beki 4 kilo "ያልሰራሁት ማስታወቂያ የለም" full performance

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • saqcentral presents 4 kilo entertainment to saq jam comedy show

ความคิดเห็น • 120

  • @IVAN-db9ky
    @IVAN-db9ky 11 หลายเดือนก่อน +31

    ደባሪ ማህበረሰብ ከጓደኞቹ ጋር እኮ እንትን እንትን እያለ ሲያወራ ሚውል ሰው ነውኮ አሁን ኧረ ይደብራል ምናምን ሚለው
    ይመችሽ ቤኪ4k✌

    • @saqcentralmedia
      @saqcentralmedia  11 หลายเดือนก่อน

      Negerelin😂

    • @greatnes10
      @greatnes10 2 หลายเดือนก่อน +1

      Thats why it is disgusting 🤢🤢🤮 ካለ ብልግና የ ሚያስቅ ስንት ጉዳይ ሞልቷል ለዛውም እኛ ሀገር ! ሰውም እኮ የሚሰቀው ብልግናው አሳቆት እንጂ አስቆት አይደለም ። ልክም ባይሆኑ በግል ከጓደኞች ጋር ሰዎች የሚቀልድአቸውን " dirty jokes " ጭራሽ በአደባባይ ማውጣት አፀያፊና ትልቅ ብልግና ነው ። ስነ ስርዓት ፣ ክብር እና ጨዋነት የሰውነት መለኪያዎች ናቸው እስካሁን የወረድ ነው ይበቃል ከዚህ በታች እንኳን ዝቅ አንበል ! ብንልም መውረጃ የለም ።

  • @perspective8456
    @perspective8456 11 หลายเดือนก่อน +12

    በኮሜዲ ሳይሆን በድፍረቱ መሸለም ያለበት አለ እዚህ ውስጥ😅😅😅

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 11 หลายเดือนก่อน +12

    Bro if you call yourself a comedian 😂 this is the time I will start laughing 😅😅 this will be a good joke for me 🤣

  • @abebawadanemekonen
    @abebawadanemekonen หลายเดือนก่อน +2

    ይህ እኮ ኮሜዲ አይደለም አንተም ኮሜዲ አይደለህም

  • @motamotaT
    @motamotaT 11 หลายเดือนก่อน +11

    አሰቃቂ ንግግር እንጅ ኩምክና አይባልም 😊

  • @Solomon849
    @Solomon849 11 หลายเดือนก่อน +23

    አደጋ ውስጥ ነን የምር
    ልቦና ይስጣችሁ 😢

    • @saqcentralmedia
      @saqcentralmedia  11 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @420jams
      @420jams 11 หลายเดือนก่อน +1

      men aregen demo eshi?? lemen sakachu new?? be edemeyachu yefelegachutin setaregu alefachu lemen begna gize tashofalachu?? beka brother kaletemecheh eyehedek comment eko gedeta ayedelem!!

    • @abrahamhaile8219
      @abrahamhaile8219 11 หลายเดือนก่อน

      I. Habesha ……

    • @greatnes10
      @greatnes10 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@420jamsThats why it is disgusting 🤢🤢🤮 ካለ ብልግና የ ሚያስቅ ስንት ጉዳይ ሞልቷል ለዛውም እኛ ሀገር ! ሰውም እኮ የሚሰቀው ብልግናው አሳቆት እንጂ አስቆት አይደለም ። ልክም ባይሆኑ በግል ከጓደኞች ጋር ሰዎች የሚቀልድአቸውን " dirty jokes " ጭራሽ በአደባባይ ማውጣት አፀያፊና ትልቅ ብልግና ነው ። ስነ ስርዓት ፣ ክብር እና ጨዋነት የሰውነት መለኪያዎች ናቸው እስካሁን የወረድ ነው ይበቃል ከዚህ በታች እንኳን ዝቅ አንበል ! ብንልም መውረጃ የለም ።

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 11 หลายเดือนก่อน +12

    አዝግ ነው ይደብራል ።ሌላ ጊዜ ባታቀርቡት ይሻላል ።

  • @MohAmed-ng4yw
    @MohAmed-ng4yw 11 หลายเดือนก่อน +6

    አረ ሰዎች ምንም እኮ የሚያስቅ ነገር ዬለውም የሚያሳቅቅ እንጂ። Comedian ቀረ በነ መስከረም፣ ክበበው ሌሎችም......ፍልፍሉ የ Comedian መዝጊያ ሳይሆን አይቀርም። ከሱ ወዲ ወፍ ዬለም

    • @saqcentralmedia
      @saqcentralmedia  11 หลายเดือนก่อน +3

      Welcome to the new school baby...አትሳቀቅ just scroll

    • @kaleabtesfaye6988
      @kaleabtesfaye6988 11 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@saqcentralmediaምን ሆነሀል ቀልድም እኮ ልክ አለው። ሁሉም ነገር ሲበዛ ይደብራል። ለምሳሌ የእነ ምናለ የእነ ናሆም እረ ሌሎችም እኮ አሪፍ አሪፍ ስራዎች አሉዋቹ። በቃ አለ አደል ትንሽ ወጋችንን የጠበቀ ጨዋታ ቢሆን ደስ ይላል። ኮሜዲያንነት ጥበብ ነው። እዚህ ስራ ላይ ግን ከቤኪ ጥበብ በልጦ የሚታየው ብልግና ለማውራት አለማፈሩ ነው።

    • @420jams
      @420jams 11 หลายเดือนก่อน

      @@kaleabtesfaye6988 yeah gashe this is our time we gon say what we wanna say we gon do what we got to do kaletemechot eyehedu @saqcentralmedia selemanem endayemeleketachu sijemer keled a ende yeyazew..do you broski👏👏👏👏👏

  • @bisratsisay-mt5yz
    @bisratsisay-mt5yz 11 หลายเดือนก่อน +8

    ቆለጥ ለካ እንደዚ ብርቅ ሆኑአል🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁🤣

  • @Huligize
    @Huligize 11 หลายเดือนก่อน +7

    emmmmmm, I appreciate your motive but please make your thought aligned with our culture and identity .

  • @amharicmusic9110
    @amharicmusic9110 11 หลายเดือนก่อน +3

    The girl in the front who wore a jeans jacket were so uncomfortable when he said "kolet" repetitively.

    • @Fdry_abudi
      @Fdry_abudi 11 หลายเดือนก่อน

      Awo kemr😭

  • @smilemx6702
    @smilemx6702 11 หลายเดือนก่อน +3

    የሚመቻቹ ከሆነ ካሳቃቹ ሳቁ...እኔ መተቸት እና ምንድነው ሚለው ስል የሆነ ትንሿን ኢዱስትሪ እየኮረከምኳት እየመሰለኝ ነው..ከምር ከምር ቤክ በደንብ እየተዘጋጀ ነው ግን??

  • @AdilMuhamed-xr6vb
    @AdilMuhamed-xr6vb 6 หลายเดือนก่อน

    Beki keep your head up ... everybody loves kolet 😂

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቀልድ ጠፋ?

  • @mesereta8724
    @mesereta8724 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቀልድ ማለቁን አስታወሳችሁኝ

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 10 หลายเดือนก่อน

    የኑሮ ዉድነቱ ሆዳችንን ስላቆሰለዉ ጥሩ ኮሜድያን አለመሆኑ በጀን እንጂ ጥሩ ኮሜድያን ቢሆን ኖሮ አልቆልን ነበር😂😂😂

  • @teddbelay9392
    @teddbelay9392 11 หลายเดือนก่อน +29

    ኧረ ሰመረ ባሪያው የት ነህ ምንድነው ግን ይሄ ነው የኮሜዲ እድገት ወዴት እየሄድን ነው

  • @mesfin89
    @mesfin89 11 หลายเดือนก่อน +3

    Sorry to say, gin yihe lij mnm ayasikim. lela sira felig.

  • @MesayTegane-q6i
    @MesayTegane-q6i 7 หลายเดือนก่อน +1

    W0w beki mert sew ❤❤

  • @getnetyoutube2321
    @getnetyoutube2321 11 หลายเดือนก่อน +3

    ከባለ መነጽሩ ጋር አድ አይነት አቀራረብ።ቲፒካል አይነት ነው።ይብስ እዳታሞቱት።ቢያንስ ከብልግና ውጡ እሽ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 11 หลายเดือนก่อน +3

    አረ የደብራል ሌላ የሚወራ አጥተህነወይ ምንም ደስአይል

  • @menkirgirma853
    @menkirgirma853 11 หลายเดือนก่อน +7

    እጅግ በጣም ደባሪ ጅል ነው። በቶሎ አውርዱት 😢😢😢

    • @nahomwondwosen7833
      @nahomwondwosen7833 11 หลายเดือนก่อน +2

      Ante ye wend shermuta, keld kalgebak you should not watch stand-up comedy

  • @ahlamhussan3410
    @ahlamhussan3410 11 หลายเดือนก่อน +2

    የበሰበሰ ትውልድ 😢😢😢😢 በዚ ስብስብ ውስጥ ስንት ነገር መስራት ትችሉ ነበር እናንተን ብሎ አራዳ 😏😏😏😏

  • @bisratsisay-mt5yz
    @bisratsisay-mt5yz 11 หลายเดือนก่อน +2

    Kemejemeryaw eske mechereshaw yaskal

  • @bealugirma-x1p
    @bealugirma-x1p 11 หลายเดือนก่อน +3

    be gid saku new ende ere lash

  • @greatnes10
    @greatnes10 2 หลายเดือนก่อน

    Thats why it is disgusting 🤢🤢🤮 ካለ ብልግና የ ሚያስቅ ስንት ጉዳይ ሞልቷል ለዛውም እኛ ሀገር ! ሰውም እኮ የሚሰቀው ብልግናው አሳቆት እንጂ አስቆት አይደለም ። ልክም ባይሆኑ በግል ከጓደኞች ጋር ሰዎች የሚቀልድአቸውን " dirty jokes " ጭራሽ በአደባባይ ማውጣት አፀያፊና ትልቅ ብልግና ነው ። ስነ ስርዓት ፣ ክብር እና ጨዋነት የሰውነት መለኪያዎች ናቸው እስካሁን የወረድ ነው ይበቃል ከዚህ በታች እንኳን ዝቅ አንበል ! ብንልም መውረጃ የለም ።

  • @ayalmare6503
    @ayalmare6503 11 หลายเดือนก่อน

    ብልግናን በአደባባይ እወቁልን አይባልም ነውረኞች 😡😡😡

  • @henokregasa-s1r
    @henokregasa-s1r 11 หลายเดือนก่อน +4

    YEHEN LEJ MIDIYA LAY MAWTATACHU RASU HIZIBEN MENAK NAW

    • @saqcentralmedia
      @saqcentralmedia  11 หลายเดือนก่อน +2

      Sir respectfully this is not etv or any national tv...you have the option to scroll if it offended you to this degree

    • @420jams
      @420jams 11 หลายเดือนก่อน

      lezih hizeb neket berasu kiber new...get yo ass back to the 50's yo

    • @henokregasa-s1r
      @henokregasa-s1r 11 หลายเดือนก่อน

      i respect your concernes am fan of this page and i love the comedys but it should take our morals and standards it is not about etv or menamen@@saqcentralmedia

  • @SaleamlakShiferaw
    @SaleamlakShiferaw 6 หลายเดือนก่อน

    beki ur the best keep up

  • @mahammedkemal218
    @mahammedkemal218 11 หลายเดือนก่อน +2

    በብልግና የታጨቀ ቀልድ 😂😂😂😂😂😂

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 11 หลายเดือนก่อน +3

    Sun set አሽሙር ይችን ከኢንተርቪው እየቃረምክ የበታችነትህን ታሳያለህ:: ዱቄታም ሰላሳ ደቂቃ የሰፈር ወሬ እያወራህ የደራሲ ንግግር ልትተች:: ተግባብተናል

  • @dawitlemecha5015
    @dawitlemecha5015 9 หลายเดือนก่อน

    You have the audience but you need to rehearse your work with friends and add a feed back before you go to stage.

  • @lenchomiesso
    @lenchomiesso 11 หลายเดือนก่อน +3

    segex

  • @yasinumar6627
    @yasinumar6627 11 หลายเดือนก่อน +3

    love it just perfect

  • @messelemoges4746
    @messelemoges4746 6 หลายเดือนก่อน

    Mnm chlota yelehm yagegnehewn Hulu atmokr

  • @abexu
    @abexu 11 หลายเดือนก่อน +3

    Koy dirty kalhone aysekim teblual ende beza ly betam nw miastelaw😢

  • @beck200
    @beck200 23 วันที่ผ่านมา

    Half funny half cringe dad vibes 😂

  • @argentey5799
    @argentey5799 11 หลายเดือนก่อน

    🤣😂👏👏👏

  • @MartaMarti-dp7qm
    @MartaMarti-dp7qm 2 หลายเดือนก่อน

    Sitastelu jiloch

  • @asmaremekonin9119
    @asmaremekonin9119 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቀልድ ላይ ነው የቀለድከው ከፍዬ ገብቼ ቢሆን ተዘረፍኩ ነበር እምለው ። ስራ ቀይር እሺ ብሮ

  • @ABVIEW665
    @ABVIEW665 9 หลายเดือนก่อน

    መብራት ሀይልማ የዘቀጠ መስሪያ ቤት ነው።

  • @kalkidaneyasu3620
    @kalkidaneyasu3620 11 หลายเดือนก่อน +1

    🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️

  • @besufkadalemu42
    @besufkadalemu42 6 หลายเดือนก่อน

    Gegema

  • @benyamtewelde
    @benyamtewelde 11 หลายเดือนก่อน +1

    Borko leka edezi borko nek

  • @AbdrehimMohammed-tn1vx
    @AbdrehimMohammed-tn1vx 9 หลายเดือนก่อน

    የምን አባ ማደግ ነው ከብልና ውጪ ያውም የማያስቅ ወረኛ ስታስጠሉ

  • @nahusenayalemayehu7736
    @nahusenayalemayehu7736 10 หลายเดือนก่อน

    tewlde geday hula

  • @lebamrotube2265
    @lebamrotube2265 11 หลายเดือนก่อน

    hahahaha arogitua kontitew liyasadiguh nwa

  • @Fre-x2n
    @Fre-x2n 6 หลายเดือนก่อน

    ምን ጉድ ነው ይሄ ቀልድ ነው ማለት ነው

  • @zm645
    @zm645 11 หลายเดือนก่อน +1

    Setochu kefit duk bilew migeleftut ergitegna negn endale getere nachew addisn be dv nw yayuat

  • @bereketasefaw1683
    @bereketasefaw1683 11 หลายเดือนก่อน +1

    የባለጊ ስብስብ

  • @SenayGoytom
    @SenayGoytom 8 หลายเดือนก่อน

    የምር ልንገርህ አታስቅም አታዝናናም ተወው ያለ መክሊት አትፈልግ

  • @DanielAbraham-o8c
    @DanielAbraham-o8c 11 หลายเดือนก่อน +1

    ባለጋችሁ

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 10 หลายเดือนก่อน

    መክሊትህን በጊዜ ፈልግ ብሮ

  • @elyasdemeke23
    @elyasdemeke23 11 หลายเดือนก่อน

    Endet new ezih lay megegnet yemichalew?

  • @getnetyoutube2321
    @getnetyoutube2321 11 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ይደብራል ቆለጥ ስደጋግመው አይደብርህም

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 29 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው ድስ ይላል ቤኪ!!!!!!

  • @user-ALOHA777
    @user-ALOHA777 10 หลายเดือนก่อน +1

    Dirty comedy

  • @lyricalmachine3737
    @lyricalmachine3737 7 หลายเดือนก่อน +1

    Am really sad that we have failed as a generation eski leb bilachu eyu bezi seat zefagnu,keldegna nen bayu,film seriw serawin akbiro miseraw betam tinish sew nw in every sector nw milachu demo benesum atferdum cause aserarachewin maykeyirut endenezi aynet dingay mahbereseb silemiyaberetatachew nw this is a shit show and disgusting lesew kibir kalachu machilutin atisru chirash ayasikim ategebachu miyashkabitut filefitachu sihonu nw kehualah hedo bante wirdet nw misikew enji bekeldih adelem bicha all i wanna say is ende generation wedkenal ena entertainment industryw demo keminim belay wedkual i hope yenezi mewdek yametaw tos ahun yalunin tinish yetibeb sewoch yizobin endemaytefa ena tibeb le tebibanu tetito arif generation endemimeta aliteraterim gin enezi teklala ekekamoch nachew including the audience(guadegnochachew) f*** you all

  • @Kgnit-xx77SMM
    @Kgnit-xx77SMM 10 หลายเดือนก่อน

    ውይ ቀልድ ጠላሁ

  • @LarySmile-w3l
    @LarySmile-w3l 11 หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ ዘጋቹኝ የምር 😣😣😣

  • @JahAdam
    @JahAdam หลายเดือนก่อน

    ደደብ ነህ ቆሻሻ ሙሉ ጭንቅላት ሁላችሁም አንድ ዓይነት ባለጌዎች

  • @RedetrdRedetrd
    @RedetrdRedetrd 4 หลายเดือนก่อน

    Beki ymechk😂

  • @MohammedKemal-f3j
    @MohammedKemal-f3j 10 หลายเดือนก่อน

    Yemer new gen meteskut

  • @BarokTesfu-wg9qu
    @BarokTesfu-wg9qu 10 หลายเดือนก่อน +2

    beki i love it 😂

  • @motivationpivot7914
    @motivationpivot7914 10 หลายเดือนก่อน

    Debari

  • @yohighness6167
    @yohighness6167 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቆለጣም 😏

  • @yalemdebebe4770
    @yalemdebebe4770 6 หลายเดือนก่อน

    Ateqeled

  • @UMN-Global
    @UMN-Global 11 หลายเดือนก่อน

    ZEGAHYGNEEEEEE

  • @GlLi-z9s
    @GlLi-z9s 7 หลายเดือนก่อน

    It is really sad to see this

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 3 หลายเดือนก่อน

    ዥልጥ ነገር, እንዴት ብታድግ ነው ግን?

  • @abdukerimmohammed1868
    @abdukerimmohammed1868 11 หลายเดือนก่อน +1

    dirty dirty🤮

  • @Sam-jm1ob
    @Sam-jm1ob 28 วันที่ผ่านมา

    ውራ ወራዳ ቀደዳዳ

  • @Deva_v
    @Deva_v 9 หลายเดือนก่อน

    Er le nba tewlit

  • @eskenderlessanu66
    @eskenderlessanu66 10 หลายเดือนก่อน

    መሃይም ቁሻሻ!!!

  • @Abawtes
    @Abawtes 11 หลายเดือนก่อน +1

    Great comedy! keep it up.

  • @c_fact.s
    @c_fact.s 11 หลายเดือนก่อน

    beki lemndnw ቆ$ጥ yemilewn betam yemiwedew 😂😂😂 enkawemalen

  • @yasintamene2726
    @yasintamene2726 10 หลายเดือนก่อน

    ante comday sathon comdno bethogne yawtshele

  • @genetebrahim5900
    @genetebrahim5900 9 หลายเดือนก่อน

    ሰቀቀን ሴንትራል 😢

  • @Abdujr.
    @Abdujr. 11 หลายเดือนก่อน

    Kebt ngr neh yemir

  • @yadaman7243
    @yadaman7243 7 หลายเดือนก่อน

    tu gematam

  • @BrukMolla-o8x
    @BrukMolla-o8x 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቆ ለ ጥ 😂😂😂😂

  • @HenokWondimu-k1g
    @HenokWondimu-k1g 10 หลายเดือนก่อน

    ግም ነህ

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 5 หลายเดือนก่อน

    find other job

  • @abushdesta4965
    @abushdesta4965 11 หลายเดือนก่อน

    Shutam

  • @mesfinteshome2543
    @mesfinteshome2543 10 หลายเดือนก่อน

    ደደብ

  • @suliemannigussie9192
    @suliemannigussie9192 11 หลายเดือนก่อน +2

    Yet nw botaw

    • @saqcentralmedia
      @saqcentralmedia  11 หลายเดือนก่อน

      Check our instagram for event and ticket info

  • @misikiradane435
    @misikiradane435 11 หลายเดือนก่อน +1

    Boring

    • @Deva_v
      @Deva_v 9 หลายเดือนก่อน

      Best adlem

  • @mohammedaminabdu9655
    @mohammedaminabdu9655 11 หลายเดือนก่อน

    ante kolet ras koy wagahin new misetihh

  • @okoo3056
    @okoo3056 11 หลายเดือนก่อน

    Konetetugn 😅😅😅😅

  • @benyamtewelde
    @benyamtewelde 11 หลายเดือนก่อน

    Borko

  • @habtubee
    @habtubee 11 หลายเดือนก่อน

    Trash joke suspended his appearance next time 😡

  • @romanmichael8579
    @romanmichael8579 11 หลายเดือนก่อน

    አሳፍሪ

  • @etabeztola2239
    @etabeztola2239 11 หลายเดือนก่อน

    😡😡😡😡😡😡

  • @fdsews
    @fdsews 3 หลายเดือนก่อน

    የቆለጡ ቀልድ በደንብ ትኩረት ተሰቶት 1 ስታንዳፕ መሆን የሚችል ነው ይታሰብበት ቤኪ 4kilo.....

  • @zebibatamame763
    @zebibatamame763 11 หลายเดือนก่อน

    Yate nw botawe ????plsss tal me

    • @saqcentralmedia
      @saqcentralmedia  11 หลายเดือนก่อน

      check our instagram for event and ticket info (saq central