He is a well spoken young man. It shows his goood upbringing and harts off for his family. Hie is not bitter, angry or argumentative like other converters rather is filled with reason, intellect not emotion . Unfortunately we see this both on orthodox and Protestant believers to a point where it looks like religion is competition not belief in the almighty. We do wonders when we open our eyes and mind and hope we learn from this great guy.
ዛሬ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ❤❤❤❤❤❤❤
እንኩእን እግዚአብሔር እረዳህ!!!!!!
🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም እድለኛ ነዉ። መመረጥ ነዉ። እሱ ገና ወጣት ነዉ እኔ በአርባ እድሜ ዉስጥ ነዉ የተገለጠልኝ።
ምንኛ አዚም ዉስጥ ነበርኩኝ እያልኩ ይቆጨኛል።
የኔ መዘግየት ልጆቼን በኦርቶዶቅስ
እንዲያደርጉ አድርጔል።
አሁን ልጆቼን እንዲረዱ ፀሎት እያረኩ ነዉ። 🎉
እግዚአብሔር ይርዳክ ጸሎት አድርግ እመብርሀን ለምናት የልጅሽ ፍቅር እንዲያድርባቸው እርጂኝ በላት የጭንቅ አማላጅታ ታውቃለችና
እንኩአን ለቤቱ አበቃህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ 🙏🙏
በተመስጦ የተከታተልኩት የሚገርም እርጋታ ያለው ፕሮገራም ነበር በጣም እድለኛነህ ወንድሜ ለቤተክርስቲያን ያለህን ፍቅር በግልፅ አይተናል እንኳን ወደመንጋው ተቀላቀልክ ቅድስት ስላሴ ለዘለአለም ከተጨመርክበት ህብረት አይነጥልህ ዘመንህ ይባረክ
ወንድሜ ማንበብህ ማወቅህ ለመዳን ሆነልህ። እግዚአብሔር የሁላችንንም ፍፃሜ ያሳምርልን አንተም በቤቱ ያፅናህ።
እውነት🥰🥰🥰
ይገርማል ይህን ያህል በድካም/በስንፍና በቤቱ ስኖር እንደዚህ አይነት እርግት ያለ ልጅ ማየቴ ትልቅ ትምህርት ሆኖኛል። በጣም የሚደንቅ ልጅ ነው ናትናኤል። ቃለ ሕይወት ያሰማህ ወንድማችን። ለቤተ ክርስቲያን የምትቆም ሐዋርያ ልትሆን የምትችል ይመስለኛል እንደ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ። አምላከ ቅዱሳን ያጽናህ። ለብዙዎች ሳያነቡ ለተሳሳቱ ወንድም እህቶቻችን ምክንያተ ድኂን ያድርግህ።
በጣም የበሰለ ሰው እርጋት አስተውሎት ወዘተ ወዘተ ያለው ሚዛናዊ ወጣት። እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ።
አሜን ❤
አዎ በጣም የሚገርም ዎጣት ነው፣ ሲናገር ለብዙ ዘመናት በኦርቶዶክስ ቤት ያስተማረ ሰው ይመስላል። እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርለት!!!
@@hanawassie እኔም እንደዚያ ተሰምቶኛል።
Amen Amen Amen!!!❤️🙏❤️
እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ አመጣህ የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን ❤ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ያፅናን ❤
ጋዜጠኛዋ ዋውውውውው ብስለትዋ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያላት እውቀት ግርማ ሞገስዋ በጣም ይማርካል
ወንድማችን !
ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ይወድሃል። በቤቱም ያፅናህ። እግዚአብሔር ይርዳህ እንጂ ሌሎችን ከዚያ ከጨለማው ወደ ብርሃን እንዲመጡ የበኩልህን ተወጣ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።🌿🌿🌿🌿🌿❤️🌿🌿🌿🌿🌿🌸🌸🌸🌸
አሜን ! አሜን ! አሜን!
❤ ❤ ❤
ከዚህ ወንድማችን የተማርኩት ማንበብ ማንበብ ማንበብ ከዛ እውነቱ የቱ ጋር እንዳለ እንረዳለን ተባረክልን በቤቱ ያፅናህ
ስለሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። እኔ አንድ ቀን በስራዬ ቦታ 1ኘሮቴስታንት ነበረች እናም ልክ ከለሊቱ 6አካባቢ ይሆናል እናም ጌታ
ተቀበይ አለችኝ እኔም የቻልኩትን መለስኩላት ግን በእምነት ጉዳይ ብዙም አይደለሁም እና ግን በጣም ስትደጋግምብኝ አንድ ነገር ባልገመትኩት ሁኔታ ከአፌ የሆነ ነገር ወጣ "ለመሆኑ መፀሀፍ ቅድስ የተረጎመው ማን ነው አልኳት እሷም ዝም አለች እና ከዛ በኋላ ምንም አይነት ጥያቄ ጠይቃኝ አታውቅም ።
የተረዳሁት ነገር ቢኖር መፀሀፍ ትን አለማንንበባችን ነው። አብዛኞቻችን እምንሸወደው። እኔ ማን እንደተረጎመው አላቅም ነበር ግን የእመቤቴ ስራ ነዉ ። ይሄን ቃል እንድናገር ያደረገቺኝ።
ይታባቷ
❤❤❤❤
ትክክክል ማንበብ ማወቅ አለብን ለዛነው ኦርቶዶክስን ሳያውቁ የሚወጡት የሚበዙት እናም እህቴ በርቺ ጠንከር በይ 🙏
መምህር ያንተ አይነት አገልጋዬችን ያብዛልን ፈጣሪ ባንተ ላይ ሀይሉን ያብዛ ተባረክ ብሩክ ሁን ዘር ማንዘረህ ይባረክ
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ደስ ብሎናን በመጣትህ እግዚአብሔር መጫረሳህን ያሳምርልህ አሜን
የሰው መጨረሻው ሲያምር ነውና የድንግል ልጅ መጨረሻህን ያሳምረው👌🙏♥️
ልጁ በጣም ተረጋጋ አስተዋይ ነው በጣም ደስ ይላል በውቀት ላይ የተመሰረተ ምስክርነት ነው በቤቱ ያፅናህ ወድሜ
ናቲዬ እግዚአብሔር በብዙ የረዳው ውድ ወንድማችን ነው ስለሱ እግዚአብሔር ይመስገን! እርሱን የመራ ጌታ ሌሎች ከአካሉ ውጭ ያሉትን ሁሉ ወደ ህብረቱ ይጨምራቸው!!!
የወንድማችንን ንግግርና እውቀት ስሰማ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ እያልኩ የምጎረረው ለካ ከንቱ ነኝ ከእውቀቱ የራኩ ፈጣሪ እንዳንተ እውቀትን ይስጠኝ ቀናሁብህ ወንድሜ።
በእውነት እግዚአብሔር በዚህ በበረት የሌሉ ነገር ግን የኔ የሆኑ አሉ የሚለው ነገር በእውነት ላንተ ነው የተደረገልህ፡፡ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ብዙ ፈተናዎች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ አሁን ያለህበትን ሁኔታ የሚፈታተኑ፡፡ ቢሆንም ጠንክረህ ትወጣዋለህ፡፡ የእመቤታችን ምልጃ ይርዳህ !
በጣም ደስ የሚል ነገር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ቤተሰቦችህ ም እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን ይመጣሉ።
አንደበቱ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ብዙዎች እንደሚድኑ ተስፋ አደርጋለሁ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ትሆናለህ። ንባብ እራስህን አንፀህ ሙሉ ሆነህ ነውና የመጣኸው ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ባሳላም ሜጣችሁ ዉድ የቴዋሂዶ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ትሁን ዋንድሜ እግዚአብሔር ባቤቱ ያፅእና እንዳ አንቴ የጥአፉ ባጎች እግዚአብሔር ባቤቱ ያሳባስባጭሆ 🙏🥰
አመዛዛኝ ህሊና ያለው ሰው እውነት ለመናገር አውነተኛ መንገድ ሳያገኝ አይቀርም። ከዚህም ወጣት ያየሁት ይህንን ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር
አንተን የረዳክ ቅዱስ እግዚአብሔር የኔን ልጅ ንም ይመልስልኝ ። እግዚአብሔር ቀን አለሁ አንድ ቀን ይመለሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁኝ እኔ ስደተኛ ነኝ እማማላክ እናቴ እባክሽን እረጂኝ😢😢😢
ዛሬ በሰማይ ታላቅ ደስታ ይደረጋል ❤ እንዴት ቅዱሳን በሥጋ ቢለዩንም በመንፈስ ከእኛ ጋራ አንድ ናቸውና በምድር የሚደረገውን ሁሉ ስለሚያውቁ;; ይህች ናት ቀጥተኛዋ መንገድ ጠባብዋ መንገድ ንፅዒት ሃይማኖት::ስለሁሉ ክብር ስገግደት አምልኮ ለሥላሴ ይሁን
በጣም የሚገርም መረዳት ነው ወንድማችን እንኳን ወደ ንጽሕት ርትእት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሀይማኖት በሰላም መጣህ የፈለከው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈልጎ አመጣህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እርጋታህ አነጋገርህ በራሱ ያስተምራል በቤቱ ያጽናህ። መምህርንም ጋዜጠኛዋን በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩ ምርጥ ውይይት ነው።
አስደናቂ ነው በ 40ና 80ቀናችን ተጠምቀን እንኳን ይሄን ያክል መረዳት የለንም ውሀ ውስጥ ያለ ድንጋይ መሆናችንን አየሁት
😭😢......ውሀ ውስጥ ያለ ድንጋይ መሆናችንን አየሁት......
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድም ከራስህ አልፎ ለብዙዎች አስተማሪ እንደምትሆን አልጠራጠርም ። እርጋታህ፣አገላለፅህ የሚደንቅ ነው ።
በጣም ጥሩ ምስክርነት ነ ው ኦርቶዶክስ እምነታችን ልዩ ናት ወንድሜ እንኳን ተመለክ ወደ ቀጥተኛዋ እምነት በርታ እመብርሀንን አጥብቀህ ያዝ ዋናው ፀሎት ነው በፀሎት በርታ ከአጋንት ፈላፃ እንዲጠብቅህ ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ናቴዬ እንኳን ደና መጣ ትህትናክን በጣም ነው የምወደው ተባረክ በቤቱ ያፅና
Esyyyyyyyy elelel elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene orthodox mehonee memrxee new wedema🤲🏾🤲🏾 tebareki bebetuu yatsenke wedemachen 🙏🏾⛪🇪🇹🙏🏾
He is a well spoken young man. It shows his goood upbringing and harts off for his family. Hie is not bitter, angry or argumentative like other converters rather is filled with reason, intellect not emotion . Unfortunately we see this both on orthodox and Protestant believers to a point where it looks like religion is competition not belief in the almighty. We do wonders when we open our eyes and mind and hope we learn from this great guy.
ያጽናህ ያበርታህ መከራ አለብህ ጽና ፆም ፀሎት ቅዱስ ስጋውን እና ደሙን ተከታተል በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ተዋህዶ የህይወት ደጅ አቤቱ አጽናኝ🙏🙏🙏☝
እርጋታህ፣ እውቀትህ.....በጣም ብስለት አለህ በውነት ያንተ ልሀቀት በራሴ እንዳፍር አረገኝ እግዚአብሔር ያስፈጽምህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
መጨረሻህን ሥላሴ ያሳምርልን የእውነት አምላክ ክርስቶስ የሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን አሜን
በጣም ነው ደስ የሚለው እግዛብሄር ይመስገን ፤፤ አንብቦ ተረድቶ በእውቀት እውነትን ፈልጎ መድረስ የህይወት እስትፋስ ንፁ አየር ማለት ነው ፤፤ናቲ እድለኛ ነህ እግዛብሄ ይክበር ይመስገን፤፤
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ ጠያቂዋ ግን እርጋታሽ ጥያቄ የምታቀርቢበት መንገድ የሚገርም ነው👍👍👍
ናቲዬ የኒ ሳቂታ 😊በቤቱ ያፅናህ ቲክቶክ እከታተልሀለኹ በርታ ወድማችን❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
ክብር ለመድኃኒአለም ይሁን🎉🎉🎉የወንጌል አዝመራ አንቺ ጠይቂ❤❤❤ብዙ ነገር በጥራት እንዲገልፅልን አድርገሽዋል::
ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን:: ወላጆችህን እድሜና ጤ ይስጥልን አንተን ወልደው ላሲደጉልን:: ወደ ቤታቸው ይሰብስብልን:: ተባረክ ወንድችን እኛም ያለንበትን እንድንመለከት ልቦናቾንን ያብራልን❤❤❤🎉🎉🎉
እንክዋን ወደ እውነተኛዋ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ በደህና መጣህ በጣም ትሑት እውነትም ከተከበሩ ቤተሰቦች እንደመጣ ያስታውቃል የሚጣፍጥ አንደበት ነው ያለው እግዚኣብሄር እመብርሃን በቤቱ ያጽኑህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ፍጻሜንህ ያሳምርልን መምህሬ እርስወም እድሜና ጤናን ያድልልን በእውነቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወድሜለም ፈጣር በቤቴ የፀና ሁላችንን ፈፃሜ ይሳምረልን❤❤🎉🎉
የልጁ አንደበት አይጠገቡም ሰለ ቅድስት ቤተክርስቲያን የገለፀበት መንገድ አይጠገቡም በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ ☦️💒💕🙏💕
የሚገርም አስተሳሰብ የሚገርም አደበት ነው❤እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ደስ የሚል ወንድም❤
እግዚአብሔር ይመስገን በሰማይ በመላእክት ዘንድ ዛሬ ደስታ ሆን❤❤❤
በጭፍን ሳይሆን ጠይቀህ መርምረህ በመምጣትህ ካንተ በላይ እኔ ነኝ ደስ ያለኝ እርጋታህ ልዩ ነዉ፡፡ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያጽናህ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳህ፡፡
እኔ በቤቱ ነኝ የምል ባዶ የሆንኩ ባንተ ተሰበኩ❤❤❤
እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ይታደሉታል እንጂ ኣይታገሉትም ❤❤❤ ወንድማችን ደሞ እንኳን ለዚህ ኣበቃህ በቤቱ ያፅናህ
ናትናኤል እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንድማችን ገና ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ብዙዎች ወደ ኦርቶዶክስ ይፈልሳሉ ።
ናትናኤል ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ እንወድሀለን❤
አግዚአብሄር የተመሰገነ ነው አንተ በጣም አደገኛ ነህ አንተ አለብህ ሰው ነህ
ናቲዬ የኛ ተወዳጅ ወንድማችን ፋጻሜህ ጌታ ያሳምርልህ በርታ እኖድሀለን❤❤❤
Elelelelelel 🤗🤗🤗 Leule Igizeyabhir hulunim yesebeseb, yedengel lemenawa, yekidusan teradayenet kehulatcheenem gar, endehum yetefutem begotche huleu wedebetu yemeleselen. Yemengestu werash hulatchenimim yadergen.
Wendem Igizeyabhir enkuan wedebetu ametahen, bebetum lezelalem yatdinahen, menegestun yawereseh yaweresen. Amen Amen Amen 🙏🏾
በይበልጥ የተጠቀመበትን ቀን ሲገልፅ አስለቀሰኝ::በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ
አቤት መረጋጋት
መንፈስ ቅዱስ ጸጋውን ያበዛለት ልጅ በስመአብ እኔ እራሴን ጠየኩት
ባዶ ነኝ
ጋዜጠኛዋ ግን መምህሩን እርሰዎ ብለሽ አክብረሽ ብትጠሪያቸው ላንቺ ክብር ነው ክርስቶስ ያከበረውን ሰው አንተ ብሎ መዘርጠጥ ብልግና ነው
ምን ዓይነት ድንቅ መረዳት ነው ባካችሁ? ምን ዓይነት መጠራት ነው? በዕውነት የአንተ ጥሪ ከእራሱ ከጌታችንና ከመድሃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፡፡ ተባረክ እግዚአብሔር እንደ ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ የክብሩ መገለጫ እና ለሌሎች ነፍሳት ከጥፋት መንገድ መመለስ ምክንያት ያድርግህ፡፡
ተመሰግ አምላኬ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ዋው እውነትም መልካም ቤተሰብ ነው ያሳደገህ እርጋታክ ስርአትክ ያሳያል እንዳልከውም የድሮ ፕሮቴስታቶች እንደ አሁኑ ጼንጤ አነበሩም ያሁኑማ በስማም ብልፅግና ፈቶ ነው የለቀቃቸው እቅዳቸው ኦርቶዶክስን መውርስ ነው እንደው በየ አዳራሽ ኦርቶዶክስ ከመሰደብ በስርአት ሰብከው ቢሆን ችግር አነበርውም ነገር ግን የአሁን ጼንጤ በጥላቻ ነው ሚጓዘው ፀንፈኛው ሙስሊምም እንደ ድሮ አንቻቻልም ብሎው መስቀል አደባባይ ኢድ አደባባይ ብለው በድፍርት ተነሱ ግን ይህ ሁሉ ብልፅግና ሼኔ የሙስሊም ደጋፊ ለሆነ ነው ለኦርቶዶክሳውያን እግዚአብሔር አለ እናም ወንድም እንኳን ደና መጣክ በቤቱ ያፅናክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
መምህር ዮናስ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽 በቤቱ ያፅናልን: እናንተን አያሳጣን መምህራችን
ናቲ አንተ የተወደድክ ወንድማችን እንኳ ጌታ ወደ ቤቱ ጨመረኽ በአንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን የምር እንደተ ሌሎች እንደዚህ ክርስትና ገብቶችው እንዲመጡ ጌታ ያግዛቸው።
ለመምህራችን እግዚአብሔር ያበርታህ!ናትናኤል በቤቱ ያፅናህ!
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁንም በፀጋ ላይ ፀጋ ያድላችሁ ። ወንድማችንን በቤቱ ያፅናልን
አንተ የታደልክ ልጅ ነህ እውነቸኛውን ክርስቶስን ለብሰኸዋል ❤❤❤🎉🎉🎉
ስላንተ አፍ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ትዕትና በእግሯ ስትራመድ በእውነት ትለያለህ በምግባርህ እግዚአብሔር እንዲቀርብህ ካንተ ዘንድ እንዲሆን አድርገኸዋል ምድራዊ ወላጆችህንም ፈጣሪ አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው በስነምግባር አሳድገውሀልና ወላጆችህን ትመስላለህ ተባረክ ኑርልን❤
ከደስታ አንፃር እያለቀስኩ ነው የፃፍኩት ዛሬ በሰማይ ምስጋና ሆኗል❤❤❤
እግዚአብሒር ይባርክህ መጨረሻውን ያሳምርልህ እውነተኛው ከተመለሱ ስዎች ምርጡ የእግዚአብሔር እቃ
ወንድሜ እርጋታህ ደስ ይላል።አረዳድህም ጉርም ነው።ክርስቶስ በፍቅሩ ያሳድግህ ያኑርህ። የእመ ብርሃን ፍቅሯ ይብዛልህ።የሁላችንንም ፍፃሜ ያሳምርልን።በእውነት አባትህና እናትህ የተከበሩ ናቸው።
ወንድም ናትናኤል እግዚአብሔር አብዝቶ ይወድሀል አንተም በንፁህ ልብ ፈልገኸዎል እርሱም አገኘህ በቤቱ ያፅናህ ካንተ ብዙ እንማራለን ገና።
ግሩምነው ወድማችን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ በጣም አሰተዋይነህ❤መምህርም የአገልግሎት ዘመነወን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለወት ❤እኔ አድሙ ሲሊም ጥያቄ ጠይቆኝ መመለስ አልቻልኩም ወደ ኦርቶዶክስ መምጣት ፈልጎነበር❤❤❤
ቤተ ማርያም ቲክቶክ ይዘኸውና ወዳጄ ችግርየለም አውራኝ
የጠፍው በግ ተገኘ እሰይ እልልልልልልል❤❤❤
የድንግል ልጅ የአገልግሎት ፍፃሜህን ያሳምርልህ/ልን!
እንኳን ወደ ቤትህ መጣህልን!
ናትናኤል እግዚአብሔር የወደደው በጣም በሳልና እረጋ ያለ ሰው ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እውነት ስለተረዳህ ወደ እውነተኞዋ በጠባቧ መንገድ ስለመጣህ ስለ አንተ ቤተክርስቲያን ደስ አላት እግዚአብሔር ይመስገን ።
እልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ናቲዬ በጣም ደስ ብሎናል የኔ ወንድም በቤቱ ያፅናህ❤
ናቲሻ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው እንወድሃለን❤
እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ወንድማችን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ደህና መጣህ። እጅግ በሳል የተረጋጋ ሚዛናዊ እና ንግግሩ የታረመ ነው።
ለእኛም ለምዕመናን ብዙ አስተማሪ እና እንዴት መጎዝ እንዳለብን የሚያስተምር ነው። እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜን በቤቱ ያጽናህ።
መምህር እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅህ ።
በስም እርጋታቸውና የምትናገሯቸው ቃለ እግዚአብሄር እንዴት ደስ እንደሚል ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናችሁ🙏
ጤና ይስጥልኝ እህት ስርአት ለዛ አጠያየቅ ወንድም እግዚአብሔር በቤትህ ያፅናህ ተመስገን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ናቲየ አግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ናቲ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን የምትሰራው ቪዲዮዎችህ ትልቅ አገልግሎት ነው በርታ
እንኳ እግዚአብሔር እረድቶህ ተመለስክ በጣም ደስ ይላል ተመስገን
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዴህ ነው መልካም ወንማችን ነህ።ምስጢረ ስላሴ❤❤❤❤❤
ወንድሜ ናትናኤል እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልል❤❤❤
Enkuan beselam metah wendemie. Egzabher tsegun yabzaleh bebetu yatsenah. Ema amlak tetebekeh 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜያችን ይመር ቤተሰቦቹም እንደዚህ ገብታቸዉ ለመመለስ ያብቃቸዉ እኛም በዉስጣ ያለነዉ በቤያፅናን አሜን
ውድ ናትናኤል ልበ ብርሃን ነህ መድሀኒአለም በቤቱ ያኑርህ አሰረ ቅዱሳንን ያውርስልን!
በቤቱ ያፅናህ ወድም ❤❤❤
መታደልና እና በእግዚአብሔር መመረጥ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚዛናዊ ፣ቀናኢ ፣ትሑት መሆን ለራስ ነው። እንኳን ወደዚህ ቅድስት ሕይወት በሰላም መጣህ!በል ከዚህ በኋላ ጠበቅ አድርገህ ክርስትናን ያዝ ።
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ጥሩ ልብ አለክ ለብዙ ኦርቶዶክሳውያን ምሳሌ ትሆናለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን እርጋታህ ❤❤❤❤ ክርስቶስ በቤቱ ያኑርህ
ሰው በጣም ሲገባው እና ሲረዳ በዚ ልክ ነው።😍 እግዚአብሔር ይመስገን።🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
አሁን እኮ ምንፍቅና የለም ሀሜት ነው።ፍልስፍናም ይዘው ይምጡ ኦሮቶዶክስ ቤ/ክ መልስ አላት🙏🙏🙏😭🙏🙏🙏
ንግግርህ ምንም የሚጣል የለውም በሳል ነው በጣም በፅሞና ነው ሰማሁት ጥሩ ገላጭ ነኽ። እግዜር በቤቱ ያፅናህ።
ምን ይባላል.....ተመስገን የሰማይና የምድር ፈጣሪ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ናቲዬ በእውነት ተመርጠሀል እና ደስ ይበልህ:: እውነተኛውን መንገድ ማግኘትህ አይደንቅም : አስተሳሰብህ ረቂቅ ነው:: ለብዙ ሰው የመመለስ ምክንያት እንደምትሆን እምነቴ ነው:: መድኃኒአለም ይቅደምልህ: በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን🙏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን ናቲ እንካን ደና መጣህ በቤቱ ያፅናህ❤
ናቲ ተባረክ በቤቱ ያጽናህ 🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልል መድሐኒአለም በቤቱ ያፅናህ አሜን
እግዚአብሔር ይመሥገን💘💘💘💘
ሸሽጉልን እባካችሁ ሚዲያ እንዳያጠፋቸው እንፈራላቸዋለን🙏