ሰይፉ ላይ ዋሸችን የባልየውም ሚስጥር ወጣ - ሰይፉ ebs ፊልም ሰራን ጥንዶቹ ዋሽተውናል - Reacting To Tikus Neger Videos And Mereja

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 112

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ዘመን ያምጣልን እኛ ከፋ ሆነን ዘመኑን ማማረር ሆነብን አድነን ጌታዬ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      አሜን! ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @rarecell9935
    @rarecell9935 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ዘድሮ ጉድ ነው እግዝዮ ማአርና ክርስቶስ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @neba1034
    @neba1034 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ❤‍🩹

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 หลายเดือนก่อน +7

    ጥፋቷ መለያየቱ ሳዪሆን እዳልተለያዩ ማዉራቷ ካልተለያዪም አብረዉ መቅረብ ነበረባቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ትክክል! ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      በትክክል እሳ ብቻ ሰትቀርብ ባልየው ይመጣል ብለን ነበር ሌላ ዬቲብር ቀርበ እሱም በውሸት የሚሰሩ አሉ እያለ እነሱ እራሳቸው ሁለቱም በውሸት ያወራሉ እንደምትወደው እንደምትወልድ ጉድ እሱም በታማኝ እሰራለው ከዚ በላይ ሌብነት አለ ነፍሱን ሰጥታት ተለያይታ እወደዋለው እንወልዳለኝ አጭበርባሪዋች ናቸው ሁለቹም የቀርቡት ኩላሊቱን ትመልሰ የታባታ ውሻ

  • @NigatuaGetachew
    @NigatuaGetachew หลายเดือนก่อน +10

    ያች አቤቄለሸ ጀመረች ኪያ ቀጠለች እች ደሞ መጣች

    • @MeazaGeta
      @MeazaGeta หลายเดือนก่อน

      😂

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله หลายเดือนก่อน +1

      እብቅ አባክ ብላ አንተ አሳሳች ባለጌ አበቅ የለሽኮ ልጇ ተደፍራባት ተገድላባት እንጅ አሻፈረኝ እርዱኝ ብላ አልመጣችም አንተ አረመኔ መቸም እንዳንተ አይነቱ ልጅ አይኖረውም ቢኖረውም ልጁን ሚስቱ አድርጎ የሚኖር ዘላን ነው አሳሳች😢

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 หลายเดือนก่อน +2

    ሴፉ ሁለቱን ማቅረብ ብችል መልካም ነው አልሆነ እዉነቱን ግልጽ ማድረግ ቢችል ለሴፉ ታማኝነት ያጠናክራል ።ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ።❤❤🕊🕊

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ዘንድሮ😢😢

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 หลายเดือนก่อน +1

    Yetareku beselam yenuru ❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      አሜን!

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Selam Beteseboch 👋👋👋🙏🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @marthat6031
    @marthat6031 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ያለ አዳዲስ ዜና በየቀኑ የሚቀያየረው ምናልባትም ለቲክቶከሮችና ለዮትበሮች በማሰብ እና ምን ሰርተው ይብሎ ተብሎ ይሆን ይቅናችሁ እንግዲህ 😅😅😅😅 ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏽💕

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน +2

    ወጡ፡ ሳይወጠወጥ፡ ..... አሉ! ፍጣሪ፡ የተደፈረበት፡ ዘመን!!!

  • @Dior768
    @Dior768 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ thanks❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 หลายเดือนก่อน +4

    ጆሮችንን ጭው አደረገው ነው ያልሽው አይ ዞን በቅርቡ ቲክቶክ ትዘግቶ ትንሽም ቢሆን እረፍት እናገኛለን ለማንኛውም መዘጋቱን እውነት ያድርግልን።

    • @tesgeredawolde4522
      @tesgeredawolde4522 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 หลายเดือนก่อน +3

    ኩላሊቱን መልሽ መልሽ በቃ ይመለስልሃል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @NigatuaGetachew
    @NigatuaGetachew หลายเดือนก่อน +3

    አበሰኩገበርኩ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ትክክል! ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @NasriahJordan
    @NasriahJordan หลายเดือนก่อน +2

    🥺🥺💔💔💔💔💔

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน +2

    ኧር ምን ጉድ ነው ልጁ ይቅርብ ሰይፉጋር እውነት ከሆነ ኩላሊቱን ትመልሰ አሰመሳይ ወይኔ ወንድሜ አይዞኝ አንቺ ግን አውሪ ነሸ😢😢😢😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน +1

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله หลายเดือนก่อน

      እኔ መጨረሻቸውን ሳላይ አልፈርድም😊😊😊😊

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      የእኔ እህት እሱን ገላእሳ ሰትተርፍ አያምም የፍለገ ክፉ መጥፌም ቢሆን እንከነ ጥፉቱ አሜን ብላ መቀመጥ ሰትችል ጥላው ሄዳ አብርን ነን ነፍሴን እሰጠዋለው ሰትል አታፍርም ይቺ አይን አውጣ የታባታ ለምን ድብን አትልም ነፍሱን ሰጥታት ጥላው ትሄዳለች እሰቲ ፍርጂ ተመለሰ አልተመለሰ አይደለም ጉዳዩ ሰቃያን ታቃለች እንዴት ትርሳዋለች ያንን መከራ ደግሞ በሌላ በሸተኛ ልትደልል ተመሰጌን ብላ እግዛብሄርን ብታመሰግንሰ እሳ መኪና ገዝታ ትደልላለች ጉድ በል ጎንደር እርዳታ መሰብሰብ ጥሚት

  • @Chaina88
    @Chaina88 หลายเดือนก่อน +1

    አምላከ አማልክት ምን ጉዶች ነን? እንዴት ነው የቻልከን? የድንግል ልጅ ሆይ አቤቱ ትእግስትህ?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @ABCDEFGHIJKLNP
    @ABCDEFGHIJKLNP หลายเดือนก่อน

    Wow voce

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน +2

    ወገኖች፡ የአንዳንድ፡ ቃላት፡ ትርጉም፡ እንለውጥ! ትዳር፡ ሳይሆን፡ መጠለያ፡ ጠጋ፡ ብሎ፡ ችግር፡ ማስለፊያ፡ አልጋ!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ትክክል!

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ የከተማ ልጅ እሚባሉ በጣም እየቀለዱ ነው ምግሥት ጠራርጎ ወደ ውርሶ ማሠልጠኛ ማሥገባት አለበት መከላከያው የገጠር ልጅ ነው አብዛሀኛው ሚሊሻውም እደዛው የገጠር ልጅ ነው የከተማ ልጅ የሚባሉት ለማኝ እየሆኑ ነው ልመና ነው እሄ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @zelalemashenafi9071
    @zelalemashenafi9071 หลายเดือนก่อน +2

    ፖሊስ ሁለቱንም ኩላሊታቸዉን ያስመርምራቸዉ ያጣራልን ጋይስ አይመስላችሁም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ትክክል! ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i หลายเดือนก่อน +1

    ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ እረ ወደየት እየሄድን ነው

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም እህቶቼ ይሄ ነገር ድራማ እንዳይሆን በተለያየ መንገድ የንፁህ ሕዝቦችን ገንዘብ ለመብላት እንዳይሆን ሰሞኑን አዶንያ እሚባለው ግለሰብ ካናዳ እሚኖረው homeless ልሆን ነው ብሎ የሚስክን ሃበሻ ገንዘብ ሲሰበስብ ነበር በነገራችን ላይ ካናዳ ጠንካራ social service ያላት ሃገር ናት ግን ሁሉም የእጁን ያገኛል በተለይ አንጀታቸው እማይጨክነውን በየሃገሩ የተበተኑትን እህቶቻችን ገንዘብ መብላት ሃጢያት ነው::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ትክክል! ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ ይመችህ አቅራቢው ትመቸኛለህ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ስለወደዳችሁልኝ አመሰግናለሁ! ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉🎉

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน +1

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

    • @hazardtube6569
      @hazardtube6569 หลายเดือนก่อน

      እዝጋብሄር ያክብርልን ጋሼ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 หลายเดือนก่อน +2

    Ere mindinew ?😮😮😢😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน +1

      ወይ ዘንድሮ የሚያስብል ጉዳይ ነው። ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @askme7620
    @askme7620 หลายเดือนก่อน

    ስንት አይነት መቅረብ ያለበት ነገር እያለ ማን ይሁኑ ምን ይሁኑ የማናቃቸውን ግለሰቦችን ማቅረብ ምንድን ነው የሚፈይደዉ ?!?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ሰው እንደየስሜቱ ቢያይ ምንም አይከፋም

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 หลายเดือนก่อน

    እውነትም አጀንዳ ትክክል ብለአል ነገደግሞ ምን ይሰማ ይሆን እነኝ አጭበርባሪዎች ለህግ ይቅረቡ እራሱ ሰይፉ መክሰስ አለበት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i หลายเดือนก่อน +1

    እደዚህ ተባብለው ገዘብ ለማገኝት ነው

  • @antenehtadesse8112
    @antenehtadesse8112 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ በዃላ አይደለም ኩላሊት ሰራፋ ሳንቲም መስጠት ራሱ ያፀፅታል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @menenali8158
    @menenali8158 หลายเดือนก่อน

    😢 ልጅቷን የሆነ ሰው እየተበቀላት ነው ልጁም ፍቅሩ ሲያልቅ ምንም ሳልጠቀም ብሎ ቆጭቶት አሁን እርዳታ ፈልጎ ይሆናል ወይም አብረው ተስማምተው ድራማቸውን እየሰሩ ነው ብቻ ይሔ ነገር ምንም አሳማኝ አይደለም ውሽት ነው የዚህ የምትቀልዱበት ህዝብ😢 አምላክ ይፍረድባችው😢😢😢😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @GsmMobile-s6s
    @GsmMobile-s6s หลายเดือนก่อน +1

    እውነት መሆኑን እናረጋግጥ ሴፉ ሾው ላው ቀርበው የሆፖራሲዬ የተደረገቡት ምልክት ያሳዩ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @abduabdulkadir7621
    @abduabdulkadir7621 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እኔ የመሰለኝ ግን በቃ ልጁ እውነት ነበረው ማለት ነው ድምጹን የሚያሰማበት ግራገብቶት ነበር እውነት ደግሞ በራስዋ መንገድ መድረክ ላይ አመጣችው ድምጹ የሚሰማበትን እራስዋ አመቻቸችው እውነት እውነት ናት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ትክክል! ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 หลายเดือนก่อน

    ዘፈኞች የእግዚአብሔር መንግስት አይወርሱም ከተባለ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ናቸው ማለት ይቻላል ትልልቅ መስቀሎች ፋኖዎች ዘፈኖች አብሮ ይሔዳል ????

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @GsmMobile-s6s
    @GsmMobile-s6s หลายเดือนก่อน +1

    እረ እኒ በጣም ግራ ገባኝ እውነት ይውጣለኝ

    • @GsmMobile-s6s
      @GsmMobile-s6s หลายเดือนก่อน

      Daniel Lema

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson หลายเดือนก่อน +1

    Bro kulalitehin tekebel 🤣

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @gisilabekele1309
    @gisilabekele1309 หลายเดือนก่อน

    ሀገር በትርምስ ላይ እያለ በየቀኑ ህዝብ በድሮን በሚያልቅበት ሀገር ትልቅ ጋዜጠኝ ነኝ የሚል አጭበርባሪ ተራ ያልተጣራ የመንደር ወሬ ወዲህ ወዲያ ማለት ያው መንደረተኝነቱን ያሳያል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ወይ ዘንድሮ

  • @zedlemaduguma
    @zedlemaduguma หลายเดือนก่อน +1

    bertalin wendimachin

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @tewabechyohanes2021
    @tewabechyohanes2021 หลายเดือนก่อน +1

    አይኗ ምን ሆኖ ነው የንቅለ ተከላው አካል ነው እንዴ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 หลายเดือนก่อน

    mn new addis aderegachihu set eko chekagn nech. set awurie nech abooooooooooooooooo

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 หลายเดือนก่อน +2

    Everyone is blaming for every agendas, pretending we don't want them, but we love them. That's why we are searching for such type of news and talk or post. Don't you think so?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እሱን አመል ብንቀንስና ወደ መማማሩ ብንገባ ጥሩ ነበር!

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ አጀንዳው ቢበዛ የናንተ አማሞቂንት ተጭምሮበት ነው ሁላችሁ እንድ አይነት ናችሁ የገቢ ምንጫችሁ ስለሆነ ። ትልቅ ትንሹ የቀለለበት ዘመን!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @zelalemashenafi9071
    @zelalemashenafi9071 หลายเดือนก่อน +1

    ቪዲዮዉ ዉሽት ካልሆነ ልጂቷ ራስዋ ኩላሊቷ ደና ሊሆን ይችላል ህንድ ወስዳ የልጁን ኩላሊት ሸጣዉ ሊሆን ይችላል

    • @yoditmussie6466
      @yoditmussie6466 หลายเดือนก่อน

      ጠርጥር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዋው! ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ለአንድ ሳምንት ጫጫታ የሚቀጥለው ሳምንት ደግሞ የሚመጣው ጫጫታ ምን ይሆን?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 หลายเดือนก่อน

    ስራ ፈቶች

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน +1

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 หลายเดือนก่อน

    Hopeless generation...

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @HinduAbdulkadir
    @HinduAbdulkadir หลายเดือนก่อน

    Demo,besew,sersh,wig,,ststla,yarebiant,drsln

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      ዝግጅቴ አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 หลายเดือนก่อน +1

    እኔየምልህ አንተም ያልተጣራ ነገር ለዩትዩብ ሼር፣ላይክ አድርጉኝ ለማለት ለምን ያልተጣራ ሰይፍን ይመስል ትሰራለህ።መተችት ያለበት ሰይፍ ፋንታሁን ውሸታም እሱ ነው።ሰይፍን አትፍሩት።አንተ ትልቅ ሰው ሆነህ ማጣራት አለብህ።የኢትዮጵያ እግርኳስ ብለህ ለተሳሳትከው እንኳን ይቅርታ አልጠየቅም።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  หลายเดือนก่อน

      አትበሻጭ ያንተን ስሜት አልገልጽም! ማንበቡንም ተመልክቶ ማመዛዘኑንም ስላልቻልክ ባትመለከተው ይሻላል።