እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም | በቃ ፕሮቴስታንቶች አትጨቅጭቁኝ | እውነትን እየፈለኩ ነው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- #ኑበብርሃኑተመላለሱ #NuBebirhanuTemelalesu
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ቴሌግራም ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መጽሃፍቶች ፣ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው።
ኑ ተቀላቀሉ እናመሰግናለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/NuBebirha...
እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም | በቃ ፕሮቴስታንቶች አትጨቅጭቁኝ | እውነትን እየፈለኩ ነው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
እንኳን ወደ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ዩቱብ ቻናል በደህና መጣችሁ!!! ይህን የዩቲዩብ ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የዩቱብ ቻናል በተለያዩ እንቁ እና ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህራን፣ ዲያቆናት፣ ሰባኪዎች እና ወንድሞች በየእለቱ የሚሰጡ ትምህርቶችን ቀጥታ በላይቭ መከታተል የሚችሉ ሲሆን፣ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ እንደ ዲያቆን ፈለገ፣ አክሊል (አኬ) Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች, አቡ Apostolic Succession ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዲያቆን መዝሙር ያሬድ Mezmur Yared, ዲያቆን ዘማርያም Dn Zemaryam, ጋዲሳ Gadisa፣ ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ታላቁ ጂብሪል, ቢንያን ሽታዬ Binyam Shitaye የመሳሰሉ ድንቅ የኦርቶዶክስ መምህራን ትምህርቶችን ቀን በቀን ታገኛላችሁ። ስለዚህ ቻናላችንን ሰብስክራብ ፤ ላይክ ፣ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
እኔ እንደ ጆሲ አይነት ሰው በጣም ነው የሚመቸኝ እመብርሃንን አዕምሮው እና ልቡ በቃ ንጹህ ሰው እንደሆነ ያስታውቃል እመቤቴን። ጀግና ወጣት ነህ በርታልኝ ብራዘር ለብዙ ወጣት አርአያ ነህ ኑርልኝ ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅህ
በርታ የኔ ወንድም ክርስትና አልጋ በአልጋ አይደለም የክርስትና ባህሪው እንደዚህ ነው ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን እመቤቴ በምልጃዋ ትርዳህ
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁ ም ቃለህወትን ያሠማልን ደስትላላችሁ እወዳችኋለሁ ❤
እውነት ነው ። ይሄን ያህል መጫን ትክክል አይደለም የራሱ ነፍስ እኮ ነው።
በዛ ላይ ወገንተኛ ሁን ማለት ትክክል አይደለም ማንም መጠየቅ መረዳት እውነታውን መፈለግ እና ትክክል መስሎ የተገኘውን መቀበል መብቱ ነው።
ፈተና ነው አይዞህ ልጄ የማርያም ልጅ ክንድህን ያበርታህ ጆ ዬ
ጆ አይዞን እግዚአብሔር ጋሻ ይሁንህ መቼም በያሬዶ ምክር ላይ ምንም አይጨመርም ለእኔ እራሱ ለዛሬ መለወጤ የያሬዶ ምክር ነው
እግዛብሄር ያግዝህ ወንድሜ ከርኩስ መንፈስ ይጠብቅህ ይታደግህ ፈጣሪ በርታ ❤🎉🎉
አይዞህ ዎንድማቺን ክርስትና በትግልነው እዉነት ደግሞ ሁል ጊዜ ትገፋለቺ ደግሞም ተገፍታ አትቀርም, እግዚአብሔር, አሸናፍንነው, 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
ትክክል በእርሱ የምጣ በርክት ነዉ ስድብ የእርሱ ግርፋት ስቃይ ምክራ ቃል ህይወትን ይስጥልን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤
ሰው ስለ አናንተ መልካም ብያወራ ወየላቹ ፡ሰው የስደባቸው የሚታገሱ ግን ብጹኣን ናችው ፡ለዚ ክብር ስለ ደረስክ አግዚአብሔርን ማመስገን ኣለብህ አንጂ መናደድ የልብህም ፡አግዚአብሔር ያበርታህ
ዋው ጆሲ ተባረክ በቤቱ ያፅናህ❤ኑ❤በብርሀኑ❤ተመላለሡ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ izaber yirdak
Amen 🙏🙏🙏
ጐበዝ ጆሲ በርታ ጠይቅ ከመጠየቅ ብዙ ይታወቃል እነሱን ተዋቸው የነብሰ ጉዳይ ሰለሆነ. እግዚአብሔር ያበሮታህ🙏❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
አይዞክ ጆሲየይ እመብርሃን ትደግፍክ በጣም ነው እንወዳቹ ተባረኩ ❤❤❤
አይዞክ እግዚአብሔር ይበርታክ ተማር
Nice Jossy
አይዞ እግዚአብሔር በነገ ሁሉ ይረዳህ ጫአጫታ መነፈስ የሴጣን ነው የእረጋታ መነፈሰ የእግዚአብሔር ነው
አይዞህ አንተ ያመንክበትን መሆን መብትህ ነዉ። በእግዚአብሔር ፊት የምትቀርበዉ አንተ እንጅ ማንም አይጠየቅልህም እዉነቱን የድንግል ልጅ ይግለጥልህ ክርስትና መገፋት ፈተና ነዉ በፈተና እንድታልፍ እግዚአብሔር ይርዳህ መጽናት ነዉ አባቴ❤❤
አይዞህ የኔ ልጅ በርታ ክርስትና መከራ አለው በዚሁ ቀጥል ጠይቅ ተረዳ ምርጫው ያተ ነው እንዉድሀለን
ወንድም አለም ክርስትና እንኳን የአፍ ስድብ ቀርቶ በድንጋይም ቀጥቅጠው ሊገሉ ይመጣሉ አንተ ግን እውነታውን ከማወቅ ወደኋላ እንዳትል
ጆስየይ እግዝአብሔር ይጠብቅክ በልደትክ ቀን ደስ ሚል ሳርብራይዝ እንደምታደርገን ኪዳነ ምህረት ፍቃዷ ይሁን።🥰😍
nu bebrhanu temelalesu❤❤❤
Lemejemereya gize sisemaw betam new ngegru yemarekegn betam sew akbare new jo emebet tirdak wed ewnet endtmexa ❤❤❤❤❤ big respect jo❤❤❤❤❤❤nu bebrhanu temelalsu
ቾሲ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እነ ጆሲ ስታምሩ
አይዞህ ወንድማችን በርታ ክርስትና እሳት ላይ የተጣደ በረምጣድ ማለት ነው በረምጣድ ይቃጠላል እጂ አይቀደድም
አይዞኝ ጆ እግዚአብሔር ሊሾምህ ሲፈልግ እንደ ዮሴፍ በወንድሞቹ ያሸጥሀል
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ።
ፕሮቴስታንት ኢሊሚናቲ ነው ሀሰተኛውን እየሱስን ነው የሚያመልኩት
❤❤
Yeante mewudedi yet ayedersm muluwen gelign abitbel bro
ጆሲ ለማንም አትጨነቅ እነሱ ለሰው ነው የሚኖሩት ለእውነት ሳይሆን አመዛዝኖ አይማኖቱን መምረጥ መብቱ ነው አምላክ በሌለበት አይማኖት መኖር አያስፈልግል መናፍቅ ማለት እርስ በርስ የሚጋጩ ሰው ሰራሾች ናቸው ለሚጠየቁት ጥያቄ እንኳን መፅሐፋዊ መልስ የላቸውም ሲጠየቁ ከመንተባተብ ውጭና ከመሸወድ ውጭ አንተ ንቃ ጆሲ ለነፍስክ ተጠያቂው አንተ ራስክ ነክ እነሱ ተዋቸው ወደኋላ ሊጎቱትክ ነው በርታ ጂሲ አድናቂከሰ ነኝ ለማወቅ የምትፈልገው ነገር ይገርማል ለእውነት ስትቆም እንደዚህ ነው እነሱ ከጨለው ለመውጣት አይፈልጉም አምላክ የወደደውን ይመልሳል አንተንም ይመልስልን
Joye atsakek megadel neaw kirstena ante leyu nehe
Wedehuala indatimelesu temaru teyiku yamenachihubeten imenet teketelu
Betam tegodan benat defareneki getan beadebabe yekedekwun be semany tikebelale ende kalu
ኦርቶዶክስም ተገስ ብለው ሰቀኩ😮😮😮😮😮
Krstos abatch dngl mryam enatachn kbr msgana ydresachew
ሳክስ ነዉ
ፔጥሮስም ክርስቶስን 3ቴ ክዷል ካድ ስማ ሀይማኖት አዳራሽ ነው ወይ ፖለቲካ ክርስቶስን አትካድ
Kardashian algebawem ortodox gare tekekelgnWe eyesuse new yalew yewledechewn enat dangle Maryamn yemiwed
😂😂😂😂
ወንድም የኦርቶዶክስ እንጅ የጴንጤ ዘፈኝ የለም አዘዉ ጨፍር እረስክን ቸል በጴነጤ ስም መጥተክ ፖለትካ አትስራ ከፈለክ ገደል ግባ ሰአንቴ መንም የምጨነቅልህ የለም ስለ ነብስ የምሆንህን ሀይማኖት ፈልግ እኳን አንቴ መጥተህ ሙሉ ኦርቶዶክስ ብመጣ ለጴንጤች ምንም አይሰጥም ምንም አይነሳም ይሄ ድንቁርና ነዉ እኛ እኮ ሰዉ መጣ ሰዉ ሄደ ማናችንም አይደለም
😂😂😂😂😂😂መብቱ ነው በፈለገው የማመን አትጫጩ