July 21, 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉም መግለጭያ ሰጭ የሆነበት ድርጅት መሆኑ የሚያስከትለው ችግር ይኖራል::

  • @user-tp7um1hb1n
    @user-tp7um1hb1n หลายเดือนก่อน

    ጀግኖች የጋሸ አሰግድ ልጇች በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😢😢ባዳን መድሀኒአለም ያጥፋልን

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ የእገሌ ፉኖ እየተባሉ የሚጠሩት መቼ ነው በጋራ ስምመጠራት የሚጀምሩት::የተስፋየ ፉኖ የበቀለ ፋኖ ወዘተ ጤነኛ ስም አይደለም::ከግለሰቦች ስም ቅጥያ ወቶ በራሱ ስም ለመጠራት አብቁት::

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 หลายเดือนก่อน

    ወላይ በዚህ እደክሪስታኖች የማረከኝ የለም ትግሪም ጀግና ነበር ግን ንፁሀንን ማለትትልቅሰወችን ህፃናትን እናቶችን ሳይገል ከታታቂጋብቻ ተዋግቶበሆን የህፃናትን ግባር እሳመ ሴቶችንሳያሳቅቅ ቢጎዝ ሱመያሸንፉነበር እደጀግን ነቱ ሳያሸንፉ የቀረው ግፉ እሰራ ስለተጋዘነው ና መፆፉነው የንፁሀን ደምናቀልብ ይጥላል ኦረሞወችም ሌሎቻችሁ ብታሸንፉም ባታሸንፉም ንፁሀንአትኩ እነሱ ናቸው ሊያሳልፉችሁና ሊጥላችሁእሚችሉት እባቸውም ደማቸውም ለናተጉልበትአይሰጥም ለጉልበትህም ለህልምህም ወሀይጨልሱበታል ከፈጣሪግፉመጥፉነው ሞትአይቀርም ሲትሞቱም ከባድ እሳት ሁነውነውእሚጠብቃችሁ ና እኔ ግርም ይለኛል ለስልጣን እማያስቸግሩ ሴት ህፃን ናአዛውት ሀጢያት እራሳችሁላይ ለማብዛት መድከማችሁ ሰውተሳስቶ ከሚሰራው ሀጢያት አውጣኝ ብሎ ያለቅሳል በዚህ ዘመን ደሞ ጀሀነብ ለመግባት አይኑእያየ ኦዱ እያወቀ ይሰራል ያጠፉልምአልልም ጣፉት ማለት አደየ ወይም በስተት ስለሆነ እነዚህ እነሱ ሲታወቃቸው ያረጉትነው ና ዋ መጨረሻችሁ

  • @Fikr-xb8ug
    @Fikr-xb8ug หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ ወንድሞቼ ለድል ያብቃችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏🤔

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ናቸሁ❤❤❤❤ በሪቱ

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @user-bc2kg9du6e
    @user-bc2kg9du6e หลายเดือนก่อน +1

    መሪ አልባ ትግል !! እርስ በርስ ለስልጣን ሲባል መጠላለፍ በሪዮተአለም እንኳ መግባባት የቃታቸው ዱቄት ታላቁን ህዝብ መሳቂያ አደረጋችሁት። አሰግድን አሳደዳችሁት ቤቱን አቃጠላችሁ አላህ ይፋረዳችሁ። ከራሳችሁ አጉል ምኞት ነጻ ሳትወጡ እኛን ነጻ ማውጣት እንደምን ይቻላል?

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 หลายเดือนก่อน

      አንተ እቤትህ ቁጭ ብለህ ነፃ መውጣት የምትፈልግ ሽንታም አታፍርም ቅማል

    • @user-tp7um1hb1n
      @user-tp7um1hb1n หลายเดือนก่อน

      እነዚህ ያሰግድ. ልጇች ናቸዉ ወድሜ 😢😢የእስክድር ሌቦች ናቸዉ የሚዘርፉት

  • @user-ff3yg9pw1z
    @user-ff3yg9pw1z หลายเดือนก่อน

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty หลายเดือนก่อน

    Ebskachihu fitachreun shefunuacheeu wondmiche bakachihubet selam hunulgn

  • @user-if4nm9wn3c
    @user-if4nm9wn3c 24 วันที่ผ่านมา

    ደምሥ.እደነህ.ጀግናው.ገቦየነኝ

  • @graxsador5288
    @graxsador5288 หลายเดือนก่อน

    Great

  • @MekdesEndawek
    @MekdesEndawek หลายเดือนก่อน +1

    ደልለፋኖ

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪💪💪🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @EAPOAmharia
    @EAPOAmharia หลายเดือนก่อน

    ከፋፋይና አዉናባጅ ዞር በሉ!
    በስመ ፋኖ ያማራን ሕዝብ የሕልዉና ትግልን ለማደናቀፍ፣ በጠባብ መንደረኛነት የዘቀጠ አመለካካት፣ ያለብቃትና ችሎታ ለሥልጣን ስግብግብነት፣ የራሰን ስሕተትና ዉድቀት ከአብዬ ወደ እምዬ አላኮ ሰዉ መሳይ በሸንጎ ሆኖ መንበላጠጥና ቱሪናፋ መንዛት የትም አያደርስም።
    በኢትዮጵያ ምድር ያማራ ሕዝብ ፋኖን የሕልዉና ትግል ባላፈዉ ዓመት ግንቦት ወር ያቀጣጠለዉ ታላቁ እስክንድር ነጋ ያማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) ይፋ በመድረጉ ብቻ ነዉ። ሌሎቹማ ከነአቢይ አሕመድ ጋላ ብልጽጋና ጋራ ሲሞዳሞዱ የነበሩ መሆናቸዉ የተረጋገጠ ሐቅ ነዉ።
    ለምሳሌም ዘመነ ካሴ፣ ምሬ ወዳጆና ሌሎቹም ያቢይ አህመድ ጋላ ኦነግ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥን ከአጋሚዶ ወያኔ ትግሬ ለማዳን በተደረገዉ ጦርነት ከጋላዉ መከላከያ ሠራዊት ጋራ ተባብረዉ ተዋግተዋል። አረመኔዉ አጋሚዶ ትግሬ ወያኔ ደባቅ ከተመታ በሁዋላ አበይ አሕመድ ያማራ ፋኖን አዋርዶ፣ ሌባ ና ዘራፊ የቆሰለ መከላከያን ጥቁር ክላሽ ነጣቂ ነዉ ብሎ በይፋ ለፈፈ። ያማራ ልዩ ኃይልን አፈረስ። የታጠቁ ፋኖዎችን ትጥቅ ፍቱ ብሎ ማሳሰድና መግደል ጀመረ። በዚህም ጊዜ ነዉ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ወዘተ. ትጥቅ አንፈታም ብለው የተነሱት። በጎጃም ዘመነ ካሴን ለመያዝ በተደረገዉ ጦርነት አያሌ ሰላማዊ ዐማሮች በመራዊና አካባቢዉ በአቢይ አሕመድ ምስለኔዎችና ፌደራል ተብዬ የጋላ ወራራ ሠራዊት ተጨፍጭፈዋል፣ሃብት ንብረት ተዘርፏል፣ ወድሟል። ዘመነ ካሴም በሽማግሌ ተወናብዶ ይሁንም እንጃ ወዶ ባሕር ዳር የብአዴን ብልፅግና አሳማዎች መዲና ሂዶ ዘብጣያ ወርዷል። በዚያም ለብዙ ወራት ቆይቷል። ምሬ ወዳጆም ከመከላከያ ተብዬዉ ጋራ ያደረገው ርቅ ፈርሶ ከተደረገበት ከበባ ለማምለጥ ችሎ ከአቢይ አሕመድ የኦነግ/ኦሕዴድ ወራሪ መከላከያ ጋራ የፋኖ ትግል የጀመረዉ።
    በሌላ በኩል እስክንድር ነጋ አዲስ አበባን ከኦነግ አረመኔ ወራሪ ስልቀጣ ለመከላከል የባልደረስ ፓሪቲን መሥርቶ ተንቀሳቅሷል። ያማራዉ ሕዝብ በያለብት ይልቁንም በወለጋ፣ በመተከል በምዕራብና ደቡብ ሸዋ፣ በአሩሲ በባሌ ወዘተረፈ እየደረሰ ያለዉን የዘር ፍጅትና ማፅዳት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲያስቆም በአካል ተገኝቶ ተማጽኖ አቅርቧል። በዚህም ምክንያት በአዲስ አበባ በኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ ጦር ታዉጆበት መሥራት ባለመቻሉ ምክንያት ከትግል አጋሮቹ ጋራ ወደ ወላጆቹ ትዉልድ አገር ጎጃም ሄዶ ቆይቷል። በጎጃም ባሕር ዳር ያሉት የብአዴን ብልፅግና የጋላዉ ኦነግ/ኦፒዲኦ አቢይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔዎች ጠቁመዉበት ተይዞ ወደ አዲስ አበባ ሊወስዱት ሲሉ ነበር ጀግናው የጎጃም ሕዝብ ከደጀን እስከ ባሕር ዳር በነቂስ ወጥቶ እስክንድርና አብረዉት ያሉትን ቆራጥ ያማራ ልጆች ከነአቢይ አሕመድ አረመኔ ጋላ ማጎሪያ ወህኒ ቤት መዳረግ የተረፉት።
    ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም መጨረሻ ሳምንት ጀምሮ ያማራ ልዩ ኃይል ተለይቶ እንዲፈርስና ፋኖም ትጥቅ እንዲፈታ እነ አቢይ አሕመድ አዉጀዋል። መከላከያ ተብዬዉንም የጋላ ወራሪ ሠራዊት ባማራ ክልል ተብዬው አሰማርተዋል። በዚሁ ዓመት ግንቦት ወር ታላቁ እስክንድር ያማራ ሕዝባዊ ግንባር /ዐሕግ/መመሥረትን ይፋ አደረገ። በመሆኑም
    "መነሻችን ዐማራ መዳረሻ ግባችን ኢትዮጵያ" በሚል መርኅ ያማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል ባራቱም ክፍለ ሀገራት ተቀጣጠለ። በዚህም የፋኖ ወደርየለሽ ተጋድሎ ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቶች ተለይተዉ ደባቅ ተመቱ፣ ዛሬም እየተመቱም ነዉ። የምስለኔዉ ብአዴን ያስተደደር መዋቅር ተንኮታኮተ። የባንቱስታን አፓርታይድ ያማራ ክልል ተብዬዉ ሰማኒያ በመቶ በፋኖ ሥር ገብቷል። የመጤ ወራሪ አረመኔ ጋላ ኦነጋዉያኑ የእነ አቢይ አሕመድ መከላከያ ስንቅና ትጥቁን ባማራዉ ጦርኛ ፋና ተነጥቆ ተደመሰሷል፣ በገፍም እየተማረከ ነዉ። የኦነጋዉያን ጋሎቹ እነሽመልስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ጀለታ፣ ሌንጮ ለታ፣ በቀለ ገርባ፣ ሌንጮ ባቲ፣ አዳነች አበቤ ወዘተረፈ ያማራን ሕዝብ አጥፍተን የ "ኦሮሚያ ገዳ ሪፑብሊክ" በኢትዮጵያ መቃብር ላይ እንመሠርታለን ቅዥት አክትሟል። ፋኖ ዛሬ ነገ አዲስ አበባ ይግባል በሚል ስጋት የኦሮሙማ ፋሽስት ጉጀሌዎች መንበጫበጭ ጀምረዋል። ስለሆነም ነዉ ያማራዉን ተወላጅ ባዲስ አበባ እየለዩ በገፍ ማፈን፣ ማሰርና መግደል እያደረጉ ያሉት።
    ዐማራ ሕዝብ ርስቱን ከባሌ እስከ አክሱምና ተምቤን፣ ከደቡብ ሐመር፣ ዐማሮ፣ እናሪያ፣ የም፣ ከፋ ጋምቤላ ፣ ከምዕራብ ዳሞት /ቢዛንሞ/ወለጋ፣ ከምሥራቅ ዳዋሮ/ሐረርጌ/እስከ ታጁራ፣ ዘይላና በርበራ፣ ወዘተረፈ የሸዋ ይፋት ሡልጣናት ግዛት ርስቱን ያስመልሳል። መጤ አረመኔ ዘላን ወራሪ ሠፋሪን ሁሉ ወደ መጡበት ያባርራል። ጨፍጫፊዎችንና አፈናቃዮችን፣ የሰብባዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ ወንጅለኞችን ሁሉ ለፍርድ ያቀርባል። ከዘመነ ደርግ 1967ዓ.ም ያለአግባብ የተወረሰ ተንቀሳቃሽና የማይንቀሳቀስ የግል ሃብት ፣ ንብረት፣ ፋብሪካ፣ ርስት፣ የከተማ ቦታ የማምረቻና የንግድ ተቁዋማት ሁሉም ለባለቤቱ ይመለሳሉ። የመንግሥት ተብዬ ካድሬ ጭሰኝነት ይዞታና የጎሣዊ የመሬት ባለቤትነት ሥርዓት ይወግዳል። የሕግ የበላይነት ይረጋገጣል። ፋኖ ያሸንፋል!!!!

  • @sintayehusedeb
    @sintayehusedeb หลายเดือนก่อน

    Bravo ፈኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jo7gy8tp6e
    @user-jo7gy8tp6e หลายเดือนก่อน

    የጋሼን አሰግድ እራይ አሳኩ

  • @EliasMengestei
    @EliasMengestei หลายเดือนก่อน

    በዳይ i can't 😂😂😂😂

  • @baibai3786
    @baibai3786 หลายเดือนก่อน

    የመከታው ፋኖ የሚመለሱ እንደሆነ ምከሩ አለዚያ ደምስሱት

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 หลายเดือนก่อน

      Dedeb mn malet new demssut malet yemabalat sra btakomu mnale, le hzb hiywetun lisewa yeweta fanon be metfo Kal meglet waga yaskeflal band ye banda lji endih aybalm,degmom motew ybeltunal makber yaskebral

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 หลายเดือนก่อน

    አንበሶች

  • @user-en8xm6nk2i
    @user-en8xm6nk2i หลายเดือนก่อน

    የሺፍታ ሥብሥብ

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw หลายเดือนก่อน

      ተበዱ ሸታታው