+++መንግሥተ ሰማያት እነሆ በመካከላቹ ናት+++በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @እግዚኣብሄርጓሳይየይእዩ
    @እግዚኣብሄርጓሳይየይእዩ 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kali hiwat yesmalani abtchin

  • @fggh6526
    @fggh6526 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም #ንጉሥ #የእመብርሃን ጣዕሟ ፍቅሯ ጸጋዋና በረከቷ ይደርብ።ተስፍይቱ ምድር ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስል ለአባታችን በዕድሜና በጤና በጸጋ ይጠብቅልን መቅረዞች እናመሰግናለን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 4 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ እንቁ አባታችን ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን እንደ ማቱሰላ ያርዝምልን ከዚህም በላይ ፀጋወትን ያብዛልን እኛም በምንሰማው ቃል 30 60 100 እንድናፈራ በቸርነቱ ይርዳን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን።በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን።ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይ ስጥልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ እመቤቴ የተማርኩትን በልቤ ታሳድር ልኝ!!!

  • @amantesfalem1472
    @amantesfalem1472 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት የስምዕልና
    እግዚአብሔር አምላኽ ጸጋኡ የብዝሓልኩም
    ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ምስ ኩሎም ቅዱሳን እግዚአብሔር ኩላትና ትኹን

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው በጤና በእዲሜ ይጠብቅልን እኛም ቃሉን ሰምተን ለመለውጥ ያብቃን የእናታችን የእመቤታችን ቅዱስ ፍቃዲ ይሁን እግዚአብሔር ሆይ ምንጌዜም ተመስገን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን።

  • @rehimamisbah8372
    @rehimamisbah8372 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት !!!

  • @merkureda4814
    @merkureda4814 4 ปีที่แล้ว +18

    እባካችሁ ቀረፃውን አስተካክሉት ለወደፊቱ የምታንኮሻኩሹትን ድምፅ ነገሮች እያጠፋችሁ በጥራት አድርጉት ለመቀረፀ ድምፅ ቅርብ ከሆናችሁ ወሬ ሆነ ሳቅ መልዕኩቱን ለመስማት ያስቸግራል እና አስቡበት ስለ መልካም ስራችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 4 ปีที่แล้ว

    Abtachen kalhiwot yasemalen 🙏
    Bethelototote asebun.
    Yetemrenewen belebonchen endyadeeben theleuelen🙏

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963 4 ปีที่แล้ว

    Qale hiwot yasemalen halaluya Amen

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያስማልን አባታችን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Mengisite semayatn yawersilin memhir