📛 አወዛጋቢው "ጳጳስ"ና የቤ/ን ሊቃውንት ምላሽ | አይጥ፣ አህያ፣ አሳማ በኦርቶዶክስ ተፈቀደ???

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 294

  • @Haile_Michael-1
    @Haile_Michael-1  4 วันที่ผ่านมา +17

    ✨ ትላንት በአባታችን በቅዱስ አማኑኤል ቀን የተቀረፀ። ስላልደረሰልኝ ነው ውድ ቤተሰቦቼ🙏 ለነገሩ ዛሬም በዓለ ወልድ ነው 🙂 እንኳን አደረሰን።
    እወዳችኋለሁ።

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 3 วันที่ผ่านมา +2

      እረ በማርያም እባካችሁ በዉስጣችን አለመግባባት እየተፈጠረ ነዉ😢😢😢😢በብዙ የተለያዉ እምነቶች ሁሉም አህያ ትበላላችሁ ይሉናል እና እባካችሁ ቤተክርስቲያን ለሁሉም መልስ አላት እና በደንብ ማብራሪያ ስጡን😢😢😢ካጠፋሁ ይቅርታ ተወልጄ እስከ አድግ ድረስ የአህያ ስጋ ይበላል ሲባል ሰምቼ አላዉቅም😢😢😢😢አሁን ግን ትላንትና ሲናገሩ ሰማሁ እናም ደነገጥኩ😢😢😢

    • @hiwothiwot5154
      @hiwothiwot5154 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@IfufVkcifኧረምንም አላጠፋሽም ውዴ መጸሐፍ ቅዱሥ ላይ እራሱ የተጻፈ አለ ትክክል ነሽ ማሬ

    • @SagaleeLabsii
      @SagaleeLabsii 2 วันที่ผ่านมา

      Min sihitet astemaru kebetekiristan tomihirt yeteleye???

  • @tadelubaisa3625
    @tadelubaisa3625 2 วันที่ผ่านมา +10

    እኛ እሚበሉትና እማይበሉትን መጽሀፍ ቅዱስ አስቀምጦልናል ስለዚህ ጳጳስ ነኝ በሚል አንሸወድም ማንም እዳያስታችሁ ተጠንቀቁ

  • @eyoda5357
    @eyoda5357 3 วันที่ผ่านมา +17

    እምነት ን ለማጥፋት የመጣን አጀንዳ ላይ ለምን ጊዜን አታጥፉ!!!እግዚአብሔር ሆይ ህዝብን ጠብቅ!!!!!

  • @ariamdawit9894
    @ariamdawit9894 วันที่ผ่านมา

    እግዝኦ አምላካችን ይቅር በለን ምህረትህ አውርድልን ወደልባቸው መልስ ።

  • @LemLemSimeneh
    @LemLemSimeneh 3 วันที่ผ่านมา +11

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን አይወክሉም መፅሐፍቅዱስ ላይ እውነታው አለ

  • @haymaonttesfaw3622
    @haymaonttesfaw3622 4 วันที่ผ่านมา +23

    ቆይ ሥጋ ባንበላሥ አንሞት ጌታ ሆይ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 4 วันที่ผ่านมา

      እኮ ለሆዳቸዉ ስለሚያዳሉነዉ እኔ ያለሁት በሰዉ ሀገርነዉ ግን የዶሮ ስጋ ፣ ስጋም አልበላም ምክንያቱም ዶሮ ብለዉ ሲገዛ ፣እዉሀስር እሚዉለዉ አፋ እረጃጅም ጥብ አንሳ ፣ አሞራ ሁሉነዉ አሽገዉ እሚሸጡት😢😢😢
      ስጋ ደሞ የአሳማ፣ የግመል፣ የዉሻ ፣ የቀበሮ ፣የብዙ እንሰሳትነዉ እሚያቀርቡት ስለዚህ አልበላም አለሁ አንሞትም ከሀይማኖቴ ከነፍሴ አይበልጥብኝም ሆዴ

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 4 วันที่ผ่านมา

      ማን አስገደደን ግን ያለመረጃ ሰው አናታልል አትብሉ የሚል በአዲስ ኪዳን አልተፆፈም

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 3 วันที่ผ่านมา +2

      @Emanu1532 ሆድ አደሮች

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@Emanu1532 yehh hulu erkuset mdri sehol yaregachihut benante hodacho ahmilakacho yehonacho😢
      Zelanochi yetenesa new eko.!!
      enante🤯🤕 tiehmktegnoch Egziabher yigesisacho🙏
      hodun ahmilakewoch🙃

    • @ስምረት_የተዋህዶ21-27
      @ስምረት_የተዋህዶ21-27 3 วันที่ผ่านมา +1

      የያዝነው ስጋ የምንመገበው ስጋ ቢቀርስ

  • @BirehanZenebe
    @BirehanZenebe 3 วันที่ผ่านมา +9

    አቤቱ ከጥፋት ማዕበል አድነን ይቅር በለን🙏🙏🙏

  • @HeyesusGetahun
    @HeyesusGetahun 2 วันที่ผ่านมา +4

    ጭፍን ጥላቻ ስም የማጥፋት ዘመቻ ነው አባታችን ትክክል ናቸው

  • @DkThanks
    @DkThanks วันที่ผ่านมา +3

    በምግብ ፈጣሪን ማስደሰት ኣይቻልም። በክርስቶስ ሂወት መንፈሳዊ ሆነዋል። ለምን ስለ ስጋ ይህን ያክል እንጨነቃለን። ተፈቅደዋል ቢባልስ ህሊናችን ፈቅዶ እንበላለን?

  • @asefu7020
    @asefu7020 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጎበዝ መምሕር

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 3 วันที่ผ่านมา +10

    እግዞኦ ማርና ክርስቶስ 😢😪

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @elizabettesfaye2451
    @elizabettesfaye2451 4 วันที่ผ่านมา +3

    ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናናቸሩ ሆይ አማኑኤል ናና ዝማሪ መላአክት ያሰማልን ወንደማቼን አናመሰግናለን

  • @tsigeeshete7056
    @tsigeeshete7056 2 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ ይቅር ይበለን እሳቸው ተሀድሶ ናቸው ከሳቸው የጠያቂው

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ይቅር ይበለን

  • @hiwothiwot5154
    @hiwothiwot5154 2 วันที่ผ่านมา +3

    ውስጤ ተነገበገበ አቤተ ሖይ መደሐኒያለም እይታህ ምልከታህ አይለዬን ወደሀጺያት የሚያሥገቡንን አፋቸውን ለጉሌን ፈጥነህ ደርሰህ በመአትህ አውካቸው እኛ ልጆችን ጠብቀን+፫🙏🙏🙏🙏አዎን እነቃወማለን

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የታወካቹህ ይህ ቃል ለእራሳቹህ ይሆናል በእንደናንተ አይነቶች መደኃኔአለምማ ዝም አለን ትልቅ አባትን በዚህ መልኩ መርገም የተረገመ ትዉልድ ትክክለኛ አስተምሮ ነዉ ያስተማሩት ቅድሚያ አንብቡ ተረዱ በስም ብቻ ፈረሳዊይና አይሆዳዊይ እስማኤላዊይ አትሆኑ እሳቸዉ በኦሪት የተከለከሉ ሁሉ በክርስቶስ ተቀድሰዋል እግዚያብሔር ከፈጠሳቸዉ ፍጥረታት ሁሉ እርኩስ የለም ስለማይጠቅመን አንበላቸዉም ይህ ደግሞ ቅዱስ ጳዉሎስ ይነግረናል ሁሉም ተፈቅዱልኛል ግን ሁሉም አይጠቅመኝም እረ እኔህ ትልቅ አባት በዚህ መልኩ መሳደብ እመኑኝ ፍርድ አለብን አለባቹህ ንሰሀ ካልገባን ጌታችን መደኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰዉን ልጅ ወደ ሆድ የሚገባ ሳይሆን ከሆድ በአፍ የሚዉጣ እኒህን አይነት ክፉ ቃል እንደሚያረክሰዉ ነግሩናል አትብላሉ አንብቡና ተረዱ ብሉ አላሉም በጌታችን ተቀድሰዋል ግን ስለማይጠቅሙን አንበላቸዉም ብሉ አሉ ቤተክርስቲያን እርኩስ ነዉ ብላ አላስተማረችም እዉነት ነዉ ምን ያድርጓቹህ እሯ😢

  • @esra240
    @esra240 2 วันที่ผ่านมา +4

    የአምላካችን ቅዱስ ሥሙ ለዘለዓለም የተከበረ የተመሰገነ የተቀዸሰ ይሁን አሜን ❤🎉🎉 ወደ ጉዻዬ ስገባ አስቀዽሞ በኦሪት የተነገረው ህግ ህግ ነው እግዝእነ እየሱስ ክርስቶስ ውድ ምድር ሲመጣ ህግን ላፀና እንጂ ልሽር አልመጣሁም ብሎናል ምድረ የኔ ቢጤ ሆዳምዬ ሆይ ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ዽግራ ነች አሉ አይሁንባችሁ አባት መሳዮች ሇይ ወንጌልን ትርጉምን ያልተባለውን እያጣመማችሁ አትንገሪን እርሱ አንዴ ተናግሯል ይህ ሠማያዊ ቅዱስ ቃል አይሻርም አንዴ የተናገረው ዘላለማዊ ነው ቅዱስ ደሙን አፍስሶ ቅዱስ ሥጋውን ቆርሶ ያዳነን ቃሉን እንድንጠብቅ እንጂ በኃጢያት ኅኃጢያት እንድንደርስ አይደለም አዳምና ሄዋን የወደቁት ይህንን ብሉ ይህንን አትብሉ ባላቸው መሠረት ቃሉን ሳይጠብቁ ነው ዛሬም አንዳንዶች ገሀነመ እሳት ህዝቡን ልትጨምሩ ቆርጣችኋል ማስትዋላችሁ የት እንደሄደ እንጃ ግን አምላካችንን የምለምነው ይማራችሁ ነው ክርስቲያን ግን አስተውል አንድ የማልጠቅም ኃጢያተኛ ነኝ ይህን የምላችሁ የተረዱሁትን ማለቴ ነው ጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተናገረው ሠማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን ህያው ነው እንዱለው ወገኔ ለሆድህ አታድላ ይህ ሠው ሰራሽ የኑሮ ግሽበት ቅዱስ መንፈስ ይቆርጠዋል ኢትዮጵያውያን አንራብም ይህ ግዜ ያልፋል ክርምትና በጋ አሉ ገበሬና ማሳውም አሉ አሻጥረኞችም አለ ግን እነርሱ በፈጣሪ ፍቃድ በድንግል እና በፃድቃን ሠማዕታት ምልጃ እንኳን ከሀገራችን ከምድረ ገፅ ይህ ስግብግብ መንፈስ ይጠፋል ብቻ እንፀልይ ❤🎉❤

  • @sisaydolla6142
    @sisaydolla6142 3 วันที่ผ่านมา +6

    ክርስቶስ፡ኦሪትን፡ሊያጸናት፡እንደመጣ፡ግን፡ለምን፡እረሳን?

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 2 วันที่ผ่านมา +2

    Orthodox is always a winner...

  • @yeabsramasresha-tv3po
    @yeabsramasresha-tv3po 4 วันที่ผ่านมา +6

    በእውነት እንዲህ አይነት አባት እንዲህ አይነት ሊቅ በአሁኑ ዘመን ጥቂት ናቸው፡፡ አፈ አበው የሆኑ መምህራንን እንጠብቅ
    ወንድሜ አንተ ደግሞ ጥያቄ የምታቀርበው እዚህ መድረክ ላይ አይመስለኝም ለህዝበ ክርስቲያኑ እውነትን የማስረዳት አላማ ካለህ እንዲህ ክርስቲያኑ ግራ በተጋባበት ሰአት የአንተን "አለመዋጥ" ልትነግረን አይገባም፡፡ ጥያቄ ካለህ ለመምህራን ክብር ባልው መልኩ ቢቻልህ ቤታችው ካልተቻለህ ደግሞ እሳቸው የሚያስተምሩበት መስታወት የሚባል ሚዲያ አለ ወይም inbox አውራኝ ስልካቸውን እሰጥሃልው በዛ አግኝተህ ጠይቀህ ተረዳ እንጂ ሌላ ጥርጣሬ ባትፈጥር መልካም ነው፡፡

  • @GenetMulgeta
    @GenetMulgeta 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር እውነት ነው መንጋውን ለመበተን መጀመሪያ እረኛውን ያሰናክላል ህዝቤ ሆይ ማስተዋል ከማጣት የተነሳ እንዳትጠፋ ተጠንቀቅ

  • @sisiyamregn7517
    @sisiyamregn7517 3 วันที่ผ่านมา +2

    ማንበብና መጠየቅ መመርመርም ስላቃተን እንጂ በጣም ግልፅ ነገር ነዉ

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ መሆን እደት ያስደስታል

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 3 วันที่ผ่านมา +4

    ኧረ ይኽ ሰውዬ የሚበላ መቼ ጠፋ እናነው ያውም በኢትዮጵያ አቤቱ ይቅር በለን

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 วันที่ผ่านมา +3

    ወጣት፡ ዲያቆን፡ እጅግ፡ በጣም፡ ነው፡ የማመሰግንህ፡ ድንቅ፡ እውነት፡ ት/ት፡ አቀረብክልን! በመብላት፡ ኃጢያት???

  • @NekatibebMekonnen
    @NekatibebMekonnen 3 วันที่ผ่านมา +4

    የሚበላውንና የማይበላውን ለበይው እንተውለት:: በመብል ምክንያት ወንድምን የሚያሰናክል ሲል ስለማንኛውም የእንስሳት የሥጋ ዓይነት ነው እነጂ ስለእነዚህ ወይንም ስለእነዚያ ብሎ አያስተምርም ::

  • @meseretgebremedhen8037
    @meseretgebremedhen8037 3 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ቃላት ያሰማልን መምህር ዘነበ በደንብ አስተምሯል ተከታተሉት

  • @MarthaYyy
    @MarthaYyy 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን💚💛❤🙏🙏

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ 4 วันที่ผ่านมา +15

    እረ እግዚአብሄር ሆይ በቤትህ ውስጥ ተቀምጠው በቆብና በቀሚስ የተደበቁ አሳይ መሲዎችን አተ ከንፁሀን አባቶች ለይልን እባክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fikrewoldamare8876
      @fikrewoldamare8876 4 วันที่ผ่านมา +1

      Gazetegnawam Kesum Erkus menses Alebachewu, Ye Ahya siga Aybelam, Sewoch erasachihun Tebku, media lay wetewu silaweru atshewedu, enezih sewech geta Be bete mekdes endegerefachewu sewech, kazetegnawam chimir Be jiraf megeref new yalebachewu, kifu sewoch silehonin yetgnawu tikikil yetgnaw siytet endehone enkuan ye Egziabherin meleya menfes yelenim, ye Memhir Girman Timihirt Bicha Adamtuna Hiwetachihun Keyiru

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 วันที่ผ่านมา +6

    መናፍቅ፡ ማለት፡ መጽሐፍ፡ ቅዱስን፡ የሚያነብ፡ ነውን? የቤ/ት፡ ት/ት፡ ማለት፡ባሕል፡ ነው፡ ወይስ፡ ክርስትና? እግዚአብሔርን፡ በጣም፡ እንወዳለን፡ ግን፡ በአብዛኛው፡ በትክክለኛ፡ እውቀት አለመሆኑን፡ ቅ፡ ጳውሎስ፡ በሮሜ፡ 10፡ 1-3

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል ባዶ ነን የቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምሮ የካደ ትዉልድ እሳቸዉ ብሉ አላሉም አይ ዳይቁን ነኝ ባይ ጨምላቃም እሳቸዉን ሊነቅፍ ይዳዳል ለሳቸዉ በረከት ነዉ ተሳዳቢዉ ግን ነገ በንጉሱ ፊት ፍርድ አለበት

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 4 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን እዃን አብሮ አደረሰን ግን ይሄ ሰውዬ ምኑም አላማረኝም 😢😢😢ምናይነት አባት ነው😢😢አይጥ አህያ ቨስማአም ጌታሆይ ማረን ቻይና ልኖን ነውዴ🙊

  • @wondesenberhanu5860
    @wondesenberhanu5860 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኃጢአት ነው አዎ ልክናቸው ምክንያቱም ወንድሜን የማሰናክል ከሆነ ኃጢአተኛ ነኝ

  • @yossiakiya4762
    @yossiakiya4762 3 วันที่ผ่านมา +2

    አያረክስም ነው እንጅ ይበላል ማለት አይደለም።
    እንዳንበላው ኦሪት ትከለክላለች
    ታዲያ አህያ የሚበላ ማህበረተሰብ ታዲያ ምን ይሁን በሂደት በክርስትና ሲመላለሱ ወደ ህግ ይመጣሉ። አንዳንድ የምግብ ልዩነት ሊኖር ይችላል ግን ይጠባል።
    ደቡብ ኮርያ ከመቶበላይ የውሻ ቄራ ዘግታለች ብዙ ወደ ክርስትና ስለመጡ

  • @የእታግዬልጅ
    @የእታግዬልጅ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ ምን ላይ ደረስን ስጀመር ለምንድነው እሄን ማንሳት ተፈለገ እሳቸውም በቃ ቤተክርስቲያን አታዝም አይሉም

  • @KassahunBelay-zq8vz
    @KassahunBelay-zq8vz 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማራናታ ❤🎉

  • @1Hagere
    @1Hagere 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከአሁንም በፊት ኢየሱስ አማላጅ ብለው ሲበጠብጡን ከረሙ አሁን ደግሞ አህያ ብሉ ብለው የቤ/ክ አጀንዳ አስቀይረው ቤተክርስትያናችችን ሊያፈርሱ ስለሆነ ይወገዙልን::

    • @abayhailemariam4875
      @abayhailemariam4875 วันที่ผ่านมา

      አህያ ብሉ አላሉም እንደገና ስማቸው ወንድሜ

  • @audibarro
    @audibarro 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቁርና ሲበዛና የእውቀት ጠልሎች ሲበዙ እውነትን መርምሮ ከማግኘት ይልቅ ሌላውን መክሰስ ማማት መውቀስ ብቻ ነው ስራቸው። መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ምእራፉን ቁጥሩን ጠቅሶ አውቆ ሌላውን ማሳወቅ ሲገባቸው ርግማንና ስድብ ይቀናቸዋል።

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ ስንበላ ኃጢያት የሚሆነው ለወገኖቻችን መሰናክል ስለምንሆን ነው ብለዋል። በወንጌልም ሰውን ከማሰናክል የወፍጮ ድንጋይ በአንገት ላይ አስሮ ወደባህር መስመጥ እንደሚሻል ተጽፏል ። እኔ እንዲህ ነው የተረዳሁት።

    • @audibarro
      @audibarro 2 วันที่ผ่านมา

      መምህሩ እንኳ ደካማ መልስ ነው የሰጡት የአንተ መልስ ግን በጣም የተሻለ ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ 4 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰውነው ጤናው ያሳስባል በፍፁም አሳማ አህያ አይቀላም ትንሽ ቆይታቹህ ዘንዶምን ብሉ ሊሉነው አይ እግዚኦኦኦኦኦ መሀረና ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GebeyehuDinka-q4c
    @GebeyehuDinka-q4c 3 วันที่ผ่านมา +1

    Zimare melaiktn yasemalin yeagelgilot zemenachihun igziabher amlak yarzimlachihu ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አፎሚያYoutube-d5r
    @አፎሚያYoutube-d5r 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን በእውነት ሰለመብል የምንጨነቅበት ጊዜ ነበር አቤት 😢

  • @MuluAhmad-p2k
    @MuluAhmad-p2k 2 วันที่ผ่านมา +1

    Dhugaa jieetee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 4 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 3 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ሰውን ክፉ እንዲናገር አይገፋፉት

  • @AlexTebabal
    @AlexTebabal 2 วันที่ผ่านมา +1

    መጀመሪያ እምነት ና ባህል ይለዩ ።እኛ የአህያ ባህል አንበላም ቻይና በመሄድ ባህል ሰለሆነ ችግር የለውም ብሉ እንደማለት ነው ትምህርቱን ያስተካክል።መፅሀፍ ቅዱስ አትብላ ካለ አትብላ እንጂ ባህል አይሰራም።

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 2 วันที่ผ่านมา +1

    Wow!!! so beautiful God bless you all..

  • @tadelubaisa3625
    @tadelubaisa3625 2 วันที่ผ่านมา +2

    እኝህ ጳጳስ የዛሬ አስር አመት በትምህርታቸው ያልገባኝ ትምህርት አስተምረው ጥያቄ ስጠይቅ ብዙ የኦርቶዶክስ መምህራንን ስጠይቅ ተያቸው ብለው ነበር ዝም ያሉት ወስበሀት ለእግዚአብሔር እንጂ ወወላዲቱ ድንግል አይባልም ብለው አፍቸውን ሞልተው ሲያስተምሩ የት ነበራችሁ ስንት ሰው ከኦርቶዶክስ እምነት ወደ ሌላ ምንፍቅና ብዙ ሰው ሄዷል በተለይ በአረብ ሀገር ያሉ እህቶች እኔ በነዚህ አባት ተብዬ አላምንም መስማትን አያስፈልግም በአጠቃላይ ተዋህዶን አይወክሉም

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yimesgn eleleleleeeéee enkon abro adresse Zemari melaek yasemalen Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የመጣሁት ኦሪትን ልፈፅም እንጂ ኦሪትን ለመሻር አልመጣሁም ማለት ጌታ ይህን ብሉ ይህን አትብሉ አላለም ማለት ሊበሏት ያሉትን አሞራ ዥግራ ይሏታል ነው

  • @alebachewmoges2038
    @alebachewmoges2038 2 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት መምህሩ ፈርተው ነው እንጂ እንደሚቻል ያምናሉ ግን መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚለው ሰው በልቡ ካመነበት የሚያረክስ የለም ካላመነ ከተጠራጠረ ግን ቢበላው ሀጢያት ነው ሮሜ 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² ሁሉን ይበላ ዘንድ እንደ ተፈቀደለት የሚያምን አለ፥ ደካማው ግን አትክልት ይበላል።
    ³ የሚበላ የማይበላውን አይናቀው የማይበላውም በሚበላው አይፍረድ፥ እግዚአብሔር ተቀብሎታልና።

    ¹⁹ እንግዲያስ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን እንከተል።
    ²⁰ በመብል ምክንያት የእግዚአብሔርን ሥራ አታፍርስ። ሁሉ ንጹሕ ነው፥ በመጠራጠር የተበላ እንደ ሆነ ግን ለዚያ ሰው ክፉ ነው።
    ²¹ ሥጋን አለመብላት ወይንንም አለመጠጣት ወንድምህም የሚሰናከልበትን አለማድረግ መልካም ነው።
    ²² ለአንተ ያለህ እምነት በእግዚአብሔር ፊት ለራስህ ይሁንልህ። ፈትኖ መልካም እንዲሆን በሚቈጥረው ነገር በራሱ ላይ የማይፈርድ ብፁዕ ነው።
    ²³ የሚጠራጠረው ግን ቢበላ በእምነት ስላልሆነ ተኮንኖአል፤ በእምነትም ያልሆነ ሁሉ ኃጢአት ነው።

  • @abedegu
    @abedegu 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ባለንበት ሁኔታ አህያን አጀንዳ ማድረግ በራሱ ጤናማ ነው?ለዮቱብ ፍጆታ ሲሉ ተጨማሪ ጦርነት የሚያውጁብን መወገዝ አለባቸው።ሥራቸው ሠላም መንሳት ነውና ኢትዮጵያዊ ባሕላችንን እናክብር እንጠብቅ።

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 2 วันที่ผ่านมา +1

    መጀመሪያ ሠውነወይ ሰይጣን ሰወንመስሎ መቅረብ ይችላል

  • @YohannesZegeye-q5r
    @YohannesZegeye-q5r 3 วันที่ผ่านมา +2

    ትልቁ መልስ መሆን ያለበት ህገ መባልእት በወንጌል የለም ስለዚህ ህገ ኦሪትን መጠቀም ነው።

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 3 วันที่ผ่านมา +2

    ግን ጠያቂዋ ለምን እንዲህ ግግም ድርቅ ያለ ጥያቄና ክርክር አስፈለጋት ዋናው ያልተፈቀደ ለመሆኑ በማስረጃ ከቀረበ በኃላ ደጋግማ ብልበላስ ትላለች ከፈለገች እራሷ ለምን አትበላም

  • @wuhibes.teg.2577
    @wuhibes.teg.2577 3 วันที่ผ่านมา +2

    ይቅርታ አድርግልኝና የተሰጠው መልስ አጥጋቢ አልሆነልኝም። ቀጥተኛ መልስ መስጠት ይሻላል ወይስ ከተሜውን መኮነን? የከተሜው ነፍስስ ቸል የሚባል ነውን? የተነሳው ርዕስ የሚዘገንን ቢሆንም ቀጥተኛና እውነተኛ ምላሽ ግን መስጠት ይገባል እላለሁ። ጠያቂዋ በተቻላት መጠን ከአክብሮት ጋር ጠይቃለች።

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እሚግርመው ሃይማኖትና ባህልን መለይት አቅቶን ሊጅተዋ እኮ ልክ ናት በጭፍን አትብሉ የትም አያደርስም

  • @hannatekle6898
    @hannatekle6898 4 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you you're right some people that are jealous especially Protestant they are jealous

  • @YeberhaFertochi
    @YeberhaFertochi วันที่ผ่านมา

    የንታ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @rahelnegash21
    @rahelnegash21 4 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ትክክል ናቸዉ ለምሳሌ ከኢትዮጵያ ውጭ የሆኑት ኦርቶዶክስ የሆኑ ለመዝሙር የሚጠቀሙት መሳሪያቸዉ ከኢትዮጵያ ይለያል ለምን ? እኛ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከኦሪት ጀምሮ የነበሩትን መሳሪያውች ከበሮ፣ በገና ፣ ክራር ፣ፅናፅን ...ወ.ዘ.ተ እንጠቀማለን በውጩ አለም ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ ስትል ትታወቃለህ እንኳን አትብሉ የተባልነዉን ብሉ የተባለውን በስርአት አፅድተን የምንበላ ነን ። እንደ ሃሳብ ከዚህ የባሱ ሃሳቦች በማንጠብቃቸው ሰዎች ሊባሉ ይችላሉ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ግን እንፅና አባቶቻችን አበውን ተግባር እና ትምህርት ለቱልድ እናስቀጥል ።
    በያለንበት እግዚአብሔር ያበርታን ከዘመኑ ውጥንቅጥ ያስመልጠን አሜን !

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 4 วันที่ผ่านมา

      መብል ሀጥያት የለውም ከሰዶም ከዝሙት ከጥላቻና ድብድብ በተቆጠብን ህግ እንወዳለን ሀጥያት አልተለየንም ክርስቶስ እኮ በሰንበት አይን ስላበራ ቄሶችና ምእመናኑ ሊደበድቡት አስበው ነበር አረ ጉድ ለምግብ ህግ ?በዘር ተቧድናቹህ ቀላሉን ስታካብዱ የሲኦል እራት እንዳትሆኑ የሚታመነውን ንጉስ አምልኩ ምግብ ያው ሰገራ ነው መዳረሻው

  • @wondwossenkassaye7927
    @wondwossenkassaye7927 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ ጠብ የሚል ነገር የጳጳሱን የሚ ሽር ሀሳብ አልተነሳም የተነሳው ባህል ነው ይህም ባህል ከሌላው አለም በተለየ የአይሁድን እምነት ለአንድ ሺ አመት በመከተላችን የወረስነው ነው ከኛ ባህል ተነስተው አይደለም መልስ የሰጡት እንደ አህዛብ እንጂ ባህል እና እምነት እንለይ ከህሊናና ከባህል አንጻር ከሆነ አለምብላት መብቱ ነው በአዲስ ኪዳን ግን ተፈቅዷል

  • @NanseB
    @NanseB 3 วันที่ผ่านมา +1

    የአህያ ስጋ ብሉ ተብሎ ቢነገር ሂሊናችን ይፈቅዳል ወይኔ በስማአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ይሄን ከሚስማት ጠብቀኝ ጌታዬ ሆይ የት እየሄድን ነወ ኢትዮጵያን ጠብቅ የሰራዊት ጌታ

  • @antewed4047
    @antewed4047 4 วันที่ผ่านมา +1

    I appreciated him he has deep knowledge about Bible principles he told you the truth .Greek and optics orthodox used this . don't be narrow minded Think globally .

    • @danmar8071
      @danmar8071 3 วันที่ผ่านมา

      It isn't about thinking of global way, it is all about the will of Our Father God. Brother wake up your global thinkimg won't save you from truth.

    • @Esubalew-et9me
      @Esubalew-et9me 3 วันที่ผ่านมา

      Think globally? 🤔

  • @MelatMella
    @MelatMella วันที่ผ่านมา

    ሙሉውን ቃላቸውን ሳትሰሙ እንዳትፈርዱ ያሉት የማንበላው እርኩሰት ስላለባቸው ሳይሆን ስለማንወዳቸው ነውር ቅኖና ልማድ ስለሆነ ነው ነው ያሉት 🙏🙏🙏

  • @hiwothiwot5154
    @hiwothiwot5154 2 วันที่ผ่านมา

    No more እንደዚህ አይነት አባት ፖፖስ ም ይሆን ምእመናን በቤተክርስቲያን የለም የተወገዘ ነው እራሱን ይዞ ገደል ይዞ መግባት ይችላል ከእንደሱ አይነት ፖፖሥ ነኝ ባይ ካባ ለባሽ ጠልቄ ባለቅም ነገርግን ክብር ምስጋና ይግባው ለእጊዚአቢሔር ውገዛዊ የሆኑ ምግቦችን ለኧይቼ አቃለሁኝ እጊዚአቢሔር ይመሥገን ወወላይቱ ቅድስት ድንግል ማሪያም አቤቱ ሖይ ከእንደዚህ አይነት አሣች ከሆኑ ሰዎች አድነን ሰውረን አባት ሆይ እማምላክ ሖይ አደራሽን እናቴ እመቤቴ አውጭኝ ከመአቱ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @damaBalato
    @damaBalato 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eigiaber yemasgen❤❤❤❤❤

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex วันที่ผ่านมา

    Selam Selam Selam

  • @tigstArage-i6f
    @tigstArage-i6f 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤

  • @user-tu7vv
    @user-tu7vv 2 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢👏👏👏👏

  • @WOLDESELASIASETEGN
    @WOLDESELASIASETEGN วันที่ผ่านมา

    ይበላል አይበላም የሚለውን ክርክር ትተን እርስ በእርስ መገዳደሉን ብንተው የተሻለ ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 วันที่ผ่านมา +2

    የኛ፡ ኦርቶዶክስ፡ የአይሁድን፡ ስር-ዓት፡ከክርስትና፡ ጋር፡ ደባልቃ፡ ስለምታምን፡ እንጂ፡ በሐዋ፡ ስራ፡ 10፡ ላይ፡ ተጽፏል! አንዳንድ፡ የዓለም፡ ሕዝቦች፡ ባገራቸው፡ የመሬት፡ አቀማመጥ፡ እህል፥ ከብት፡ ፍራ፡ ፍሬ፡ የላቸው! ያገኙትን፡ ይበላሉ! ፈጣሪ፡ እርኩስ፡ ይላቸዋል? በጭራሽ!

    • @wondesenberhanu5860
      @wondesenberhanu5860 3 วันที่ผ่านมา

      ጠማማ ነገር ነህ ልበል?ሐዋ ሥራ 10 የተነገረበትን አውድ በመጀመሪያ ለመረዳት ሞክር ።ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ይሏታል ጅግራ አሉ?

  • @AbebawAdane-w4g
    @AbebawAdane-w4g 2 วันที่ผ่านมา

    አህያውንና አይጡን ጉዳዩን መጀመሪያ ያመጣው ይብላው ። ኦርተቦዶክሳውያን በኦሪቱ ባልተበረዘው ሀይማኖታችን እንመራ።

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቤተመቅደስህን በእጃቸው የክርስቶስን መስቀል እና በቤተ ክህነት አልባሳት ውስጥ ተደብቀው የምሠሩትንና በልባቸው ምን እንደምያስቡ ሕዝብን እንደምያደናግሩትን አንተዉ ለይተህ ቤትህን አፅዳ ሕዝብህን አድን

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @MulatowKing
    @MulatowKing 4 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ግመል ያመሰኳል እኔ በደብ አውቀዋለው

    • @pomgeremew9190
      @pomgeremew9190 2 วันที่ผ่านมา

      Shekonaw defen new ayibelam

  • @nitshitalemayehu2184
    @nitshitalemayehu2184 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ከይቅርታ ጋር ወንድሜ በከተማ እና በገጠር የሚሰበከው ወንጌል ይለያያል ? ከተሜው ኃጥዕ ክፍለ ሀገር የሚኖረው ጻድቅ እውነት ለመናገር ዘረኝነት የታየው ከተማው ላይ ወይስ ገጠሩ ላይ እንናገር ብንልን ብዙ እንናገራለን እንደዚህ አይነት ንግግር ስሰማ እንደ ከተማ ተወላጅነቴም የከተማ ሰውነቴም ከቤተክርስቲያን የተለየሁ የተጠላሁ አይነት ስሜት ነው የሚሰማኝ ማርያምን በጣም ነው የሚከፋኝ

  • @edenmolla1067
    @edenmolla1067 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድማችን
    እኔ እንደተረዳሁት
    የእስራኤል እና የኢትዮጵያ ክርስትያኖች ሁሉን መብላት ሀጥያት ወይም ስህተት የሚሆንብን ዘመን የተሻገረ በኦሪት ህግ የተመሰረተ ባህል ስላለን ፣ በመካከላችን አንዳንዶቻችን የተለየ አመጋገብ ብንጀምር ፣ ወንድም እህቶቻችን ልናሰናክል እንችላለን። ያም በመካከላችን ልዪነት ፈጥሮ ወደ ከፍ ያለ መለያየት ሊያመራ ስለሚችል ይመስለኛል። ወንድሜ

  • @ethiointertainment2739
    @ethiointertainment2739 4 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ ሰው መምህር መሆን አይገባውም። የተጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 3 วันที่ผ่านมา +1

      ማንኛዉ😢

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 วันที่ผ่านมา +24

    ታዲያ ይቅርታ አድርጉልኝና እሳቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ስርአት ካልተቀበሉ ለምን ቆባቸው አይቀማም????

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ 4 วันที่ผ่านมา +4

      ቆይተዋን እኮ ወደ ተሓዲሶ ሂደዋን ቆብ የለበሰው ሁሉ ኣርቶዶክስ አይደለም

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 วันที่ผ่านมา +1

      @ዕርግቧ ትክክል ግን በኛ ስም ስንቱን ይምሳስታሉ፣ ስለዚህ ቤተክርስቲያናችን እርምጃ መውሰድ አለባት፣ ዝም ነው ይህን ሁሉ ካመጣው፣

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 4 วันที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክስ እኮ ህጓ መፆፉ ቅዱስ ነው አረ አይምሯቹህ ይስራ

    • @fikrewoldamare8876
      @fikrewoldamare8876 4 วันที่ผ่านมา

      Ere sint gud alle, wanawu erasachin tenkara Christian new mehon yalebin Kirstosin bicha sileminiketel nege manim bikeda egna angetachinin mestet alebin, erasachihun le Kirstos fird azegaju, kahin ena gazetegnawa new yasasatugn ayseram

    • @MeargYohannes-fz9gk
      @MeargYohannes-fz9gk 3 วันที่ผ่านมา +2

      ቀልብህ ይቀማ ኣባት እስከ ሆኑ ድረስ ይከበራሉ ስህተት ቢሆን ነበር ይወገዙ ነበር ደሞ ሐዲስ ኪዳን መሰለኝ ያለነው።ሁሉ በክርስቶስ ተቀድሷል። ባህላችን ግን ኣይፈቅደዉም።

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 3 วันที่ผ่านมา

    መምህር ዘበነ የሰጠውን ትምህርት ስሙት

  • @audibarro
    @audibarro 2 วันที่ผ่านมา

    መምህሩ ለጥያቄው ቀጥተኛ መልስ ከመስጠት ይልቅ ወደ ባህል አዘነበሉ። ባህል ተለዋዋጭ ነው። ቤተክርስቲያን ምን ጊዜም ቀጥተኛ መልስ ለመስጠት ትቸገራለች። ከእውቀት ማነስ ሳይሆን ሁሉም ነገር ሚስጥር አድርጋ ስለምትይዝ ነው።

  • @MeargYohannes-fz9gk
    @MeargYohannes-fz9gk 3 วันที่ผ่านมา +2

    ባህል ማፍረስ ሃጢኣት ከሆነ፣ዘፈን ይፈቀዳል ማለት ነው? ፣እስክስታ ይፈዳል ማለት ነው? ፣ ባህል ማፍረስ ሃጢኣት ከሆነ ስንት ሃጢኣት አደረኩ?

  • @fikrutekatherearein6360
    @fikrutekatherearein6360 2 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄው ፡ በመፅሐፍ ፡ ቅዱስ ፡ ይደገፉል ፡ ወይ ፡ ነዉ?

  • @MikeMike-o7w
    @MikeMike-o7w 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤Ebifamaa ebifamaa ebifamaa matii waqayyoo

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 วันที่ผ่านมา

    በርናባስ ሉካንዳ ይክፈቱና የአህያውን ቁላ ጠብስው እየበሉ ያስተምሩን

  • @ethiointertainment2739
    @ethiointertainment2739 4 วันที่ผ่านมา +2

    ባህል ማፍረስ ሐጢያት ነው የሚል የሐይማኖት መምህር መምህር ሊባል አይገባውም።

    • @emmanuel.f376
      @emmanuel.f376 3 วันที่ผ่านมา

      Suprizing to hear zat, changing ur culture how it is considered as a sin??????... not acceptable culturally is fair but it is sin is way far zan religion

  • @KalabKal-l6u
    @KalabKal-l6u 4 วันที่ผ่านมา +1

    ማንም እየተነሳ እችን እምነት ለማፍረስ አትችሉም አንተም አትራቀቅ አትፈላፈስ ሰወች ምን ያህል ደካማ እንደሆ የታወቀ ነው ሚነገርህን ስማ ከመናፍቅ ነው የመጣሀው አይደል

  • @bekelechwari980
    @bekelechwari980 3 วันที่ผ่านมา

    አባታችን አለቃቸው ቀድሞ አበባየሆሽ አትበሉ አለን ዘንድሮ የመጣብ በትከክል በአይማናታችን የመጣ ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HaylenariamAbadi
    @HaylenariamAbadi วันที่ผ่านมา

    እና ደግሞ ወይ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው ካልሆነ በአስቸኳይ መወገዝ ነው ምእመናንን በቆዋቸው እንዳይሸወድ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ 4 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 2 วันที่ผ่านมา

    እኝ ሰውዬ ስጋ ቤት አላቸው አ. አ ያህያ ስጋ የሚነግዱ አባ ወዴት ወዴት 😲😲😲😲😲😲😲😲ጌታ ሆይ አሁን ድረስ

  • @ጎልጎታ
    @ጎልጎታ 3 วันที่ผ่านมา

    የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ጥቂቶች ናቸው እንዲያዉ በአሁን በዚሀ በሳት ግዜ እሄንን ነገር አንስተን መነጋገር ይገባ ነበር ሲሆን በፊት እንዃን የምንበላዉን ትተን የበለጠ ወደ እግዛብሔር መቅረብ ነበረብን እንጂ ምህረት ለማግኘት የበለጠ ለመጥፋት ገሀነብ ለመግባት መሟገት ፈረንጅ አንደጣልያን በጦርነት ሣይሆን በገንዘቡ ገዝቶ የሀጥያት ባርያ እያረገህ ነው እየተንበረከክ እጅህን ስጥ በኢትዮጵያዊነትህ ብቻ የታደልከዉን በረከት አየሮጥክ አስረክብ

  • @asterethiopia6131
    @asterethiopia6131 3 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 3 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ መምህር ::ስሚ ረሀብ መጥቶ ዓይተናል፡፡ በረሀብ ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያዊያን እስላም ክርስቲያን ሳይሉ እነዚህ የማይበሉ እንሰሳት ሳይበሉ ባህላቸውን እምነታቸው ጠብቀው ሞተዋል፡፡

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 3 วันที่ผ่านมา

    ሰለዚህ አቡነ ባርናባስ ልክ ናቸው ቻይና አገር ሄደን ብናጠምቃቸው አትብሉ ልንላቸው አንችልም እርሶ እንዳሉት

  • @sw555
    @sw555 3 วันที่ผ่านมา

    የአቡነ በርናባስ ንግግር የከበደኝ የመዝሙረ ዳዊትን ያጣጣሉበት ንግግር ነው

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመኑኝ አዳሜ መስቀል ባንገት ተሽከሞ ነጠላ ለብሶ ቤተክርስቲያን መመላለስ ክርስቶስን ማወቅ አይደሉም እኔህ አባት በትክክል ክርስቶስን የቅድስት ቤተክርስቲያንን አስተምሮ ነዉ ያስተማሩት ድፍን ጥላቻና ስመ ክርስትና ብቻ ሁልሽም ባዱ ነሽ እሳቸዉ ብሉ አላሉ ስለማይጠቅመን አንበለዉም እንጅ በጌታችን በመደሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ሁሉም ቅዱስ ነዉ ነዉ ያሉት እዉነት ነዉ ሁሉም ተፈቅዱልኛል ግን ሁሉም አይጠቅመኝም አታነቡም የዘፈን ትራፊ በእኔህ አባት አስተምሩ የተሳለቅን ሁልሽም እመኑኝ በንጉስ ፊት ፍርድ አለብን እንመለስ ንሰሀ እንግባ አባቶችን ለቪዉ ብለን ባናስቃኝ ጥሩ ነዉ ዝም ያለ እግዚያብሔር ለምን መሰላቹህ ክርስትናችን እይሁዳዊይ እስማኤላዊይ ስለሁንን በጥቅሉ ክፉ ስለሁንን ዝም አለን ይቅር ይበለን ብታስተዉሉ እኮ መፀሀፍ ቅዱስ እየጠቀሱ ነግረዉናል የቤተክርስቲያን አቦነ ጉርጉርዮስ የፃፉት ላይም ጠቅሰዉላቹህል ለምን አታነቡም ኦሯ እንወገራቸዉ አላቹህሳ ስመ ክርስቲና ብቻ ቅድሚያ እዉቁ እንብላለን አላሉም ፍርድ አለብህ አዳሜ ብትተነቀቁ ጥሩ ነዉ😢

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemnehasfaw1702
    @alemnehasfaw1702 3 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክሳውያን አንድ እምነት ቢኖራቸውም ባህላቸው የተለያየ ሊሆን ይችላል::