ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋዉ
Thank you
በጣም ቆንጆ አነጠርሽው እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ 🙏
🙏🙏🙏👍👍👍
አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
Enameseginalen🎉🎉🎉
Amesegnalhu ❤️
እናመሠግናለነ❤❤❤
🙏🙏❤❤❤
አጅግ በጣም አናመሰግናለን ለምትሰ ጭን የምግብ ሞያ ትምህርት...... መልክ ይስጠኝ አንጂ አንደተባለው..... Kkkkkkkkkkkkk
Amesegnalhu
አሪፍ የቅቤ አነጣጠር!
አሪፍ አሰራር ነው ነገር ግን ዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት እረሳሽ ነው ወይስ ለክትፎ አይሆንም ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል??? እንዳታልፍኝ እባክሽ
እንዳልሽው ነው እረስቸው ሳይሆን ለክትፎም ለወጥም ሁለገብ እንዲሆን ስለፈለኩ ነው እንደዚህም ብትሞክሪው ትወጅዋለሽ ስለሰጠሽኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ
wawuuuu megerm kibe nitrrrr bezhi neber kitfo mewat
እናመሰግነ አለነ
tnx
በኣረበኛ ምን ይባላል ኮሰረት መልሱልኝ ምታቁ😊
አረበኛ የሚያውቁ ቤተሰቦቸ ይመልሱልሻል 🥰
እርድ አርገሽበታል
አላደረኩም 🙏🙏
አረብ ሀገር ያላችሁ ኮሠረት በአረበኛምንዲነው ሥሙ
አረብ ሀገር ያሉ ቤተሰቦቸ ምን ማለት እንደሆነ ይረዱሻል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏❤❤
ሀይ እንዴት ነሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን ተባረኪ የቅመሙን መጠን የነገርሽን ለስንት ኪሎ ቅቤ ነው አብሹ ለክትፎ ምን አይሆንም ቅቤው ሲቀመጥስ አያበላሸውም አባክሽ መልሺልኝ ተባረኪ🙏🙏🙏
ስለሰጠሽኝ አስተያየት በቅድሚያ አመሰግናለሁ ቅቤው 5 ኪሎ ነው አብሹ አቆላሉ ብኒ እስኪሆን ከተቆላ በጣም ነው ቅቤውን የሚመጣፉጠው ለክትፎም ለወጥም መሆን ይችላል🙏🙏🙏
ለጋ ቅቤውን ከየት ነው የምገዥው ?
ከ ኢትዮጲያ ነው ያስመጣሁት
እሽ አመሰግናለሁ🙏
Genfo neber meblat
እረ አረረ
አያርም ማሬ እሳቱን ቀንሰሽ ቅመሙን ከጨመርሽ በኋላ ስትከድኝው የቅመሙ ሽታ ሙሉ ለሙሉ እቅቤውላይ ይቀራል አረፋውንም ቶሎ ይከታል