ልጄን እናቴ እድታሳድግልኝ ኢትዬጵያ ስልክ ነው የወሰዱብኝ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
ሴቶች ጠንቀቅ በሉ የተከበረ ባህል መከተል ያስፈልጋል። ወንዶች ያገርህ ሴት ካገባሃት ሚስትህ ትሆናለች ከተውካት እህትህ ናት ስለዚህ አትጉዳት።
ልጅሽ ያለበት ቦታ ያንቺን ቤተሰብ ላኪ እንደምንም አፈላልገሽ በተለይ ወንድም ካለሽ ይሂድና ይወሰዱት ልጅሽን አታልቅሺ አይዞሽ
ትክክክል አላህ ያምጣላት
Enem endeza new yasebkut
@@SimegnGebissa awo endesu amdergi new yalate amrchi
ወንድ ልጅ ቤተሰብ የለኝም ሞተዋል ወይ ገጠር ናቸው ብሎ ሊያገባ የሚፈልግ ባል ሲፈልግ አላቅሽም ብሎ ለመካድ እያመቻመቸ ነው ወይ ሌላ ትዳር አለው መጠርጠር ግድ ይላል 😂
😂😂😂😂😂ያስብላል
ትክክልወላሂ አንድ ወንድልጅትክክለኛለትዳርከፈለገ ቤተሰብለማስተዋወቅ ምንምየሚያግደውምየለም እኔለትዳር ከአላህበታች ምርጫየ ያገሬልጅ ቤተሰብናቤተሰብ የሚተዋወቅ ነውሀቂቃ አልሀምዱሊላህግን አላህምየልቤንአይቶ የእህቶቸንወንድምሰጠኚ አላህ መጨረሻየንያሳምርልኚኢላሂ
@@እሙሂራ ትዳርሽ ይባረክ 🙏🙏🙏
ትክክል
አረ ምን አይነት ዓይነት ሰዎች ናቸው ከሱ ጥፋት የቤተሰቦቹ ክፉ ህብረት ምን ይሉታል ።ግን ጥንካሬሽ ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ነሽ እህቴ
ሰሚዬ የኔ ቆንጆ ይሄ ላንቺ አይገባም ነበር። እኔ የቅርብ ጓደኛዋም እህትዋም ጭምር ነኝ። ከሱ ክፋት የቤተሰቦቹ ባሰ። አሏህ ይይላቸዉ። ብዙ ማዉራት አልፈልግም። አሏህ ልጅሽን በእጅሽ ያስገባልሽ።
እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት አይዞሽ❤😢
ልጅሽን አላህ ያገናኝሽ😢😢😢ግን የግዜው ሴቶች አብደዋል ባለትዳርም መኦኑ እያወቁ ችግር የለም እያሉ ይጋባሉ
ሲጀመር አባት በስደት ሆኖ የአባት እናት የማሳደግ መብት ካለ እናት በስደት ሆና የእናት እናት የልጅ ልጇን የማሳደግ መብት አላት።
በተላይ ወረቀት የለላችዉ እህቶች ባል በሰዋገር ቤቀርባችዉስ እሄቴ እግዜአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ የወለደ ያዉቀዋል
ውዴ እና ቆመው ይቅሩ እንዴ ህይወት እንደዛ ናት😢😢 ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ
እባካችሁ ሁሌም እህቶቸ ስደተኛ ነኝ ለስራ ነዉ የመጣሁት እያላችሁ ቀን በቀን ለራሳችሁ ንገሩት በዛ እራሳችሁን አስከብሩ ጎትተዉ አይወስዱንም
አረ ምን ይወስዳቸዋል እራሳቸዉ አስገድደዉ ሂደዉ ነዉ ችግር ዉስጥ እሚገቡት
የዋህነትሽ ለእሱ ዘመድ መስጠትሽ እነዚህ ክፉ ናቸው ያለማፈራቸው አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል አንድ ቀን መልካም ይሆናል ፈጣሪ የእጁን ይስጠው ይሄ ባለጌ
እግዚአብሔር ልጅሽን በሰላም እጅሽ ያስገባልሽ ይሄ ባለጌ ዘልዛላ በህግ መያዝ አለበት ቤተሰቦቹ እርሱ ምን አይነት ባለጌወች ናችሁ ይሄን የምታዩ እባካችሁ እርዶት
እኔ ልምከረሽ እህቴ አንድ ሶስት ወር ሥራ ስሪና ገንዘብ ይዘሽ አገርሽ ግቢና የልጅሽን ነገር አስተካክለሽ ወደ ሌላ አገር ሄደሽ ትሰሪያለሽ አለዛ ልጅሽ ይጎዳብሻል ቁጭ ስትይ የሆነውን ሁሉ ፃፊው ሁሉንም በዝርዝር ማዳምሽ ሁሉ እንዳናገረችው ምስክርሽ ናት ያን ሁሉ ማስረጃሽ ነው ይን ለጠበቃ ሰተሽ እሱ አንቦ ተረድቶ ይረዳሻል የትም አያመልጥም ለልጅሽ ድረሺለት እሱን ሰው ብለሽ አንዴ ሳይሆን ሁለቴ ገደለሽ ወይ ጭካኔ ክፋት አረቦች ቢበድሉን ምን ይገርማል ? 😥😕😏
ወንድም ያለሽም አንገትን ብለው የሚቀበለው እኔ ልክ እንደ አንቺ ነበርክ ግን እድሜ ለቤተስብ ለወንደምች መኖርያ ቤቶችሁ ሄዳው ተቀበለችው አሁን ከእኔ ጋር ናት
አረ እውነት ነው ሰወ ፍቅር አይወድለትም
አላህ ልጂሽን አላህ በሰላም እጀሽ ያሰገባልሽ
እኔ እሞለዉ በሚዲያ ላይ ተዋዉቆ ማርገዝ ሞን አመጣዉ? ያገሬ ወንዶች እባካችሑ በሴቶች ነፍሰ አትጫወቱ እሕት ልጅሽን በሕግ አማካሪ ማስመለስ ትችያለሽ ሌላዉ ያዘንኩት እንጀራ እናቱ ቤት መግባቱ በአንቺ ንዴት ልጁን እንዳንተ ጨቁነዉ ስለዚ በቶሎ አስቡበት !!!!
እባካችሁ እራዳት የህግ ባለሙያውች
አንዳንዱ መላ ቤተሰቡ ክፍ ይሆናል የስራቸውን ይስጣቸው መቸም አይቀናቸው
ሳዊዲ ያለው ጉድ መስዬ ሀገር ስመጣ አቺ ሚዲያላይ ቀርባለው
ጄርባውን ሣታቁ ዝብላችሁ እናቲቱ ትክክል ናቼው እማትታወቁ ቤተሠብ ሣያሥተዋውቃችሁ
አሰላማለይኩም ይቅርታ እህት አንች ተሳስተሻል ሲጀመር የኔልጅ አይደለም ብሎ ለካደሽ ሰዉ በሱ አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ መላክሽ ስተት ነዉ
አንድ ጀግና ቤትሰብ ይልሸም የትክፈልውን ክፈልሸ ልጀሸን ይሚውሰድ አንሱ ክብር አይውድላችውም በገዳችዉ መውሰድ ነው
በጣም በጣም አላህን የማይፈሩ ስንት ሰዎች አሉ??የእሷን ደካማ ጎን የአገሩን ህግ ለእሷ አስቸጋሪ መሆኑን ተጠቅማችሁ ያለምንም ርህራሄ ይህን በደል እያደረሳችሁ ያላችሁ ጨካኝ ቤተሠቦች አላህን ፍሩ ሴት ልጆች አሏችሁ ወላሂ በሰዉ ህግ እናንተ አሁን አይነኬ ነን ብላችሁ ይሆናል በተለይ በዲን ሽፋን የአላህ ፍርድ ግን አለ እና ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ
አላህ የሰራውን ይሰጠው በአይማኖት የሚነግድ ሁሉ የሰራቸውን ይሰጣቸው እድሜ ልካቸውን አይዞሸ ልጀሸን አላህ እጅሸ ያሰጋባልሸ እነሱ ግን ጨካኝ ቤተሰቦች ናቸው
አላህ ከልጅሽ ያገናኛቹ አይዞሽ በርቺ
የኔ እህት ከቻልሽ እንደምንም ብለሽ ወደ አገር ገብተሽ ልጅሽን ከሰሽ ተቀበይ ከዚያ በዃላ አንቺ በቢዛ መምጣት ትችያለሽ
እባካችሁ እህቶች ተጠንቀቁ አንድ ወንድ ፈታሁ ብሎ ወደ ህይወታችሁ ሲመጣ ቢያንሥ የፍቺ ወረቀት ጠይቁ አልያ ዋጋ ያሥከፍላል የልጁ አባት ቤተሠቦች ቢያንሥ እናትነት ገዷችሁ ወላጅ እናቱ ይደግልኝ ብላ በምትለው ቦታ ልጁ ቢያድግላት ብትተባበሯት ሌላው የእምነት ጭንብል ለብሣችሁ እህቶችን የምታታልሉ እና እድልን የምትሠብሩ ልብን ይሥጣችሁ የሠራኸውን ክፍ ሥራ ዋጋ ትለፍልበታለህ
የኔ እናት ስታሳዝን አይዞሽ
እባካችው።ዋንዶች።ላሴቶች።እዛኑ።በእኔ።እህት።ይህ።ቢደር።በሉ።አሏህ።ቃልብ።ይስጣችው።
Ayezushe allah keljeshe gar yegnegeshe lijeshe becha now kerre gezabeshe bezwe meswete kefeyena ejeshe laye asegabewe
መሲይ እረ በፈጣሪ ልጄ በቤተሠቤ እየተበደለ ነው ጨነቀኝ 13 አመት ነው ቤተሠቦቼ በሠው ሀገር ሊገሉኝ ነው
Egiziyabhir yirdashi mamaye ayizon
ዊ፡ያጅዳ ዎንድእርኩስ ነቸው አለህ ያንሰቸው ያጅዳ፡ ዎንድ፡ኡኮ ዱሩዬ፡ነቸው ሴቶችም ጅልች፡ነቸሁ
የሪያዲም ጂኒ ሆነዋል
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ወደሀገርሽ የምትገቢበትን መንገድ ፈጣሪ ይርዳሽ አብዝተሽ ፀልይ የአባቱ ቤተሰቦች ግን ልጅን ከናት መለየት በአላህ ዘንድ ያስጠይቃችኋል ልጅዋን አሳይዋት ለቤተሰብዎችዋም አሳዩ እህቱ ሴት ነሽ ሚገጥምሽን ስለማታውቂ ተጠንቀቂ ፈጣሪሽን ፍሪ ባል ተብየው በሴቶችም በህፃናቱም አትጫወት እፈር እምነትህ ይህን አይፈቅድም ልጅዋን ስጥ
የተርገመ ወድ😢
ምንም አልትረገመም 😂ስራችሁ ቂጥ እግር ከመክፈታችሁ በፊት ይህ ሰው ከጀርባው ምን አለ ብላችሁ አጥኑ ብቻ ወድድኩሽ ያለሽ ወንድ ሀገር የሀላ ታሪኩን ሳታውቁ በሀራም እግር ትከፍታላችሁ
😢😢😢😢ምንአይነትመጥፎሰውነው
ምንም የጠቀችው ነገር የለም እኮ ልጇን የለፋችበትን 9ወር የተሰቃይበትችን ሆዷን የተቀደደችበትን አላህን ፉሩ የባል ቤተሰብ ዛሬ እሷ ብትሰቃይ ነግ በኔ በሉ ልጁ በጡሩ ሁኔታ እንዲያድግ ተውላት እሱ ያሉት ልጆች ይበቃዋል ይሄም ቢሆን እሷጋ አድርጋቹ ተጠያየቁ አነድ ሀገር እስካላቹ ድረስ ከማቲዱን ትዳን ነገከምትወዳት ቤተሰብ እንደሷ እንዳይደርስባቹ ጡር መጥፎ ነው ሀራም ይቅር ተባባሉ ለዚህ ምንም ለማያውቅ ህፃን ስትሉ
ሴት ነኚ ከፊቴ ብዙ ነገር ይጠብቀኛል ለቃላቴ ሶሪ እች ስደት ስትመጭ ሰርተሽ ልትለወጭ ቤተሰብን ልትርጂ ነዉ አርፍሽ ስራሽን አትሰሪም ይህን እሩዝ ያላሳብ እየከተትሽ ማሰባሽ ሲደፈን ከርያድ መዲና ድረስ ሄድሽ ለዛዉም ስራ ቦታዉ ቤት ተከራይቶ እቃ አሟልቶኳን አልተቀበለሽም ብዙ ችግር አሳለፍኩ ምናምን እያልሽ አትቀባጥሪ ይህ እደሚመጣ ማሰብ ነበርብሽ ማፍርያ አረብ ሀገር ላይ በተለይ ሳዉዲ እዲህ ልባችሁን እምታጡ ሴቶች ታስጠሉኛላችሁ ቆሻሻወች በናተ ሳፍር ስት ኢጃዛኳን የማይወጡ ሌት ተቀን ደፋ ቀና ብለዉ ቤተሰብ የማስተዳድሩ ታመዉኳን ወጠዉ የማይታከሙ ምግብ እያማራቸዉ የማይበሉ ጀግና ላላማቸዉ መሳካት ደፋ ቀና እሚሉ ከብረት የጠነከሩ እህቶቸን ሳስብ ኩራት ይሰማኛል እግዚአብሔር ጉልበታችሁነሰ ይባርክላችሁ እደአች አይነት አለሌወች ደግሞ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ ማፈርያ
አሁንሥ አላዝንም እንዴው ሤቶች እራሣችሁን አታከብሩም ከምር እኔ እማውቃቼው ብዙ ልጆች አየሁ ጥፋቱ የራሣችሁ
እደዚህ የሚሰሩ ውሾችን በፎቶ ማጋለጥ ነው ሌላው ይማርበታል
ሠላም ለዚሕ ቤት በተንቢ ኤር
እግር ከመክፈት በፊት ልባችሁ ክፈቱ
አረ የአሁን ላይ ያሉ ሴቶች ፈልቶባቸዋል በተለይ ቆንጆነገር ከሆነ ትዳር ቢኖረውም አይፈሩም ለምን ይዋሻል
Allah Erdashi Allah kechike egelageleshi Allah lijesh bejeshi gebito akefeshe lemesame yabikashi ❤yena konjooooooo
Yene enat 😢😢😢😢asazenshgn hmemshn skayshn yederesebet yawkewal besew hager be operation weldo masadeg betam kebad new fetari yesrawn ystew fetari beselam yagenagnsh
አሁን ኢቃማ ማሰራት ይቻላል አሰሪ እና ክሰሽው
ዛሪየመጀመርያ ኮማች በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እስኪ ማነው መሲን እደኔ ሚወዳት በላይክ እሳውቁኝ ቅመሞችየ መሲኮ ካለቀሰው አልቅሳ ከሳቀው የምትደስት እህታችን ናት
ሀደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Lemng😂
የኛ ሙስሊም ወዶች ለምን ጨካኝ ሆኑ ገፈኛ ሆኑ ሴትን መበደል በስልምና ምንአይነት ሀራም እደሆነ አታወቁም እረሳቸሁት አላህ ልብ ይስጣችሁ ሙስሊም ወዶች እባካችሁ
😢
Muslim becha ayedelem Christianum yaw new ye habesha wendoch Egziabher yeyelachehu
ሁሉም ናቸው በተለይ ኢትዮጵያ ወንዶች
እኔ የማልወደው ነገር አንድ ጉዳይ በተፈፀመ ቁጥር ከእምነት ጋር የምታገናኙት ነገር። ሰዎች በራሳቸው ያጠፋሉ የትኛውም እምነት መጥፎ አድርጉ አይልም ።ማለት ያለብን እኛ ሰዎች እንዴት ጨካኝ ሆን ! ነው ማለት ያለብን ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
በተለይ እነዚህ ጺም የሚያሰረዝሙ ሱረ የሚያሳጥሩ አጭበረባሪወች ናቸው የሴት ማታለያ ነው ያረጉት ሴቱም ድነኛ ባል አገኘሁ ብለው ሰፈ ይላሉ አላህ ይሰቱር
እንደዚህ አይነት አሰሪዎች በጣም ሊመሰገኑ ይገባቸዋል እግዚአብሔር በልጆቿ ይባርካት
Amen amen amen
የሳዉዲ ወንዶች ሙጅሪሞች ናቸዉ
አወ
ልጅሽ የምትፈልጊ ከሆነ ሄደሽ ተቀበያቸው ከዛ ሌላ አገር ተመልሰሽ ትሄጃለሽ
ቁረዓንየቀራ ወይምየሃፈዘ ሡሪያሣጠር ፂምያሣደገ ሁሉ ጡሩነውማለት አይደለም እንዳትሸወዱ የሌላም የሃመኖት የሁናችሁ በሃይቻኖታችሁ ይሄኮ በሃይማኖቱ የተሻለነው እያላችሁ እንዳትሸወዱ የውሥጡንአላህነውአዋቂው
የአብዛኛው ወንዶች ጭካኔ ግን ግርም እያለኝ ከራሴ ጋ ጥያቄ ጠይቃለሁ ግን ለምን ኢሄ ሁሉ ጭካኔ ከሴት ተፈጥረው እያልኩ😢ሺህ ዘመን ለማይኖር ለላኛው ቤታቹ ፈጣሪን አፈሩም? አንዳንዶቹኮ ሃይናተኛ የምንላቸው ናቸው ዘቅጠው የምናገኛቸው ብቻ እህቶቼ ቅድሚያ በፀሎት ጠይቁ እንደየእምነታቹ
ታጠቅ የሆነ ጊዜ አቅርቦት ነበር ያረብ አላህ ከልጅሽ ጋ ያገናኝሽ።አንቺ ከመጣሽ ልጅሽን የመዉሰድ መብት አለሽ እህት አይዞሽ።
በምንአወቅሽእሡይሁንሌላ ያኮ ሆሥቢታልነውየተባለው
@@merayammerayam5856 ይሔኛዉም ታሪክ ለቆት ነበር በfb
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው ልጅሽንም ይጠብቅልሽ ኣይዞሽ እህቴ😢
የኔ እናት አላህ ልጅሽን ያስመልስልሽ አይ የሴት ልጅ መከራ
ፉትህ ለዝህ ሚስኪንልጅ ልጇን ይመልሱላት አላህን ፉራ አባት ተብዮው አንተ ቅሌታም እንደዛ ስትቸገር ትተህ ጠፉተህ አሁን ከልጇ ምንድነው የምትፈልገው አንተንና መሰሎችህን አላህ የስራህን ይስጥህ😢😢😢
Yihe kabt😢
የኔ.ከርታታ.አይዞሽ.አላህ.ከልጅሽ.ጋር.ያገናኝሽ.በጣም.ይከብዳል.😭😭😭😭አላህ.ይስራውን.ይስጠው.እናትነት.ከባድነው.ያማል.በሴት.ልጅ.አትቀልዱ
ለምን አገባችሁ ገለመሌ የምትሉ ሰዎች ያልተረዳችሁት ነገር አለ 😢😢 በስደት በሰውም ቤት እየሰራን ብዙ የሚያመን ነገር አለ አንዲት ሴት ልጅ አምስት ስድስት አአመት ቤተሰብ ትረዳለች ምንም ገንዘብ አትይዝም ለራሷ እንዳማራጭ ደግሞ የእራሷን ትዳር መመስረት ልጅ መውለድ ከአንድ ሁለት ይሻላል በሚለው ነው የምታገባው ስውዲ ያላችሁ ወንዶች ወንዶች ግን ሴትን የምታሰቃዩ ኢንሻአላህ አትጠቀሙም መጨረሻችሁ አያምርም ባልም ሁኑ ቤተሰብ የሸቃሊትን ብር የበላ መጨረሻው አያምርም ነገር ግን ለሴቶች ስለቤተሰቡ የሚያውቅ በቅርበትሰው መኖር አለበት ከሰው ባል ላይ አትንጠልጠሉ
አይይይዮእና አንዷእድህሆንኩስትልትምህርትአይሆንምእዴ ሀቂቃ በስደት አግብቸቀምሰቃይሀያአመት ቤተሰቦቸንእየረዳሁቁሜብቀር ይሻለኛልሀቂቃምነውእናቴ የመጣሁት ቤተሰቤን ልረዳብሎምእራሴን ላሻሺልነው ለማከክማ አገሬ በቢጢየአግብቸእኖርአለሁምነውእናቴ
ፈጣሪን ከፈራችሁ ልጁን ስጦት
አይ የሳውዲ ወንድ ምን በቀን 5ጌዜ ቤሰግድ አትመኑት በተለይ የመዲና ያሎት ወንዶች ወላይ ወላይ ወርበል ካባ በለው ይምላሎ በጃቸው ያሰገቦቸዋል ከዛ ማልቀሰ ነው😢😢😢😢
ሲጀመር ለስሜት ማብረጃእጂመችለትዳርነው የሚፊልጉትሆ
@@እሙሂራዘጋኝ ዘጋኝ ይህን ፈረጀ11 አመት
አሳቅሽኝ ተጠንቀቂማ ተበላሽተዋል የኛ ወዶች እኔም መዲና ነኝ
ወድ እኮ አጀት የሚባል የለውም እኔ የሩቅ ሰው ላገባ ነበር ይቅርብኝ የሰፈር ሰው ይሻለኛል ወላሂ ከባድ ነው አላህ ይርዳሽ ጠክራ አላህ ህይር ያምጣልሽ😢
እረተው የኢትዩ ወዶች አላህንፍሩ እደው መጨረሻችሁአይመር በሴትየምትጫወቱወዶችማ
ደሞኮ የሚገርሙት ሁሉም አንድ ሆኑ ልብ ግዙ ያላገባችሁ ያልወለዳችሁ
አይ ወዶች ይገርማሉ አላህን የሚፈሩ መስለው ውስጣቸው አስመሳይ የሆኑ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
በተለይ ብዞኦቺ ሰደት ሲመጡማሰቢያቸዉ ወደግራቸዉ ይዞራል መሰል ሴት ማጪበርበር ማስለቀስ ስራቸዉ ነዉ እኛም የዋሆቺ ነን ማመናችን አላህ የእጃቺሁን ይስጣቺሁ
የኔናት አላህ ይራዳሽ የለፋሽበትን የተሰቃየሽበትን ልጅሽን እጅሽ ያስገባልሽ
ምን አይነት ባለጌ ቤተሰብ ናቸው
አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ወንዶች
አንቺ ከናቲቱጋር ሰላም ፍጠሪ ልጅሽንም እርጂ ልጅሽ ልጅሽነው አድጎ እናቴ ማለቱ አይቀርም አይዞሽ
Zembey weregna
ሰው በሰው ሲፈርድ ቀላል ነው አድጎ እናቴ እስኪል እናት በናፍቆት ትሙት የተካደ ልጂ አሁን ምን አዩበት እና ማናገር እኮ ሲፈልጉ ነው
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ!!ከልጅሽ በሰላም ያገናኝሽ!!
የኔ እህት ምንም ችግር የለም አያቱና እናትሽ አንድናቸዉ እራስሽን ጤናሽን ጠብቂ ምንምአይሆንም ያድጋል ያቺን ህይወት አስቀጥይ ጠከር በይና አሳይዉ እጂተጎድተሽ እዳትቀሪ ቋሚችግር የለምያልፋል እነሱዛሬ ቢከለክሉነገመፈለጉ አይቀርም የፈለገሁኖ በቅንጦት ቢያድግም የናቱንፍለጋ ማንም አያስቆመዉም ይደግልሽእጂ አብሽሪእህቴ ደሞቆንጆነሽ ስታምሪ መሸአላ❤❤❤
ልጅ እንደሌለሽ በግልጽ ያስታውቃል
የሚያጠነክር ኮሜንት ጥሩ ነዉ የጉዳቷ ክብደት እራሷን እንዳያሳጣት 👍
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ።በሰውኛ ስናስበው እናት ለልጄ ይመቻል ባለችበት ቦታ ልጁ ቢያድግ መልካም ነው ።ምናልባት ጥቅም ፈልገው እንዳይሆን ?
በህጉ ከሄድን ደግሞ እናት ከሌለች ለአባት ፣እናት አባት ከሌሉ ደግሞ ለአያት ፣አክስት እያለ ለልጁ አሳዳጊ ሞግዚት ተብሎ በፍርድ ቤት ይወሰናል ። ዘመድም ኑሮ ለልጁ የት ይመቻል የሚለውንም ፍርድቤት ያጣራል።የመረረ ቢሆንም ይህ ነው።አንች አትጨናነቂ ጤናሽን ጠብቂ ወደ ኢትዬጰያ ከተመለሽ ግን ልጅሽን በአንድ ቀን ትወስጃለሽ ይህ የእናትነት መብትሽ ነው።በሩቅ ሁነሽ ከምትሰቃይ ወደ ሀገርሽ ግቢ እና ልጅሽን ውሰጂ የልጅሽ ስነልቦናም ይጎዳል ምክንያቱም በነገር እየሞሉ ያሳጉታል አንችንም ሳያይ ድምፅሽንም ሳይሰማ ካደገ በሁአላ ብትሄጂ ልጅሽም አይቀበልሽም። ስለዚህ ወደ ሀገርሽ ግቢ ። እርጉዙአ ሚስቱም እናቱም አውቀሽ የገባሽበት መስሎአቸው ነው።
ቤተሰብሽም ሽማግሌ ይዘው ይሞክሩ።
እግዚአብሔር ይርዳሽ አትጨናነቂ ።👏
ሠሚራ አኡዙቢላህ !!የምን ራስ ማጥፋት ??አንች ጠንካራ ገና አበባ ቆንጆ ነሽ ልጅሽም ከደምና ከስጋቸዉ የተገኘ ልጃቸዉ ነዉ አይበሉትም ቢከፋዉም ያድጋል ኢንሻአላህ አንድ ቀን ተገናኝታችሁ ይህን ሁሉ ጉድ ትነግሪዋለሽ አብሽሪ ሀቢበትና
ፈጣሪ ይይላችሁ የኛ ወንዶች😢😢
እስዋ እራሱ ገልቱ ናት ሲጀመር እጁዋን ሰታ ለምን ሀገሯ አትገባም ሲቀጥል የሳውዲ ሂወት የታወቀ ነው ልጅ መውለድ ነው ስራቸው ሴቶቹ
ባካችሁ በወንድም ብቻ አትፍርዱ የመጣነውለስራእንጂለመባለግከሆነ ሀገራችሁ ይሻላችኳልደግሞአንዳችን ካንዳችን አንማርም ዝምብለን መዘፈቅአጭ
ያረብ አገር ሴቶች ስቃይ ይብቃ
እርጉዝ እያለው ሀይዌ ላይ መኪና በገጨኝ አልሽ እርግዝና በራሱ ጭንቀት ነው አንጀኔን በላሺው ምናለ አጠገቤ በሆንሽ አይዞሽ የኔ እህት ጠንካራ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን !!!
ፂማቸው አስረዝመው ፈጣሪ የሚፈሩ የሚመስሉ ብዙን የዳም ቅመሞች የሚሸውዱ ብዙ ናቸው ካጋገጠሙኝ ቁርአን ላስተምራችሁ ብሎ ያሰረገዙ የስረገዘ አውቃለሁ ሀይማኖት መሸገጊ አርገውተዋል ተጠንቀቁ ሴቶች
ኮልፌ አጠና ተራ ከሆነ ዘመድ ካለሽ ወይም ቤተሰብ ካለ እንደምንም ልጅሽን ይውሰዱት
ወንዶች ኧረ ተው አላህን ፍሩ!!!ሴቶችዬ ንቁ እንሁን የዘንድሮ ወንዶች አብዛኞቹ ከሴት ገንዘብና ገንዘብ ብቻ ነው ፍላጎታቸው።በተለይ ቃል አላህ ቃል ረሱል እያሉ ከሚያጭበረብሩ ወንበዴ ወንዶች አላህ ይጠብቀን።ሙልጭ ያሉት ሌቦች የማጭበርበሪያ ትልቁ መንገዳቸው የአላህ ሰው አላህን ተገዢ መስለው ነው የሴትን ህይወት አፈር እያስበሉ ያሉት።
እባክቹ ወንዶች በሴት ልጅላይ ግፍ አትሰሩ አላህ ፍሩየመጨርሻውን ቀን ፍሩ
የእንጀራ እናቱ ጋአ ነው ያለው ወይኔ አሰብኩት😢
አላህ በእጅሽ ያስገባልሽ ልጅሽን ሰሚራ አይዞሽ ሴት ልጅ ምበድሉ ወንዶች አላህ ልቦና ይስጣቹ ውይይይይይ😢
የወንዶቹ ብቻ አዴለም ክብራቼውን ጠብቀው አያገቡም ዝብለው
ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡ 😢😢😢 እጅግ በጣም አዝኛለው .ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ?
አታግቡ የምትሉ ሰውች ግን ያልተረዳችሁት ነገር አለ አረብ ሀገር ያለች ልጅ አስር አመት ከዛም በላይ ልንቆይ እንችላለም በዛ መሀል እድሜ ያልፋል ልጅ መውለድ አይቻልም
እናገብቶመውለድአይሻልምእዴ የማንንምዱርየስደትላይ ቤተሰብየማያቀውን አግብቸከምወልድሆ ልጅእኮ መውለድ ብቻበቂአደለምሀቂቃ የናትናያባት ፍቅርያስፈልጋልሆ
በእምነት የተደበቀ ሰው
አዋቂ ነይ ሀይማኖተኛ ነይ የሜል ሰው አልውድም
ወንዶች ልብ ይስጣችሉ
ቤተሰቦቹን የትእዳሉ ካወቅሽ በፖሊስ ይዘዉ ልጅሽን ይቀበሉ ነገዛሬአትበይ እዳይጠብቁት መጀመሪያ ያችጥፋትነዉ ለሱዘመድመላክሽ😢😢😢
የሚረዳት ከለለ ስደት ከበዲነዉ በተይ ልጂ ይዞ የሚአስጠገ የለም ምንአልባት አማራጪ አታይሆናል
@@fatmah6936 ከባድነዉእህት ይገባኛል ግንየባሰሆነባት ፈጣሪይርዳት
ጅዳ ኢባሲ ምንም እይጠቅምም
የአረብ ቤት እየሰሩ ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነዉ እንኳን ልጅ ተይዞ ነፃ ሆነንም እንደት እንደ ሚከብድ የሚያቅ ያቀዋል ልጇን ይስጧት
ወላሂ ወላሂ እህቴ ዱአ አርጊበት ወላሂነው ምልሽ ታይዋለሽ ልጅሽ ደሞ ታገኝዋለሽ በዱአሽ በርቺ እሡ አላህን ክደዋል እብሽሪ ኢነ አላሀ ማአ ሧብሪን!!!!!!❤❤❤❤❤❤
ቱ አንዳንድ እንደዚህ አይነት ተከሲስ ወንዶች ክፍዎች ሚስቱስ ብትሆን ተው አትለውም እንዴ ነገ እሶስ ምን እንደሚገጥማት ምን ታቃለችና🥹
ለምን እሱ ለምን አስፈለገ ልጅ ስትልኪ አንቺም ባንቺ መንገድ መላክ ትቺዪ ነበር
መቶ 100% ፐርሰት ጥፋተኛ ነሽ
ሀሎ!!! በመጀመሪያ ደረጃ ወረቀቶችዎን በቅደም ተከተል ለመያዝ መሞከር አለብዎት ከዚያም ሁሉንም ነገር ማድረግ ይችላሉ. ህጋዊ ለመሆን እና ልጅዎ ባለበት ለመሆን ምንም ነገር ካላደረጉ, ምንም ነገር አይፈቱም. ይህ የኔ ምክር ነው። ጌታ ይርዳችሁ።
ታሪኩን ባለፈው ሰምቸዋለሁ አላህ ያገናኛሽ አንች ግን ሀኪም ቤት ትቶሽ ህዶ መልሰሽ ሰው ብለሽ መደውልሽ ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው ጥፋቱ ያንች ነው
እኔ ጅዳ ነይ ልተዋውቅሽ እፈልጋለሁ
ጎደኛዬ ብትሁይ ደስ ይለኛል አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ሁሉም ነገር ያልፋልመታገስ ዋጋ አለው የየኔ ቆንጆ
ይሄ መናጢ ይህን ሁሉ አድርጎ ደሞ ልጅሽን መከልከሉ አይዞሽ ጠንከር በይ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጅሽንም ይጠብቅልሽ ❤ እንደው ብትችይ አንቺ ራስሽ ሂደሽ ልጅሽን ትቀበይ ነበር ደግነቱ የወለድሽለት እንኳን የሌላ አገር ዜጋ ያልሆነ እግዚአብሔር አምላክ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ ክፉ ወንዶች ደግሞ ልብ ይስጣችሁ😔🙏
ያረብ ሀገር ትዳር ሆዲ ይፈጀወ
መሲ በእንደዚሕ አይነት መንገድ ይበልጥ የተጎዱት አረብ አገር የሚገኙ። እሕቶቻችን። ናቸው አባክሽን ተደጋጋሚ ፕሮግራም ስሪበት። !!!
ያለሽባት ሴትዮ አሰሪሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣት ከኛ ሰው እሷ በእጥፍ ትበልጣለች😢😢😢
ልጅሽ በባልሽ ወገን ስለሆነ የተሰረቀው ቢያንስ ህይወቱ ምንም አይሆንም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ😢😢😢
አላህ ን ፍሩ ጥሩአደለም እናት ነች የተከራተተቹ ይብቃ ስጡዋት አይዞሽ የትም አይሄድም አላማሽን አሳክተሽ ወደሀገረ ለመግባት አስቢ
የአረብ ሀገርትዳር እንዲው ይቅር በተለይ በሚድያላይ ሱንይ ነኝ እያለ እሚጀናጀነውን እዛው ይቅር ከውድ እህታችን ተማሩ እኔ በራሴ እንኳንበምድያ አውቄ ላገባው ይቅርና በአካል እማየውም እየፈራው እንድውቀርቻለው እማያቸውን ነገር ጥሩ ሰላልሆኑ ውድ እህቴ የተስቃየሽበት ልጅሽን አላህ ያገናኝሽ መስዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤ስሙአንቺልጅሽን ነገታገኝዋለሽ ልጅስላለሽ ሀብታም ነሽ ግን የልጅሽን አባት ሌላውንም እንዳይሽውድ ፎቶውን ልቀቂበት አንቺ እህት ተብዬው አላህን ፍሪ ሴትልጅ ነሽ😊😊😊መዳምሽን አላህ ኽይር ጅዛዋን ፍዱንያ ፍል አኺራ ይክፈላት