ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃልየን ያለችበት ፊልም እማ ሁሉም ይመቸኛል እስቲ ቃልየን የሚወድ እንደ እኔ ማን ነው
Me
እኔ😊
ለመጀመሪያ ግዜ ስለ ፊልሙ ስኮምት ምርጥ ድርሰት ምርጥ የቀረጻ ቦታ አሪፋ ተዋንያን ብቻ ተመችቶኛል እዚ ፊልም ላይ የተሰተፈችሁ በሙሉ እናመሰግናለን 😍7ኮማች ነኝ ላይክ ግጩኝ 😜
ገጨንሺ😂😂😂👊👊
ዋው በጣም ያምራል እንቅልፌን ትቸ ነው ያየሁት ዛሬ ከመዳም ጋ መነጫነጭ ነው ለማንኛውም የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለጾም ፍስለታ
👍💓
ክክክክ
ያለውት ስደት ላይ ዛሬ እናቴን እንደ አመማት ነገሩ የምሆነውን አጥቼ እያለቀስኩ ነው ይህ ፊልም ሳይ ደሞ ይባስ ለቅሶኛ ሆኘለሁ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
አይዞሽ ይሻላታል
Egezaber yemarlesh
Ayzosh
አይዞሽ እህት ይሻላታል አታልቅሽ
አይዞሸ ማማየ የናትን በሸታ በሩቅ
የት ነበርኩ እስካዛሬ ይሄ ምርጥ ፊልም ሳላይ 😢😢😢 ኡፍ ፊልሙ ግን ልብ ይነካል
እኔም የት እደነበርኩ🥺
እኔ ድጋሜ እያየሁ ኑዉ ለሶስተኛ ጊዜ😅😅😅
አድስ ነው የተለቀቀው
አኔ ለሁለርኛ geza😭🥰🥰🥰👌👌👌👌🙏@@HabtamuWendemu-wn8hy
በጣም ነው ልብየሚነካው 💔💔💔💔
እስከዛሬ ይሄን ፊልም ባለማየቴ ቆጨኝ ዛሬ አስቀውን ነገ ከምንረሳቸው እልፍ አላፍ ፊልሞች ይሄኛው አስተማሪ ነው ምርጥ ፊልም!
እኔም
ማነው እደኔ ቲክታክ ላይ አይቶ የመጣ 😊😊😊
እኔ ማማየ
Enes
እኔ ወላ
እኔ 😂😂😂
ከፊልሙ ውበት በላይ የተቀረፀበት ቦታ ውብት ዋውው ደስ ሲል አንዳንድ ግዜ እንደዚህ ለአይን ማራኪ በሆኑ ቦታዎች ላይ ቀረፃ አድርጉ ፊልሙም. በጣም ውብ ነው በጣም አስለቅሶኛል በጣም ነው የሚያስዝነው ግን ተዋናዬቹ የእውነት መንቲያዋች ናቸው እንዴ ተዋናዬቹም ምርጦች ናቸው ይመቻችሁ የገሬ ልጆች
እውነትሽን ነው ኣቦ ሀይ በቃ ይመችሽ
ቴድየ ስወድህ ኮ እስኪ ቴዲን የሚወድ ላይክ ያድርግ
555555556555555565to and 55to in a good time 6th and to be
Tbh
@@aliyanmohabbath3923 llalllalllllllllalllllalalallllallalalllllallallllalallallallllllllalllaqqaplalllllappppppqppppappapappapaqpapqppppqpqppppqppqppapapappappapappqppappappppqpqpapappapppapappappappppppqpppppappapapapapapapapapapapapapapappppapappapappppappappppppppappppapappapappapapppappapppappppppappapapappppppppppapppppappapppppappappppapppppapapapappapapapppppapppapppppppppappppappapppppppppappapapapppapapapppppppppppappppapappapappapappappapappapppapppapappppppppppppppppappppappappppappappappappappppappappppppppppppppppppppapapppapapppppapppppppappppapppppppppappppppppapppppqplapqppppppppppppspqpqppppypppppppppppqpppppapappapapppppppppppppppppappappapppapapapppppappppppppppppppppppppppppppapppapapppppapppppppppppapapppapppppappppapappapppppppppppppppppppppppppppppppppppapppppppppppappppppppapppppppapppppppppppppppppppapppppppappppppppappppppppppppppapapqppppppqppapppappapappapppppppqpqpppqpqpqppqpqpqpqpppqpqpqpqpqpqppqppqpqppqpqppppqppqppppppppqppqpqpqpqppqpppqpppppqpppppppppppqppqpqqppppqppppppppqppqpppppppppppppqqppqqpppqpppqpqppqppqpppqpqopqppqpqpqoqpqpqalaaalllppappapppppppapappppppppppppqppppqpppqpppqpptppqpqpqppppqppppqpqpppppppqpuuuuupppqpppppppppqppywpqpqpqpqppqpqpqpe0ppqppi0quuiyii00ri88000w00000w000070008008000e880e0e0000w0wqeqy
በጣም ያሣዝናል አየእህት በጣም ደስ ያለኝነገር ቢኖር ቡልቡላ ማርያም ወርድ ብሎ ጨካውሥጥ የተክላሃይማኖት የበርከት ቦታ ስለአየሁ በጣም ደስ አለኛ ማዶው ላይ ስትሆዱ መስቀል ከስማይ የወርደበት ገብርኤል ቤተክርስቲያን አለ አድስ አባባ ቦሌ ብልቢላ ማርያም በታች የሚገኝው ቤተክርስቲያንነው እነሙሃይ የነበሩበት በቅርቡ ያላችሁ ሆዳችሁ በርከት አግኚ
በትክክል እኔ እዛ ነው ሰፈሬ
amen yna enate eshi 🙏🙏🙏🙏
ዉይ የሚገርም ድርሰት ነዉ ወድጄዋለሁአልቅሼ ልሞት በተክልዬ እንኳንም ፍልምሆነ በዚህ አጋጣሚ ተዋንያኖቹን ሳላደንቅአላልፍም የተቀረፀበት ቦታ እራሱ ሲያምር😍 የምድር ገነት ብየዋለሁ♥
ገነት ሄደሽ ነበርዴ
@@mnhv1839 እ ጠይቂልኚ አረ???
እናት ሆና የተወነችው በጣም ነው ያስገረመቺኝ ትችላለች
ውይ በስማም እንባየን አስጨረሱኝ በመድሀንያለም ዋው ደስ ይላል የኔ ሄወት ታሪክም በዝህ ፊልም ውስጥ አለ የሚወዱትን ሰው እንዴት እርቆ መኖር ይከብዳል
Tkikil enem ufffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢
ዋው በጣም አርፍ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን የግየን መፍሰሻ ኢትዮጲያዬ እማማ ለዘላለም ሰላምሽ ይብዛልኝ ልጆችሽንም ክፉ አይካን ሰላም ፍቅር አንድነትንም ለልጆችሽ አምላክሽ እግዚአብሔር ይስጥልን!✝️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን(፫)
እወነቴ አሁን የምስሩ ፊልምቺ ከማየት ቆየት ያሌ ማየት 100% የሻላል 👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘❤️
ዋውውውው በዚ ፊልም ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ እግዚአብሔር ይውደዳቹ እወዳቺሁዋለሁ ለ ደራሲው ቃላት ያጥረኛል 🙏🙏🙏በጣም አስተማሪ ነው
ይህን ፊልም ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳል❤❤❤❤❤ቃልዬ ስወድሽ
ዋው በጣምነው እሚያምር የሁላችሁ አድናቂ ነኝ ግን በጣም አስለቀሳችሁኝ የሶፍት አስቡልኝ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ምርጥ ነው ያስተምራል ከከተማ ወጣ ብላችሁም ስሰሩ የሚያምር ድባብን ታስቃኙናላችሁ♥♥♥
በጉጉት የምጠብቀው ፊልም ነበር በጣም አስተማሪ ነው የምወዳችሁ ተዋናዮች ናችሁ
ለ3ኛ ግዜ ያለቀስኩበት ምርጥ የኢትዮጵያ ፊልም ።
🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
ዋው በጣም ገራሚ ፊሊም ነው ለሁላቹሁም በዚህ ፊልም ዙርያ ለተሰማራቹህ ውድ የ ፊሊም ባለ ሞያወች ላመሰግናቹህ እወዳለው
ላለማልቀሰ ታገልኩ ሳላለቅሰ ጨረሰኩ ግን በጣም ሀሪፍነው
የቀረፃዉ ቦታ በጣም ይለያል ቃልዬ እና ቴዲ በእዉነት እናመሰግናለን ፊልም አይመስልም እኮ ሲያልቅ ነዉ ፊልም መሆኑኑን ያወኩት ደራሲዉ እና ካሜራ ማኑንንም እናመሰግናለን
የምገረም ፈልም ናዉ እሲከዘሬ ኮሜንት ሰጥቼ አለወቅም ዘሬ ግን ፀፈኩ ደምገረም ወይኔ የደረሲዉ አድናቅ ናኝ በዝዉ ቃጥልበት ደረሲወ ታወናዮቹም አድናቅአቹ ናኝ በረቱ
እፍፍፍፍፍ ስት አመቴ ይህን ፊልም ማየትከጀመርኩ ወላ በለቅሶጀምሬ በለቅሶኖ ምጨርሰዉ😢😢ግን ደጋግሜ አየዋለሁ
አይዞሽልኝ አላህ ያሽራቸውው😢😢😢
እኔምእንዱችነኝወላ😢😢
አኔም 😭😭😭😭👌👌👌👌👌😘😘🥰🥰 አማየተገበ ሁላም አደስ ❤️❤️❤️
ከኢትዮጵያ ፊልሞች ይሄ ለኔ ምርጡ ነው።
የፃፍከዉ ደራሲ እድሜና ጤና በቃ ቃላት የለኝም ምንም
የዓመቱ ምርጥ ኮሜንት ነው ከዲራማው ይልቅ ደራስያንን እንዲህ መበረታታት ነው
Betekekele👌👌👌👌👌👌😭😘😘😘
am from Moroccan I like ethiopian movie
mamayey ziyaday love you
+ማሪያም እናቴ Gfgfffg ane kaman eiwedishalow
ኮሜንተሮች ውሰጤ ናቹህ
Ena rasu kemre
በድንግል ማርያም ቃላት የለኝም ለዚህ ፊልም የስደት ህይወቴን ተስፋ ዘራችሁበት አማሰግናለሁ እንባየም መቆም አልፈለገም ይቅርታውን ያድለን
ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ በተለይ እናት የሆነችውና ቴዲ ቃል የሚገርም ስራ የሚገርም ድርሰት ዜማው ቅንጭብ ያለ ፊልም የፊልሙ እርስ ከፊልሙጋ መገጣጠም የቦታው መረጣ 100/100
ehen film yetsafe eje egezabiher yebarikaw ewenet betam desssss Mel film new ye turik film eyayew new yemasalgn teratu ;Green mehonu botaw ; tariku yesew lebi weset new megebaw ufff thanks so much All team
ዎዮዮዮዮዮ እውነት አለቀስኩ ወይ ይች ስድት ልጅ ከእናት እየነጠቀች ምን ይሻለኛል ፍልም ማየት ልተወው ባየው ቁጥር ሁሉ አለቅሳለሁ በጣም ልብን የምነካ ፍልም ነው አስተማሪም ነው በረቱ ውዶቼ
በጠም ጥሩ ትምህርት አለዉ አመሰግናለሁ💖
am from Turkey l like Ethiopian movie thanks
መናፍቅ ከምድር ላይ ይጥፋ ANd SEW plc take me turkey i want to learn turkey launguege hhhh
ጭራሽ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ❤
ደጋሚ አየሁት የሄን ፊልም ዛራም በነባ 😭😭😭😭😭😭😭😭😔👌👌👌👌e👌👌🙏🙏😘😘😘
Tiktok አይቼ ነው የመጣሁት ሀሪፍ ፊልም ይመስላል ቃልየ ስላለችበት
ደጋግሜ እንደአድሰ አያለሁ ዋው ቃልዬ ለሁሉም አንደኛ ነሸ💓💓💓💖💖💖💖💖
ምን ተማራቺሁ እኔ መቀበል እዳለሁሉ መስጠትም አለ 😢ያለ አዲሰው ሂወት አልኖርም የዘላለሜነው ብየ እዳላስብና ❤ከሰው ይልቅ የፈጣሪን መጠበቅ❤❤❤❤ዋው ዋው በጣም ምርጥ ፊልም
በጣም አሪፍ ነዉ ቃል አድናቂሽ ነኝ❤❤❤
Ine gine inazi huletumi misarhu films baxmi daslale 😢😢❤❤❤❤❤❤
Ufffffff bteami des ybl i Love you Ethiopian , nice movie👍🏾👍🏾💕💕😍😘😌
እናመሰግናቸዋለን በታም አሪፍ ፊልም ነዉ ሁለቱም እሷም እሡም የምወዳቸዉ አክተሮች
ማነው አደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣው❤
እኔ
Innem 😂
ene
ውዴ ያሀገሬ ልጆች በስደት ያላቹው ወታቹው በሰውሀገር አትቅሩው በሰላም ወደ እናት ሀገራቹው ይመልሳቹው እዚምድር ላይ በጣም የሚያሳዝነኝ ሰው ቢኖር ልጆች ወተው የቀሩባቸው ወላጆች ናቸው እነሱ ወይ ሞታዋል ወይ የሆነ ነገር ሆነዋል ወላጅ ግን እደ አረረ ያረጃል
ዋው ዋው አይገልፀውም በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በብዙ ፍልም አልቅሻለሁ እደዚህ ሁኘ ያለቀስኩበት የለም ባየሁት ስአት እንባየ ይመጣል
Desta Melake gena salayew letaselekesugn new eko
በጣም ይሚገርም ፊልም ነው
የስ ዛሬ አደኛ ነኝ እኮን ደስ አለሽ በሉኝስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው እናመሰግናለንአዋጅ አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ነው እዩት
Enkuan des alesh
እኔ የማዴላ አድናቂ እሽ ውድ ያገሬ ልጂ
እኔ የማዴላ አድናቂ አዋጅ አዋጅ ሲትይ ብሰማ የሳውዲ አዋጅ የተራዘመ መስሎኝ ነበር ለካስ ለፊልም ነው አይ ያንች ነገር
ቃል ኪዳን የደሴ ልጅ!!!!!!! ከከከከከከከከከከከከከከከ
❤❤❤በጣም አስተማሪ ነው እምወዳቸው ተዋናይናቸው😢😢😢😢
በቃ ምንም እማይወጣለት ነው እውነት.. .... ለኔ 1 ነው ... ምናለ ሰዎች እኛ ስንእኖር ለሌሎችም ጭምር እንደምንኖር ምንረዳና መልካም ብናስብ እኛ ባልፈጠርነው አላም አዛዥ ባንሆን እግዛብሄር ቸር ነው እኛ መልካም ከሆንን መልካሙን ያበዛልናል.. .. ይቅር እንድንባል ይቅርታ እንወቅ....
Meaningful movie this guy so talented man respect fam...I can say that u are the best an actor for 2017...
እንደዚህ አይንትን ፊልም ደጋግመው ቢያዩትስ🎉🎉❤
ይሄን ፊልም ስቴ እዳየሁት❤
ዋው በጣም ምርጥፊልም እድህእያደረጋችሁ አቅርቡልን እውነው በጉጉትነው የጨረስኩት
ኡፍፍፍ እኔ በለቅሶ ጨረስኩት በጣም ደስ ይላል🥲🥲🥲🥲🥲
ቃል. ያለችበት ሁሉም ፊልሞቹዋ ያምራሉ አንደኝ❤❤❤
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን
ምርጥ ፊልም
በጣም ያሳዝናል ውይ እናተስ ለገዘባችሁ ነው እኔ ግን እንባየን በከቱ ጨረስሁ በጣም ያሳዝናል
ክክክክክክ
እዉነት
ክክክክክክክ
አይእኛምይከፈለንበነፃእንባችንአንጨርስክክክ
በጣም ደስ የሚልነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በውነት የምርጥ ምርጥ ፌልምነው
እኔ እኮ የዉሽት ፊልም የማለቀስዉ ነገር 😥😥😥
Kalkidan and teddy the most talented actors. Kalat yelegnm. I invite you all to watch their other movies you will be amazed.👍👍👍
ከዳመና በላይ የኔም እዉነት ከዳመና በላይ ነዉ
ምን አለ ያለፍዉን ሁሉ የሚያስረሳ ነገር ቢንወር ወላሂ ላስተዉሳቸዉ የማልፈልጋቸዉ ግን ሁሉም ከሀሳብየ የማይጠፋ ነገርወች አሉ እህህህህህህህህህ
እኔም😢
ምርጥ ፊልምቴዲሻ🥰🥰🥰ቃሉየ🥰🥰🥰ቸርየ🥰🥰🥰🙏 እወዳችኃለው
ይገርማል የህወት ፈተና እናመሰግናለን
ቃልዬ ያለችበት ፊልሞች ያምራሉ ቃልን የምትወዱ❤
ይህንን ፊልም ሳዪ 2ተኛያ ነው ደስ ይላል
እንደኔ ያሥለቀሰው ማነው ከምንም በላይ ነው ያለቀስኩት
በጣም አስተማሪ ነው ቃላት ያጥረኛል 🥰
አሁንስ ተዋናይ መሆን አማረኝ እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነውና😢😢😢
ቴዲ ቃልዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤
ገራሚ ፊልም ነው እራሴን አሰመማችሁኝ በለቅሶ እቅልፌን ትቼ የቴዲዬ አድናቂው ነኝ
አሪፍ ድርሰት ምርጥ ዝግጅት ግሩም ትወና no words more than this
Yigermal endet eskahun salayew endekoyehu eyegeremegn new. Betam girum yetarik fiset yalew, libin eyanesa eyaferete wede malekiyaw amtitonal! Enameseginalen
ዋዉ በጣም አሪፍ ፍልም ነዉ ❤❤❤😊😊😊
እሚገርም ድርሰት በእሚገርም ትወና አስደማችሁኝ ዋዉ ነዉ
Ejig betam des yemil film newWudoch wedebete gora belu adis negn aberetatugn😘
ገራሚ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ፊልም ነዉዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
GOD is love
በጣም ምርጥዬ ፊልም ነዉ
ዋው በጣም ነው የማምረው😊😊😊😊😊
ደግሜ ደግሜ አየሁት ልብን የሚሞላ የሚያስለቅስ ሁፉፉፉ አንደኛ ነው
❤❤❤❤ቴዲዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ አንደኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛ❤❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤
ምን አስታማራሽ
ሦሥታቸውንም ተዋናይ ይመቹኛን ዋው
the actress she so beautiful naturally
በጣም አስተማሪ ዴስ የሚል ነው ቀጥሉበት ግን ለእባየ ዋጋ ትከፍላላቺሁ ?
🤣😂🥰
የሚገርም አስተማር ታርክ
ደሥ የሚል ፊልም🥰🥰
wooowwww betam dasii yemilee asatamarii naw hulachunim kalibe naw miwadachu betalye tediyen
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ቃልዬ አድናቂሽ ነኝ
ከቃል በላይ❤
በጣም ደስ ይላል ዋውውውውውው
እስከዛሬ የት ነበርኩ ቆይ ይሄን ፊልም ሳላን 😢😢❤
በእውነት ገራሚ ፊልም ነው 1ኛኛኛኛኛኛኛበጣም በጣም በጣም ያምራል በጣም ደግሞ ያሳዝናል 😢💔💔💔💖💖🙏🙏
ዋው ድቅ የሆነ ፊልም😢❤
ቃልየን ያለችበት ፊልም እማ ሁሉም ይመቸኛል እስቲ ቃልየን የሚወድ እንደ እኔ ማን ነው
Me
እኔ😊
ለመጀመሪያ ግዜ ስለ ፊልሙ ስኮምት
ምርጥ ድርሰት ምርጥ የቀረጻ ቦታ
አሪፋ ተዋንያን ብቻ ተመችቶኛል እዚ ፊልም ላይ የተሰተፈችሁ በሙሉ እናመሰግናለን 😍7ኮማች ነኝ ላይክ ግጩኝ 😜
ገጨንሺ😂😂😂👊👊
ዋው በጣም ያምራል እንቅልፌን ትቸ ነው ያየሁት ዛሬ ከመዳም ጋ መነጫነጭ ነው ለማንኛውም የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለጾም ፍስለታ
👍💓
ክክክክ
ያለውት ስደት ላይ ዛሬ እናቴን እንደ አመማት ነገሩ የምሆነውን አጥቼ እያለቀስኩ ነው ይህ ፊልም ሳይ ደሞ ይባስ ለቅሶኛ ሆኘለሁ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
አይዞሽ ይሻላታል
Egezaber yemarlesh
Ayzosh
አይዞሽ እህት ይሻላታል አታልቅሽ
አይዞሸ ማማየ የናትን በሸታ በሩቅ
የት ነበርኩ እስካዛሬ ይሄ ምርጥ ፊልም ሳላይ 😢😢😢 ኡፍ ፊልሙ ግን ልብ ይነካል
እኔም የት እደነበርኩ🥺
እኔ ድጋሜ እያየሁ ኑዉ ለሶስተኛ ጊዜ😅😅😅
አድስ ነው የተለቀቀው
አኔ ለሁለርኛ geza😭🥰🥰🥰👌👌👌👌🙏@@HabtamuWendemu-wn8hy
በጣም ነው ልብየሚነካው 💔💔💔💔
እስከዛሬ ይሄን ፊልም ባለማየቴ ቆጨኝ ዛሬ አስቀውን ነገ ከምንረሳቸው እልፍ አላፍ ፊልሞች ይሄኛው አስተማሪ ነው ምርጥ ፊልም!
እኔም
ማነው እደኔ ቲክታክ ላይ አይቶ የመጣ 😊😊😊
እኔ ማማየ
Enes
እኔም
እኔ ወላ
እኔ 😂😂😂
ከፊልሙ ውበት በላይ የተቀረፀበት ቦታ ውብት ዋውው ደስ ሲል አንዳንድ ግዜ እንደዚህ ለአይን ማራኪ በሆኑ ቦታዎች ላይ ቀረፃ አድርጉ ፊልሙም. በጣም ውብ ነው በጣም አስለቅሶኛል በጣም ነው የሚያስዝነው ግን ተዋናዬቹ የእውነት መንቲያዋች ናቸው እንዴ ተዋናዬቹም ምርጦች ናቸው ይመቻችሁ የገሬ ልጆች
እውነትሽን ነው ኣቦ ሀይ በቃ ይመችሽ
ቴድየ ስወድህ ኮ እስኪ ቴዲን የሚወድ ላይክ ያድርግ
555555556555555565to and 55to in a good time 6th and to be
Tbh
@@aliyanmohabbath3923 llalllalllllllllalllllalalallllallalalllllallallllalallallallllllllalllaqqaplalllllappppppqppppappapappapaqpapqppppqpqppppqppqppapapappappapappqppappappppqpqpapappapppapappappappppppqpppppappapapapapapapapapapapapapapappppapappapappppappappppppppappppapappapappapapppappapppappppppappapapappppppppppapppppappapppppappappppapppppapapapappapapapppppapppapppppppppappppappapppppppppappapapapppapapapppppppppppappppapappapappapappappapappapppapppapappppppppppppppppappppappappppappappappappappppappappppppppppppppppppppapapppapapppppapppppppappppapppppppppappppppppapppppqplapqppppppppppppspqpqppppypppppppppppqpppppapappapapppppppppppppppppappappapppapapapppppappppppppppppppppppppppppppapppapapppppapppppppppppapapppapppppappppapappapppppppppppppppppppppppppppppppppppapppppppppppappppppppapppppppapppppppppppppppppppapppppppappppppppappppppppppppppapapqppppppqppapppappapappapppppppqpqpppqpqpqppqpqpqpqpppqpqpqpqpqpqppqppqpqppqpqppppqppqppppppppqppqpqpqpqppqpppqpppppqpppppppppppqppqpqqppppqppppppppqppqpppppppppppppqqppqqpppqpppqpqppqppqpppqpqopqppqpqpqoqpqpqalaaalllppappapppppppapappppppppppppqppppqpppqpppqpptppqpqpqppppqppppqpqpppppppqpuuuuupppqpppppppppqppywpqpqpqpqppqpqpqpe0ppqppi0quuiyii00ri88000w00000w000070008008000e880e0e0000w0wqeqy
በጣም ያሣዝናል አየእህት በጣም ደስ ያለኝነገር ቢኖር ቡልቡላ ማርያም ወርድ ብሎ ጨካውሥጥ የተክላሃይማኖት የበርከት ቦታ ስለአየሁ በጣም ደስ አለኛ ማዶው ላይ ስትሆዱ መስቀል ከስማይ የወርደበት ገብርኤል ቤተክርስቲያን አለ አድስ አባባ ቦሌ ብልቢላ ማርያም በታች የሚገኝው ቤተክርስቲያንነው እነሙሃይ የነበሩበት በቅርቡ ያላችሁ ሆዳችሁ በርከት አግኚ
በትክክል እኔ እዛ ነው ሰፈሬ
amen yna enate eshi 🙏🙏🙏🙏
ዉይ የሚገርም ድርሰት ነዉ ወድጄዋለሁ
አልቅሼ ልሞት በተክልዬ እንኳንም ፍልም
ሆነ በዚህ አጋጣሚ ተዋንያኖቹን ሳላደንቅ
አላልፍም የተቀረፀበት ቦታ እራሱ ሲያምር😍 የምድር ገነት ብየዋለሁ♥
ገነት ሄደሽ ነበርዴ
@@mnhv1839 እ ጠይቂልኚ አረ???
እናት ሆና የተወነችው በጣም ነው ያስገረመቺኝ ትችላለች
ውይ በስማም እንባየን አስጨረሱኝ በመድሀንያለም ዋው ደስ ይላል የኔ ሄወት ታሪክም በዝህ ፊልም ውስጥ አለ የሚወዱትን ሰው እንዴት እርቆ መኖር ይከብዳል
Tkikil enem ufffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢
ዋው በጣም አርፍ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን የግየን መፍሰሻ ኢትዮጲያዬ እማማ ለዘላለም ሰላምሽ ይብዛልኝ ልጆችሽንም ክፉ አይካን ሰላም ፍቅር አንድነትንም ለልጆችሽ አምላክሽ እግዚአብሔር ይስጥልን!✝️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን(፫)
እወነቴ አሁን የምስሩ ፊልምቺ ከማየት ቆየት ያሌ ማየት 100% የሻላል 👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘❤️
ዋውውውው በዚ ፊልም ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ እግዚአብሔር ይውደዳቹ እወዳቺሁዋለሁ
ለ ደራሲው ቃላት ያጥረኛል 🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪ ነው
ይህን ፊልም ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳል❤❤❤❤❤ቃልዬ ስወድሽ
ዋው በጣምነው እሚያምር የሁላችሁ አድናቂ ነኝ ግን በጣም አስለቀሳችሁኝ የሶፍት አስቡልኝ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ምርጥ ነው ያስተምራል ከከተማ ወጣ ብላችሁም ስሰሩ የሚያምር ድባብን ታስቃኙናላችሁ♥♥♥
በጉጉት የምጠብቀው ፊልም ነበር በጣም አስተማሪ ነው የምወዳችሁ ተዋናዮች ናችሁ
ለ3ኛ ግዜ ያለቀስኩበት ምርጥ የኢትዮጵያ ፊልም ።
🙏🙏🙏
👍👍👍👍👍
ዋው በጣም ገራሚ ፊሊም ነው ለሁላቹሁም በዚህ ፊልም ዙርያ ለተሰማራቹህ ውድ የ ፊሊም ባለ ሞያወች ላመሰግናቹህ እወዳለው
ላለማልቀሰ ታገልኩ ሳላለቅሰ ጨረሰኩ ግን በጣም ሀሪፍነው
የቀረፃዉ ቦታ በጣም ይለያል ቃልዬ እና ቴዲ በእዉነት እናመሰግናለን ፊልም አይመስልም እኮ ሲያልቅ ነዉ ፊልም መሆኑኑን ያወኩት ደራሲዉ እና ካሜራ ማኑንንም እናመሰግናለን
የምገረም ፈልም ናዉ እሲከዘሬ ኮሜንት ሰጥቼ አለወቅም ዘሬ ግን ፀፈኩ ደምገረም ወይኔ የደረሲዉ አድናቅ ናኝ በዝዉ ቃጥልበት ደረሲወ ታወናዮቹም አድናቅአቹ ናኝ በረቱ
እፍፍፍፍፍ ስት አመቴ ይህን ፊልም ማየትከጀመርኩ ወላ በለቅሶጀምሬ በለቅሶኖ ምጨርሰዉ😢😢ግን ደጋግሜ አየዋለሁ
አይዞሽልኝ አላህ ያሽራቸውው😢😢😢
እኔምእንዱችነኝወላ😢😢
አኔም 😭😭😭😭👌👌👌👌👌😘😘🥰🥰 አማየተገበ ሁላም አደስ ❤️❤️❤️
ከኢትዮጵያ ፊልሞች ይሄ ለኔ ምርጡ ነው።
የፃፍከዉ ደራሲ እድሜና ጤና በቃ ቃላት የለኝም ምንም
የዓመቱ ምርጥ ኮሜንት ነው ከዲራማው ይልቅ ደራስያንን እንዲህ መበረታታት ነው
Betekekele👌👌👌👌👌👌😭😘😘😘
am from Moroccan I like ethiopian movie
mamayey ziyaday love you
+ማሪያም እናቴ Gfgfffg ane kaman eiwedishalow
ኮሜንተሮች ውሰጤ ናቹህ
Ena rasu kemre
በድንግል ማርያም ቃላት የለኝም ለዚህ ፊልም የስደት ህይወቴን ተስፋ ዘራችሁበት አማሰግናለሁ እንባየም መቆም አልፈለገም ይቅርታውን ያድለን
ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ በተለይ እናት የሆነችውና ቴዲ ቃል የሚገርም ስራ የሚገርም ድርሰት ዜማው ቅንጭብ ያለ ፊልም የፊልሙ እርስ ከፊልሙጋ መገጣጠም የቦታው መረጣ 100/100
ehen film yetsafe eje egezabiher yebarikaw ewenet betam desssss Mel film new ye turik film eyayew new yemasalgn teratu ;Green mehonu botaw ; tariku yesew lebi weset new megebaw ufff thanks so much All team
ዎዮዮዮዮዮ እውነት አለቀስኩ
ወይ ይች ስድት ልጅ ከእናት እየነጠቀች ምን ይሻለኛል ፍልም ማየት ልተወው ባየው ቁጥር ሁሉ አለቅሳለሁ
በጣም ልብን የምነካ ፍልም ነው አስተማሪም ነው በረቱ ውዶቼ
በጠም ጥሩ ትምህርት አለዉ አመሰግናለሁ💖
am from Turkey l like Ethiopian movie thanks
መናፍቅ ከምድር ላይ ይጥፋ ANd SEW plc take me turkey i want to learn turkey launguege hhhh
ጭራሽ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ❤
ደጋሚ አየሁት የሄን ፊልም ዛራም በነባ 😭😭😭😭😭😭😭😭😔👌👌👌👌e👌👌🙏🙏😘😘😘
Tiktok አይቼ ነው የመጣሁት ሀሪፍ ፊልም ይመስላል ቃልየ ስላለችበት
ደጋግሜ እንደአድሰ አያለሁ ዋው ቃልዬ ለሁሉም አንደኛ ነሸ💓💓💓💖💖💖💖💖
ምን ተማራቺሁ እኔ መቀበል እዳለሁሉ መስጠትም አለ 😢ያለ አዲሰው ሂወት አልኖርም የዘላለሜነው ብየ እዳላስብና ❤ከሰው ይልቅ የፈጣሪን መጠበቅ❤❤❤❤ዋው ዋው በጣም ምርጥ ፊልም
በጣም አሪፍ ነዉ ቃል አድናቂሽ ነኝ❤❤❤
Ine gine inazi huletumi misarhu films baxmi daslale 😢😢❤❤❤❤❤❤
Ufffffff bteami des ybl i Love you Ethiopian , nice movie👍🏾👍🏾💕💕😍😘😌
እናመሰግናቸዋለን በታም አሪፍ ፊልም ነዉ ሁለቱም እሷም እሡም የምወዳቸዉ አክተሮች
ማነው አደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣው❤
እኔ
Innem 😂
ene
ውዴ ያሀገሬ ልጆች በስደት ያላቹው ወታቹው በሰውሀገር አትቅሩው በሰላም ወደ እናት ሀገራቹው ይመልሳቹው እዚምድር ላይ በጣም የሚያሳዝነኝ ሰው ቢኖር ልጆች ወተው የቀሩባቸው ወላጆች ናቸው እነሱ ወይ ሞታዋል ወይ የሆነ ነገር ሆነዋል ወላጅ ግን እደ አረረ ያረጃል
ዋው ዋው አይገልፀውም በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በብዙ ፍልም አልቅሻለሁ እደዚህ ሁኘ ያለቀስኩበት የለም ባየሁት ስአት እንባየ ይመጣል
Desta Melake gena salayew letaselekesugn new eko
በጣም ይሚገርም ፊልም ነው
የስ ዛሬ አደኛ ነኝ እኮን ደስ አለሽ በሉኝስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው እናመሰግናለን
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ነው እዩት
Enkuan des alesh
እኔ የማዴላ አድናቂ እሽ ውድ ያገሬ ልጂ
እኔ የማዴላ አድናቂ
አዋጅ አዋጅ ሲትይ ብሰማ የሳውዲ አዋጅ የተራዘመ መስሎኝ ነበር ለካስ ለፊልም ነው አይ ያንች ነገር
እኔ የማዴላ አድናቂ
አዋጅ አዋጅ ሲትይ ብሰማ የሳውዲ አዋጅ የተራዘመ መስሎኝ ነበር ለካስ ለፊልም ነው አይ ያንች ነገር
ቃል ኪዳን የደሴ ልጅ!!!!!!! ከከከከከከከከከከከከከከከ
❤❤❤በጣም አስተማሪ ነው እምወዳቸው ተዋናይናቸው😢😢😢😢
በቃ ምንም እማይወጣለት ነው እውነት.. .... ለኔ 1 ነው ... ምናለ ሰዎች እኛ ስንእኖር ለሌሎችም ጭምር እንደምንኖር ምንረዳና መልካም ብናስብ እኛ ባልፈጠርነው አላም አዛዥ ባንሆን እግዛብሄር ቸር ነው እኛ መልካም ከሆንን መልካሙን ያበዛልናል.. .. ይቅር እንድንባል ይቅርታ እንወቅ....
Meaningful movie this guy so talented man respect fam...I can say that u are the best an actor for 2017...
እንደዚህ አይንትን ፊልም ደጋግመው ቢያዩትስ🎉🎉❤
ይሄን ፊልም ስቴ እዳየሁት❤
ዋው በጣም ምርጥፊልም እድህእያደረጋችሁ አቅርቡልን እውነው በጉጉትነው የጨረስኩት
ኡፍፍፍ እኔ በለቅሶ ጨረስኩት በጣም ደስ ይላል🥲🥲🥲🥲🥲
ቃል. ያለችበት ሁሉም ፊልሞቹዋ ያምራሉ አንደኝ❤❤❤
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን
ምርጥ ፊልም
በጣም ያሳዝናል ውይ እናተስ ለገዘባችሁ ነው እኔ ግን እንባየን በከቱ ጨረስሁ በጣም ያሳዝናል
ክክክክክክ
እዉነት
ክክክክክክክ
አይእኛምይከፈለንበነፃእንባችንአንጨርስክክክ
በጣም ደስ የሚልነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በውነት የምርጥ ምርጥ ፌልምነው
እኔ እኮ የዉሽት ፊልም የማለቀስዉ ነገር 😥😥😥
Kalkidan and teddy the most talented actors. Kalat yelegnm. I invite you all to watch their other movies you will be amazed.👍👍👍
ከዳመና በላይ የኔም እዉነት ከዳመና በላይ ነዉ
ምን አለ ያለፍዉን ሁሉ የሚያስረሳ ነገር ቢንወር ወላሂ ላስተዉሳቸዉ የማልፈልጋቸዉ ግን ሁሉም ከሀሳብየ የማይጠፋ ነገርወች አሉ እህህህህህህህህህ
እኔም😢
ምርጥ ፊልም
ቴዲሻ🥰🥰🥰
ቃሉየ🥰🥰🥰
ቸርየ🥰🥰🥰🙏 እወዳችኃለው
ይገርማል የህወት ፈተና እናመሰግናለን
ቃልዬ ያለችበት ፊልሞች ያምራሉ ቃልን የምትወዱ❤
ይህንን ፊልም ሳዪ 2ተኛያ ነው ደስ ይላል
እንደኔ ያሥለቀሰው ማነው ከምንም በላይ ነው ያለቀስኩት
በጣም አስተማሪ ነው ቃላት ያጥረኛል 🥰
አሁንስ ተዋናይ መሆን አማረኝ እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነውና😢😢😢
እኔም
ቴዲ ቃልዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤
ገራሚ ፊልም ነው እራሴን አሰመማችሁኝ በለቅሶ እቅልፌን ትቼ የቴዲዬ አድናቂው ነኝ
አሪፍ ድርሰት ምርጥ ዝግጅት ግሩም ትወና no words more than this
Yigermal endet eskahun salayew endekoyehu eyegeremegn new. Betam girum yetarik fiset yalew, libin eyanesa eyaferete wede malekiyaw amtitonal! Enameseginalen
ዋዉ በጣም አሪፍ ፍልም ነዉ ❤❤❤😊😊😊
እሚገርም ድርሰት በእሚገርም ትወና አስደማችሁኝ ዋዉ ነዉ
Ejig betam des yemil film new
Wudoch wedebete gora belu adis negn aberetatugn😘
ገራሚ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ፊልም ነዉዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
GOD is love
በጣም ምርጥዬ ፊልም ነዉ
ዋው በጣም ነው የማምረው😊😊😊😊😊
ደግሜ ደግሜ አየሁት ልብን የሚሞላ የሚያስለቅስ ሁፉፉፉ አንደኛ ነው
❤❤❤❤ቴዲዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ አንደኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛ❤❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤
ምን አስታማራሽ
ሦሥታቸውንም ተዋናይ ይመቹኛን ዋው
the actress she so beautiful naturally
በጣም አስተማሪ ዴስ የሚል ነው ቀጥሉበት ግን ለእባየ ዋጋ ትከፍላላቺሁ ?
🤣😂🥰
የሚገርም አስተማር ታርክ
ደሥ የሚል ፊልም🥰🥰
wooowwww betam dasii yemilee asatamarii naw hulachunim kalibe naw miwadachu betalye tediyen
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ቃልዬ አድናቂሽ ነኝ
ከቃል በላይ❤
በጣም ደስ ይላል ዋውውውውውው
እስከዛሬ የት ነበርኩ ቆይ ይሄን ፊልም ሳላን 😢😢❤
በእውነት ገራሚ ፊልም ነው 1ኛኛኛኛኛኛኛ
በጣም በጣም በጣም ያምራል በጣም ደግሞ ያሳዝናል 😢💔💔💔💖💖🙏🙏
ዋው ድቅ የሆነ ፊልም😢❤