ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጎበዝበርች
ዋው እኮዋን ድነመጣሸይየኔባለሙያ እነመሰግነለን
ማሻ አላህ ቤትሽ ትልቅ ነው ኮርኒሡን አሳይን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁማሻአላህ ማር
አሰላሙአለይኩም ማሻአላህ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሰህለን ውዲ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሪፍ ቆይታ ነበረ
ማሻአላህግን እደቤቱይለያል ሲቀጥልገበርምጣድአለወይማሻ ድፎዳቦየሚደፋበት ኮባስአለወይ ኮሜታተሮችእዳትጫጩብኚ እኔበነበርኩበትሀያቴኮባም ገበርምጣድምየለምብየነውማለትም14አመትበፊት
ሰላምሽ ይብዛ ሰሚራየ እ ዳቦ በኬሻ ነዉ እሚጋገረዉ በጨት ቢጋገር የበለጠ ያምር ነበር ግን ሊጥሽ ትንሽ ለቀቅ ማለት ነበረበት በዉፍራሙ ስለሁነ ቅርፁ አላማረም
ዳቦው በኪሻ ሲጋገርለመጀመሪያግዚየሳይ
@@كوبرمحمد-ر6ش እኔ እራሱ ለመጀመራያ ሳይ የዉነት ክክክክክክ
ኔቱጉዳይእደትነው ሰሚራ
እስኪአልጋእናቡፌየሚሰራካለበታማኚነትማሻየምታቂውካለስልክስጫኚ
ሞልቶልማማ
ሞልቷል ማር በጣም አሳምረው ነው የሚሰሩትቤተሰቦችሽን ጠይቂቁጥር ተቀብለሽ መርጠሽ በፈለግሽው ድዛይ ታሰሪ አለሽሰሙየ ወጣ በይና ከማጀት😀 ያልጋ የቡፌወዘተ ቀርፀሽ አቀርቢ እሰተነቁጥራቸውየሚፈልግ ሰው ሊኖር ይችላለሰለሞን ጠበቀው የሚባለውን ፈርንቸር ሂጅማሸ እሱ ነው አደኛው ብለዋል
እሺ ዉደ አሳይሻለሑ
አረ በትሪነዉ እሚጋገረዉ ሆሆ ምነዉ በማደበርያ
እሺቁጥራቸውየሚቻልልከሆንብታስቀምጫልንውደ
ሞያሺይዘርዘርልሺ እኔየማቀውየወሀዳበበላስቲክወይም በቅጠልነው በማዳበረያየመጀመረያየነው ሲቀጥል የወሀዳቦለመጋገር ሊጡለቀቅማለትአለበትምክናየቱምበእንፈሎትስለሆነየሚበስለው እድከፍትእድሁምለእይታእድያምር
ጎበዝበርች
ዋው እኮዋን ድነመጣሸይየኔባለሙያ እነመሰግነለን
ማሻ አላህ ቤትሽ ትልቅ ነው ኮርኒሡን አሳይን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ
ማሻአላህ ማር
አሰላሙአለይኩም ማሻአላህ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሰህለን ውዲ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሪፍ ቆይታ ነበረ
ማሻአላህግን እደቤቱይለያል ሲቀጥልገበርምጣድአለወይማሻ ድፎዳቦየሚደፋበት ኮባስአለወይ ኮሜታተሮችእዳትጫጩብኚ እኔበነበርኩበትሀያቴኮባም ገበርምጣድምየለምብየነውማለትም14አመትበፊት
ሰላምሽ ይብዛ ሰሚራየ እ ዳቦ በኬሻ ነዉ እሚጋገረዉ በጨት ቢጋገር የበለጠ ያምር ነበር ግን ሊጥሽ ትንሽ ለቀቅ ማለት ነበረበት በዉፍራሙ ስለሁነ ቅርፁ አላማረም
ዳቦው በኪሻ ሲጋገርለመጀመሪያግዚየሳይ
@@كوبرمحمد-ر6ش እኔ እራሱ ለመጀመራያ ሳይ የዉነት ክክክክክክ
ኔቱጉዳይእደትነው ሰሚራ
እስኪአልጋእናቡፌየሚሰራካለበታማኚነትማሻየምታቂውካለስልክስጫኚ
ሞልቶልማማ
ሞልቷል ማር በጣም አሳምረው ነው የሚሰሩት
ቤተሰቦችሽን ጠይቂ
ቁጥር ተቀብለሽ መርጠሽ በፈለግሽው ድዛይ ታሰሪ አለሽ
ሰሙየ ወጣ በይና ከማጀት😀 ያልጋ የቡፌ
ወዘተ ቀርፀሽ አቀርቢ እሰተነቁጥራቸው
የሚፈልግ ሰው ሊኖር ይችላለ
ሰለሞን ጠበቀው የሚባለውን ፈርንቸር ሂጅ
ማሸ እሱ ነው አደኛው ብለዋል