@fikermamo8783 እሺ እንችላለን እኔ ግን imo አልጠቀምም ለማንኛውም ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

  • @bamatube7
    @bamatube7 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ከየኛ ቲቭ ጋር ያደረከው እንተርቭው በጣም አወዛጋቢ ነው እባክህን ጥርት ያለ ማንነት ይኑርሽ።

    • @TitiNguse
      @TitiNguse หลายเดือนก่อน

      ?

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@bamatube7 ይቅርታ በእኔ ዘንድ ውዝግብ የሚባል ነገር የለም! ውዝግቡ የሚጀምረው “እንደኔ መናገርና ማሰብ አለብህ” ከሚል ትንሽዬ አስተሳሰብ አንጻር ነው። እኔ ደግሞ እኔ ብቻ ነኝ እንደ ማንም ማሰብም ሆነ መናገር አልችልም።

  • @TewodrosTariku-be4ku
    @TewodrosTariku-be4ku 20 วันที่ผ่านมา

    አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ፈለኩ ።የባንክ አካውንቴ ውስጥ የኔ ያልሆነ ገንዘብ አየሁ እና ገንዘብ ስለሆነ እንደሰው ደስ ቢለኝም ፈራው ምክንያቱም ምናልባት ለህክምና እንዲውል ተሳስተው የገባ ገንዘብ እንዳይሆን።እንደገና መታወቅ የማይፈልግ ሠው ያለ ይመስለኛል ምክንያቱም ገንዘብ እንላክልህ እና የሆነ ቢዝነስ አስብ የሚሉኝ አሉ።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@TewodrosTariku-be4ku ይቅርታ! ይሄ የ TH-cam channel ነው፡ የባንክ አስተዳደር ቢሮ አይደለም። እባክዎን ብር ወደ አስቀመጡበት ባንክ ይሂዱና ያመልክቱ!!

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 28 วันที่ผ่านมา +1

    ትምህርትህ ሙሉ እንዲሆን ፀጉርህን ብትቆረጥ መልካም ነው ።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  28 วันที่ผ่านมา

      @@Regina-m9i ይቅርታ ፀጉሬ ከምንም ነገር አላጎደለኝም: ይልቁንም ሰው በማያውቀውና በማይገባው ነገር ባይናገር መልካም ነው።

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@kedestfisaha534 አመሰግናለሁ

  • @EdenTeklay-m7s
    @EdenTeklay-m7s หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  หลายเดือนก่อน

      @@EdenTeklay-m7s አመሰግናለሁ