እመበለት | አዲስ ፊልም | ሙሉ ፊልም | Emebelet | Full length Film 2021 | Ethiopian Movie

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 842

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 ปีที่แล้ว +93

    ምናለ ፊልሙ ሁሉ መንፍሳዊ ብሆን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፀናችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 ปีที่แล้ว +52

    ምነው ጠፍችሁ ቢያንስ በየ 2 ሳምንቱ ልቀቁልን ስንወዳችሁ እውነት መንፍሳዊ ነገር እኛ ውስጣችን ነው የምንፍልገው ይህንን የመሳስለ መንፍሳዊ ፍልሞች ነው ሁሌም ልቀቁልን ልዬ እና ግሩም ድንቅ ነው በርቱልን እናመስግናለን💕👏

  • @leave3594
    @leave3594 3 ปีที่แล้ว +148

    በርቱልን የተዋህዶው ልጅዎች ኖ ሽር ላኪ ስጣችው እግዚአብሔር ይባርካቸሁ 😍😍🙏

  • @kokobesisay9982
    @kokobesisay9982 3 ปีที่แล้ว +36

    መንፈሳዊ ፊልም ናፍቆኝ ነበር እናመሰግናለን ሁላችንም በምነታችን የምፀና ያድርገን

    • @seble106
      @seble106 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ብሔረአጋዚት
    @ብሔረአጋዚት 3 ปีที่แล้ว +66

    እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለጥላችሁ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት በርቱ

  • @ሀጢያቴንሳይቆጠርበፍቅሩማ
    @ሀጢያቴንሳይቆጠርበፍቅሩማ 3 ปีที่แล้ว +24

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእውነት በአለማዊ ፊልም የጠፋውን ወጣት እንደዚህ በመንፈሳዊ ፊልም ቀጣይም በሥራት እንድትበረቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናመሠግናለን ❤👏

    • @asebegashaw4078
      @asebegashaw4078 2 ปีที่แล้ว

      ቃለሄወት ያሰማልን በኡነት ክብር ለመድሀኒአለም አትለይምእና እምብርሀን ወላዲአምላክ

  • @חכחגחגצכחכח
    @חכחגחגצכחכח 2 ปีที่แล้ว +2

    የምወደው የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል የጦቢት ፣ጦቢያ ታሪክበዚህ መልኩ ተሰርቶ ማየት እንዴት ደስስስ ይላል ተባረኩ ባካቹ መጽሀፈ ዮዲትን ስሩልን

  • @birtukanbirhanu2875
    @birtukanbirhanu2875 3 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እምነቱን መፅናናቱን ብርታቱን ፅናቱን ይጨምርላችሁ እዉነት ነዉ ይላል ቃሉም እመን እጅ አትፍራ ከመንበት መንም የማይሆን እና የማይቀየርነገር የለም እግዚአብሔር በእምነታችን ያፅናን በርቱልን እርግጠኛ ነኝ ቡዙ ሰዎችን መቀየር እንደምትችሉ እግዚአብሔር እድሜአችሁን ጊዜአችሁን ይባርክላችሁ በርቱ ከዚህ በላይ ከእናንተ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @yenata2563
    @yenata2563 3 ปีที่แล้ว +34

    እፍፍፍ ደስ. ብሎኝ ያየሁት መንፈሳዊ ፊልም. በርቱ

  • @tube7667
    @tube7667 3 ปีที่แล้ว +10

    በርቱ እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ድራማውን ልይና አስተያየቶች እሰጣለሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይግለፅላችሁ

  • @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ
    @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ 3 ปีที่แล้ว +20

    በርቱልን የተዋህዶ ልጆች ሁሌም መንፈሳዊ ላኩልን

  • @rukiaabu6204
    @rukiaabu6204 3 ปีที่แล้ว +43

    አንደኛ ነኝ መፈሳዊ ነው ዋው እናመሰግናለን ጠፍታችኋል የሺ ነኝ የምወዳችሁ

  • @teegi5884
    @teegi5884 3 ปีที่แล้ว +45

    በዚህ ስራላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ጠንክሩ ⛪⛪⛪⛪💟ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ታኑር አሜን፫ የተዋህዶ ልጁች የት ገባችሁ ኑተመልከቱ አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም ለዘፈን ለጭፈራ ኮመንት እና ላይክ ይበዛን መንፈሳዊ ነገር ላይ የትገባችሁ

  • @Ayall12
    @Ayall12 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ደስስስ የሚል ፊልም ነው ለሁላችሁም እህት ወንድሞቻችን እናት አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱ ቀጥሉበት ስለ ማህተብ በኦሪት ጊዜ ማህተብ አልነበረም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 3 ปีที่แล้ว +24

    ቅኒው ፍቅር ኖው አምላክ ይመስገን ። ክሶናል ሃቅኛ ታሪክ ቀጥልበት ጆግኖች።🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @eliyasgetahun3922
    @eliyasgetahun3922 3 ปีที่แล้ว +3

    መጀመሪያ ፊልሙ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ በመቀጠል እንደዚህ አይነት ፊልሞች ቢበዙ በጣም ያስተምራን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ
    ደግሞ የአስቴርን እና የዮዲትንም በእግዚአብሔር ስሩልን ለእናንተም ለእኛም በረከትን ነው ከምናነበው ይልቅ የምናየው ይገባናል በርቱልን ❤️❤️❤️ እንደ ሶስና የሚለው ላይ ከዛም እንደጠፋው ልጅ ሆናችሁ የሰራችሁትን ሰዎች ደግሜ በማየቴም በጣም ነው ደስ ያለኝ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ ትጠብቃላችሁ በረከቷን ታብዛላችሁ ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 ปีที่แล้ว +18

    ዋውው ምርጥ አስተማሪ መንፈሳዊ ትወና አወ እግዚአብሄርን ማማን ዋጋ አለው 👏❤️

    • @mulutebebkena8433
      @mulutebebkena8433 3 ปีที่แล้ว +1

      Dinay goderiewa amen (3) tewahedo lezelalem tenurr

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว +6

    በርቱልን የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 3 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ይባርካቹ በጣም አሪፍ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉበት አትጥፉ እናመሰግናለን💚💛❤🙏

  • @mazaalemu8772
    @mazaalemu8772 3 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ብዙ ነገር አስተምሮኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በርቱ በዚህ ቀጥሉ አስተማሪ ነው ብዙ ስወችንየሚቀይር ነው ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hasittube4313
    @hasittube4313 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር

  • @mekedemlema2387
    @mekedemlema2387 3 ปีที่แล้ว +8

    ከምለው በላይ የምወደው ታሪክ ነው ደስ ነው ያለኝ አምላክ እሩፋኤል ይመስገን

  • @m205
    @m205 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ፊልም ፊልሞች ሁሉ እንዲህ መንፈሣዊ ቢሆኑ ብዬ ተመኘሁ ማርያምን በደስታ በእንባ ነው የጨረስኩት በርቱ ቀጥሉበት ጥበቡን ያድላችሁ የተዋህዶ ልጆች ለጓደኞቻችን ሼር እናድርግላቸው

  • @ኤፍነኝየፋኖዎችእህት
    @ኤፍነኝየፋኖዎችእህት 3 ปีที่แล้ว +14

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ በርቱ!እግዚአብሔርን ተስፋ ያደረገ መቸም አያፍርም!! 💚🧡❤️

    • @مبنبنبن-ذ5ذ
      @مبنبنبن-ذ5ذ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ማማን ዋጋ አለዉ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 3 ปีที่แล้ว +5

    ለሁላችሁም ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የምታገለግሉበትን ጤናውን እድሜውን ይስጥልን
    የተዋህዶ ልጆች ከኛ የሚጠበቅብንን እያርግን እናበርታታቸው ሺር ላይክ እያርግን ጊዜው አንድ ላይ ይምንቆምበት ጊዜ ነዉ

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጥበቡን ለሰጣችሁ አምላክ መልሳችሁ እሱን ለምታከብሩበት የበለጠ ክብር እና ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርላችሁ የተዋህዶ ልጆች በርቱ ብዙ እንጠብቃለን በመንፈሳዊ ፊልም

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ደና መጣችሁ በርቱልን ብዙ እንማርበታለን 🏩🏡💒🏰🏠🌷💟💖💛💝💗💞💓💚💜👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mekdesastawos8223
    @mekdesastawos8223 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የምር ቀጥሉበት መንፈሳዊ ፊልም ከጭንቀት ያወጣል

  • @ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ
    @ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +6

    የተዋህዶ ልጆች እግዚያብሄር ይባርካችሁ በጣም አሰተማሪ ፊልም ነው የሰራችሁት ቀጥሉበት💚⛪️❤

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 3 ปีที่แล้ว +1

    አለአዛርን ሆኖ የተወነው እጅግ ጎበዝ ነው በእውነተኛ ህይወቱ እንደሚመስለኝ ብዙ የሚያውቅና የሚችል ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ሌላም ስሩልን

  • @tizitaderese4659
    @tizitaderese4659 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ ቀጥሉት 🙏 እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ 🙏🙏❤ እግዚአብሔርን የያዘ ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው¡! እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን 🙏 ኢትዮጵያ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekdihabeshawit4129
    @mekdihabeshawit4129 3 ปีที่แล้ว +8

    ውይይይ እዴት ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችንንም ለዚህ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @mastaasfaw5245
    @mastaasfaw5245 3 ปีที่แล้ว +18

    በረቱልኝ የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቺ ግን በጣም ጠፈቹ

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 3 ปีที่แล้ว +17

    ስሩልን እኛም በጉጉት እንጠብቃችሗለን
    ውድና የተባረካችሁ የእግዚአብሔር ልጆች 🙏🙏🙏

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 3 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ ዳሪክተር እድህ ነው ያልታየውን የሚይ በጣም ደስ ይላል በዛውም የቤተክርስትያን ታሪክ ማወቂያ ይሆነናል እናመስግናለን ወንድሞች

  • @emuzeethiopia1555
    @emuzeethiopia1555 3 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ ልጆች በርቱልን💓💓
    ማህተብ የለለው አንገት
    እና ማህተም የለለው ወርቀት አንድ ናቸው
    ሁለቱም አያገለግሉም ስለዚህ የተዋህዶ ልጆ ማህተባችን ማንነታችን መገለጫችን ክብራችን ነው
    ማህተባችሁን እሰሩ 💒
    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም💒💒

  • @sintayoanbesatube6390
    @sintayoanbesatube6390 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔኮ ምን ብዬ ልኮምት ቃል አጠረኝ----------በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ እውቀቱን እና ጸጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ ከዚህም በላይ ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን

  • @መሲነኝአባቴንናፋቂ
    @መሲነኝአባቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +12

    ሌላም ይሰራልን በተስፋ እንጠብቃለን👏👏👏

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +6

    በጌታ ስም እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነዉ በእዉነት በረከታችሁ ይደርብን በርቱልን

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስላል አስተማሪ ነው በርቱ የ ተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
    @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብራችሁ በርቱልን 😍😍😍

  • @fekede8220
    @fekede8220 3 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ ልጆች በርቱ እመቤቴ ታፅናቹ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ጥበብን ያድላችሁ እናመሰግናለን በርቱ

  • @tube-ku5sd
    @tube-ku5sd 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምወደው ታሪክ ነው በእንደዚህ መልኩ ስለተሰራ ደስ ብሎኛል ፀጋውን ብዝዝት ያድርግላችሁ

  • @tigistayru8712
    @tigistayru8712 3 ปีที่แล้ว +1

    ልጁ ታማኝ ነው በውነት። የዘመናችን ደሥታ ሁሉም እዲህ ጊዜ በመጣልን

  • @Lovebaby21_
    @Lovebaby21_ 3 ปีที่แล้ว +6

    በእግዚአብሔር ያመነ ከሁሉም ነገር ይፈወሳል ደግሞም ይድናል በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ የሚቀጥለውን ስራችሁን ለመስራት አባቴ እና እናቴ እምየ ማርያም ከናንተ ጋር ይሁኑ አሜን። 😍😍😍😍

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር ቃል ህወሃት ያስማልን ማርያም በጣም ደስ ይላል ጌታችን ኢየሱስ

  • @የደሙፍሬነኝማኅተቤንዋ
    @የደሙፍሬነኝማኅተቤንዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው በርቱ ቀጥሉበት በተስፋ እንጠብቃችኃለን

  • @ፀሐይፍቅርተሥላሴ-ዐ9ዠ
    @ፀሐይፍቅርተሥላሴ-ዐ9ዠ 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ ይላል በርቱ እመን እንጅ አትፍራ

  • @makdesmakdes366
    @makdesmakdes366 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ ነገር እንማርበ። ተባረኩ♥♥♥

  • @ቡዝየየድንግልማርያምልጅኢ
    @ቡዝየየድንግልማርያምልጅኢ 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እህት ወንድሞቻችን 🇪🇹⛪❤🌹

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም፡ቆንጆነዉ፡በሌላም፡እደምትመጡ፡ተስፋለኝ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ለቦናውን ይሰጠን 🙏 እመን እንጂ አተፈራ ይላል መፀሀፈ🙏

  • @haiaj2171
    @haiaj2171 3 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ፊልም የተሳተፋችሁ በሙሉ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት በጣም ደስ ይላል

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤተሠቦቼ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብራችሑ በጣም አስተማሪ የመፀሐፍ ቅዱስ ታሪክ በመሆኑ ደስ ብሎኛል በርቱ በርቱ ።

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 3 ปีที่แล้ว +20

    በርቱልን የተዋሐህዱ ልጁች

  • @adina.6549
    @adina.6549 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆች እናግዛቸው ሸር ላይክ እናድርግ 🙏🙏🙏

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
    @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ስራ ነዉ በእንባ እየታጠብኩ ነዉ ያየሁት ቀጥሉበት የበለጠ እንዲስተምር ማህተብ ልበሱ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛላችሁ

  • @tube7667
    @tube7667 3 ปีที่แล้ว +4

    በመዝሙር ነበር የሰማሁት እግዚአብሔር እኛ ይወደናል የሚለውን መዝሙር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ደስ ብሎኛል

  • @meronasfaw7865
    @meronasfaw7865 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም በጣም የእመቤታችን ልጅ አማኑኤል አብዝቶ ይባርካቹ ቤታችሁን ቤተሰበቦቻችሁን ክርስቶስ ይጠብቅላቹ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለያቹ

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ድራማ ነው በርቱልን እንዲህ የሚያጽናና ልቀቁልን እውነት ነው ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ታሪክ ቀያሪ

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሪፍ ነው በርቱልን እንቁ የተዋህዶ ልጆች

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 3 ปีที่แล้ว +3

    የእዉነት እኔ በጣም ነዉ ያለቀስኩት ትክክለኛ ፊልም ነዉ ፀጋዉን ያብዛላቹ የእዉነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️👈🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ስራ ነው እውነት ነው በእምነታች ጠንካራ እንድንሆ ያስተማራችሁት በርቱ መቀጠል አለበት ማቆም የለባችሁም

  • @samrayoutube7826
    @samrayoutube7826 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን ቃል ህውት ያስማልን በጣም ቆንጆ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @newaytilahun2079
    @newaytilahun2079 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርካቹ በጣም አሪፍ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉበት አትጥፉ እናመሰግናለን

  • @workietube3534
    @workietube3534 3 ปีที่แล้ว +5

    በርቱልን ውድ የተዋህዶ ልጆች በጣም አስተማሪ ነው

  • @mimiteshome840
    @mimiteshome840 3 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ሲል ከመዝናናትም በላይ መንፈሳዊ እርካታ አግቼበታለው

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 ปีที่แล้ว +5

    በርቱ የተዋሕዶ እቁዎች😘😍😍😍💚💛💖➕💒🙏

  • @meseretmulat1788
    @meseretmulat1788 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጠም የእምነት ፊልም ነው ደስስስ የሚል ነው በርቱቱ

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh 3 ปีที่แล้ว +11

    ገና ስጀምረው እንባየ መጣ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያስማልን በጣም ድስ ይላል የተዋህዶ ልጆች በርቱ

  • @abenezera5292
    @abenezera5292 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +3

    በርታልን ወንድማችን ብዙ መሰራት ያለበት ቢኖር በመንፈሳዊ ፍልም ላይ ነው መንፈሳዊ ፊልም አናሳ ነው ያለን አሁን ላይ ደሞ ሰውን የምናስተምርበት መንገድ ፊልም እና ፊልም ብቻ ነው ሁሉም ሊያየው ስለሚችል

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    እንዴት ደስ ይላል በመድኃንያለም ቀጥሉበት

  • @ቡዝየየድንግልማርያምልጅኢ
    @ቡዝየየድንግልማርያምልጅኢ 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት በጣም ደስ የሚል ነው በርቱልን ወንድሞቻችን እህቶቻችን አባቶቻችን እናቶቻችን ቀጥሉበት

  • @abrahamseyfu6707
    @abrahamseyfu6707 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ይሄንን ሀሳብላመጣው በጣም ላመሰግነው እወዳለሁ እግዚአብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በመቀጠል በዚህ መንፈሳዊ ፊልም ላይ ለተሳተፋችሁ ሁላ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይጨምርልኝ በርቱ እግዚአብሄር ከናንተጋር ይሁን፡ብዙ ሰው በመንፈሳዊ ህይወቱን እደሚያጠነክርበት አምናለሁ።

  • @teshayteshay6648
    @teshayteshay6648 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ጥበብን ይግለፅላችሁ ለእሱ ምን ይሳነዋል በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ፊልም ነው🙏🙏🙏🙏

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይጨምርላቹ

  • @yeshey8971
    @yeshey8971 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ያለው ፌልም ነው ቃለሂወት ያሰማልን የድሮውን ዘመን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @አማላጀድግልአማላጀ
    @አማላጀድግልአማላጀ 3 ปีที่แล้ว +3

    ተዋህዶ አይማኖት የጥት ነሽ የናትና አባቴ
    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እመብርሀን ፀጋውን ጥበቡን ታብዛላችው

  • @alemukasa7863
    @alemukasa7863 3 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን በጣምደስ እሚል መንፈሳውይፊልምነው እግዛብሔር
    ሁላችሁንም ይጠበቃችሁ በጣም
    እናመሰግን አለን

  • @alemgulelat4315
    @alemgulelat4315 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም ምርጥ ፊልም ነው በአለማዊ ነገር ተጠምጄ ነበር በዚው ቀጥሉ የተዋሕዶ ልጆች ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @hiwetbekele5000
    @hiwetbekele5000 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንድትሰሩ ስለፈቀደ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ከዚህ የበለጠ እንደምትሰሩ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @banchimossiey.m.2333
    @banchimossiey.m.2333 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ የተዋህዶ ልጆች !!!ሌላ ፈልም እያየን አይደል እንኳን ይሄን ብዙ ነገር የምንማርበትን በደንብ እናያለን!!!የተዋህዶ ልጆች ለቤተሰቦቻችሁ፣ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ እንዲከታተሉ ?!

  • @emanethiopian4222
    @emanethiopian4222 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚያብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይግለፅላችሁ በጣም አስተማሪ ነው

  • @gzetube9247
    @gzetube9247 3 ปีที่แล้ว +1

    በዚሁ ይቀጥሉበት ደስ የሚል አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም ነዉ ።በዚህ መንፈሳዊ ፊልም የተሳተፋችሁ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር በዚህ አይነት ተመሳሳይ ስራ እንድትቀጥሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፤በቤቱ ያፅናችሁ

    • @salamst8116
      @salamst8116 2 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ
    @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መቤቱ ያፅናችሁ

  • @amentube1086
    @amentube1086 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስተማሪ ነው
    ቃለህይወት ያሰማልን
    በርቱልን

  • @amsalfaisal3200
    @amsalfaisal3200 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንደት ተመስጨ ነውያየሁት
    እግዚአብሔር ጥበብን ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ በርቱ ቀጥሉበት

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለታገሱት ሁሉ መልካም ምላሽ አለው እግዚአብሔር ክብር ለሱ ይሁን በርቱ አሪፍ ነው አስተማሪ ደስ የሚል ነው💒💒💒💒🇪🇹💚💛❤👍👍👍💒👍👍

  • @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
    @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውም ያብዛላቹ ብዙ ኣስተምራቹሁኛል ኣመሰግናለው በርቱልን መንፈሳዊ ፊልም ሁሌም ብትሰሩልን

  • @ህልሜንአሳካዋለው
    @ህልሜንአሳካዋለው 3 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ ጠፍታችሁ ነበር እንኳን መጣችሁ ድንግል ትስጥልን

    • @rahierahie7154
      @rahierahie7154 3 ปีที่แล้ว

      Egzber yebarakachuu kale hiyewot yasemalen

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
    @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን 👏👏

  • @ሀይሚቡታጅራ
    @ሀይሚቡታጅራ 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋ በረከቱን ያድላችሁ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ያርዝምልን

  • @sosnabelachewbahru9472
    @sosnabelachewbahru9472 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ጠንክሩ የእምዬ ልጆች በርቱልን ጎበዞች 👍👍👍

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ቀጥሉ በጣም ጥሩ ነው
    😘😘😘😘ኢትዮጵያ ማለት ተዋህዶ ናት
    ተዋህዶም ኢትዮጵያ ናት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታረቅልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @djhhhdbdh9233
      @djhhhdbdh9233 3 ปีที่แล้ว

      💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @selammengste988
    @selammengste988 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ይስጥልን ፈጣሪ በጥበቡ በቤቱ ያፅናቺሁ በእውነቱ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🙏🙏

  • @meseret2813
    @meseret2813 3 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ በጣም ነው ደስ እሚለ እንድህ ትምህርት ያለው ፊልም. ትልቅ ትምህት ይስጠናል ለሁላችሁም እፊልሙ ላይ ለተሳተፋችሁ. ይህንን ፊልም ለፃፈ ብቻ ለሁላችሁም የድንግል ማርያም ምልጃ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ
    ቀጥሉበት. ብዙ እንደዚህ አይነት ፊልሞች ከናንተ እንጠብቃለን