❗️❗️ተአምር ነው❗️❗ "ዓለም ተደመመ" | "የጌታ መስቀል በሚሊዮኖች እልልታ ከበረ" @Meskel Celebration 2017 @Meskel Square

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 3 หลายเดือนก่อน +450

    ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን ሞተዋል ሲሉን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን

    • @TamralcheMesfin
      @TamralcheMesfin 3 หลายเดือนก่อน +6

      👍

    • @ዉቢት
      @ዉቢት 3 หลายเดือนก่อน +6

      መቼም አንተፋም ተዋህዶዬ ለዘላለም ኑሪልኝ❤❤

    • @Hana-ts3zt
      @Hana-ts3zt 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @favibeyene4085
      @favibeyene4085 3 หลายเดือนก่อน +4

      ገና እንበዛለን ተዋህዶ ለዘልአለም ትኑር

    • @shamsaalblooshi-mf7bl
      @shamsaalblooshi-mf7bl 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ማርያም

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 3 หลายเดือนก่อน +166

    ገና እንደምቃለን እየገደሉን እንበዛለን ❤❤❤❤❤❤መስቀል ቤዛችችን ብርሀናችንን እእእእእልልልል❤❤❤❤

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 3 หลายเดือนก่อน

      እየሞትን እንበዛለን።የሚለው ንግግር ራስን ለመከላከል እናዳያሰንፍ።እየሞቱ ማነስ እንጂ መብዛት የለም።እየተስተዋለ።ገዳዮቻችን የሚያበረታታ እንዳይሆን።

    • @SemereGhebrehiwet
      @SemereGhebrehiwet 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከዚ በላይ እንበዛለን ❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 2 หลายเดือนก่อน

      አሜሜሜንን እነበዛለን

  • @MesyaEthiopia
    @MesyaEthiopia 3 หลายเดือนก่อน +335

    ክብር ለእማማ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ💚💛❤

    • @Bggzb
      @Bggzb 3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️❤️
      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 หลายเดือนก่อน

      @@MesyaEthiopia አሜን አሜን አሜን 💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💪💪💪

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat 3 หลายเดือนก่อน

      ተማሩ በቴክርስትያን የክርስቶስ አካል መሆኗን እወቁ መጀመርያ​@@MolleDan-ql4rp

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 3 หลายเดือนก่อน

      @@BT-om1zl
      እስቲ መርገሙን ለመድኃኒዓለም ተውት: እናንተ በጸሎታችሁና እርስ በርስ በመፈቃቀሩ በመከባበሩ በርቱ:
      መልካም በዓል🙏🏾🌼

  • @A.U1500m
    @A.U1500m 3 หลายเดือนก่อน +50

    I am muslim, i have So big respect for Orthodox..... pray for All of us,

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane 3 หลายเดือนก่อน +178

    ተመስገን ተመስገን በብዙ ፈተና ዉስጥ እንድንደምቅ እንድናበራ ያረግከን ጌታ ክበር ከፍ በል የከርም ሰው በለን አሜን!!

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 หลายเดือนก่อน +2

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤አሜን እዉነት ነዉ

    • @AwsAws-d4u
      @AwsAws-d4u 3 หลายเดือนก่อน +1

      በቤቱ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 3 หลายเดือนก่อน

      AMEN AMEN AMEN 🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 หลายเดือนก่อน +13

    ፈጣሪ እንደዚህ እንደሰማይ ከዋክብት እንደምድር አሸዋ ያበዛህን አምላክ ምስጋናህ ከፍ ያለ ይሁን እልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንደዚህ ተደስቼ አላውቅም ፈጣራ የተመሰገነ ይሁን ❤❤💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 3 หลายเดือนก่อน +192

    ኢትዪጱያዬ እንዴት የሚያማምሩ ልጆች አሉሽ እኮ ደግሞ ፍቅርን ይስጠን።

    • @tesfamichaelmeharezghi4419
      @tesfamichaelmeharezghi4419 3 หลายเดือนก่อน +4

      ኢትዮጲያ ክፉ ይንካሽ። ጠላቶቺሽ ጠቅላላ ይደምሰሱ።የኢትዮጲያ ሕዝቦሽ እግዚኣብሔር ይባርካቹ። መልካም ብርሃነ መስቀል ያድርግላቹ።
      ሰላም።

    • @AbebechMegabiaw
      @AbebechMegabiaw 3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 3 หลายเดือนก่อน +13

    ያለ ምንም ግርግርና እንግልት እንዲህ ደምቃችሁ ማየቱ በጣም ደስ ይላል፤እንኳን አደረሳቸሁ፤አደረሰን፤በየዓመቱ ያድርሳችሁ፤ያድርሰን፤አገራችንን ሰላም ያድርግልን፤ለህዝቧም ፍቅርን ይስጥልን።

  • @Selam1927
    @Selam1927 3 หลายเดือนก่อน +117

    እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዉብት በተዋህዶ ብቻ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 3 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልልልልልልልል❤

  • @getachewbayou8338
    @getachewbayou8338 3 หลายเดือนก่อน +4

    የስልጣኔና የሥርዓት ባለቤት፣ስንዱ ሰማያዊት ቤተክርስቲያን አምሳለ እየሩሳሌም ሰላም ለኪ!!!

  • @lemlemzerai6257
    @lemlemzerai6257 3 หลายเดือนก่อน +12

    ኣሰይ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለዘላለም ትኑር ኣሰይ ደስ ሲል እንካን ኣደረሰን ለኡሉም የኦርቶዶክስ ተከታይ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን ደስ ይላል ተመስገን ❤❤❤❤❤

  • @tsionarsma06
    @tsionarsma06 3 หลายเดือนก่อน +52

    አቤት ማማሩ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እግዚያብሄር ሀገራችን ሠላም ያረግልን ፍቅር ይስጠን ያመት ሰው ይበለን አሜን🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MD-fq7gp
    @MD-fq7gp 3 หลายเดือนก่อน +18

    ኦርቶዶክስን መንካት ከአሳት ጋር መጋፋት ነው ! ያው በሚሊዮን ተባዝተን መተናል ክብር ለአግዚያብሔር ! ቅድስት ድንግል ማርያም አናታችን ብርሃንሽ አይለየን አናታችን አንወድሻለን አናከብርሻለን አስከ ፍጻሜው !!

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ክብር አምላክን ለወለደች ለድንግል ማርያም ይሁን! ክብር ለቅዱስ መስቀሉ ይሁን! ክብር ለመላዕክት ይሁን! ክብር ለፃድቃን ሰማዕታት ሁሉ ይሁን! አሜን! የከርሞ ሰው በለን መድሐኒያለም! ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን!

  • @GeziGeto
    @GeziGeto 3 หลายเดือนก่อน +62

    እምዬ ኦርቶዶክስ ታሪክ ተፃፈ በልጆችሽ

  • @meba7869
    @meba7869 3 หลายเดือนก่อน +30

    የድንግል ማርያም ተመስገን ሁሉን ውብ አደረክልን በሰላም ህዝበ ክርስትያን በቤቱ ተመልሶልናል ተመስገን ጌታሆይ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን መልካም ዓመት ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @Gyggghhh
    @Gyggghhh 3 หลายเดือนก่อน +11

    አቤት ስርአት፣ውበት ድምቀት ሁሉንያደለሽ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 3 หลายเดือนก่อน +9

    የኛ ነዉ ዋሻዉ እምነቱ ጸበሉ መዳኛችን ትምክህታችን ነዉ መስቀሉ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @Hele-n1f
      @Hele-n1f 3 หลายเดือนก่อน

      Misklu sayhon YETSEKLEW NEW timkhitachin.

  • @HaileslassieKidsne
    @HaileslassieKidsne 3 หลายเดือนก่อน +34

    እጅግ በጣም ድንቅ ክቡር የጌታችን የመስቀል በዓል ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን።

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg 3 หลายเดือนก่อน +13

    ዋው ኦርቶዶክሳችን ነገም ዛሬም ትለመልማለች በልጆቿ እልል እልል በርቱልን ልጆቿ ይሄም ያልፋል የዘንድሮውማ ይለያል ማርያምን በብዙ አዝኜ ነበር ግን በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ተከበረ ክብር ለክርስቶስ እና ለመላእክቱ እና ለእመብርሃን

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 3 หลายเดือนก่อน +159

    እልልልልልልልል እሰይ ተመስገን
    ለምንድነው ላይክና ኮመንት የማታረጉት ይሄኔ አለማዊ ቢሆን በደቂቃዎች በሺዎች እይታና ላይክ ይኖረዋል እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን እንንቃ ሐይማኖታችንን ማስፋፋት ነው ብዬ አምናለሁ እኔ እወዳችዋለሁ❤❤❤

    • @yibeluayalew2825
      @yibeluayalew2825 3 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ትክክል ነሽ❤❤

    • @TigistTg-iw6dx
      @TigistTg-iw6dx 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ewunet newu enberta

    • @asmamawyinges3725
      @asmamawyinges3725 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው! 🙏

    • @Etagu-s6p
      @Etagu-s6p 3 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@NahooDeguአይዳቢሎስመግቢያቀዳዳአታጣምካልተጠራህበትድግስውጣቀላዋጭ😂😂😂😂😂

    • @asmamawyinges3725
      @asmamawyinges3725 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሂድና ፓስተርህ ጋር 09 38 ብሎ የሚጀምረው ያንቺ ነው? እያልክ ጨፍር! ​@@NahooDegu

  • @Chaina88
    @Chaina88 3 หลายเดือนก่อน +4

    ከሰማይ ኪዳንዬ ፀበሏን በምህረት እያጠመቀች አቤት ጌታ ሆይ ተዋህዶ ስላደረከኝ ለዘለአለም አመሠግንሀለሁ

  • @EmuLakeyaw
    @EmuLakeyaw 3 หลายเดือนก่อน +10

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ ክርስትና ልክ እደመስቀሉ ማንም ሊሰውራት አይችልም ።ክብር ምስጋና የሚገባዉ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህም በላይ ለዘላለሙ ይክበር ይመስገን🌹🌹🌹💐🙏🙏🙏

  • @ወለተጊወርጊ
    @ወለተጊወርጊ 3 หลายเดือนก่อน +27

    አሜን፫ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳቹሁ አደረሰን ከርሞ በሰላም በፍቅር ያድርሰን❤❤❤❤❤❤

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 3 หลายเดือนก่อน +45

    እልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ክበርልን ፈጣሪያችን የአመት ሰዉ ይበላችሁ ይበለነ ኢትዮጵያዊን እንኳን አደረሳችሁ ሰላማችሁ ሰላማችን ነዉና ሰላማችሁ ተመልሶ በአሉን መጠን አብረን ለማክበር ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 3 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን አደረሳችሁ እንዲሁ እንዳላችሁ ለከርሞው በሰላም በጤና ከዚህ እጥፍ ሆናችሁ ያድርሳችሁ / ያድርሰን ፣ ይህንን ላደረገው ለምድርና ሰማይ ባለቤት ኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምሥጋና ይገባዋል!!!
    🤲🙏🤗⛪️✝️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @አብቃል
    @አብቃል 3 หลายเดือนก่อน +9

    እልልልልልልልልል🎉💚💛❤👏🎉 እልልልልልልልል 🎉💚💛❤👏🎉 እልልልልልልልል🎉💚💛❤ 👏🎉እልልልልልልልል🎉💚💛❤👏🎉 እልልልልል🎉💚💛❤👏🎉 ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም ትኑር እንዴት መቀደስ ነው እንዴት መታደል ነው እሰይይይይ ክፉ መንፍስ ይወጋ የጌቶቺ ጌታ የአምላኮቺ አምላክ የሰራዊት ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር ይቺን ቀን ባርከህ ቀድሰክ ስለ ሰጠኸን ስላደረስከን እናመሰግንሃለን ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 3 หลายเดือนก่อน +4

    _#እግዚአብሔር__ ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እኳን አደረሳችሁ አደረሰን የሆነ የማይገለፅ ነገር እፎይይይ ሁሌም ድምቅ __#እግዚአብሔር__ ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን❤❤❤የአመት ሰው ይበለን_

  • @asnibirhanu232
    @asnibirhanu232 3 หลายเดือนก่อน +31

    በእውነት የዛሬ ነው በሉኝ ምክንያቱም የቤተክርስትያኑን ባንዲራም ቢሆን ተከልክላል ሲሉኝ በጣም አዝኜ ነበር እውነት የሰማይ መላክት ትመስላላችሁ

    • @Hele-n1f
      @Hele-n1f 3 หลายเดือนก่อน +2

      Abiy FETARE yibarkw armawn mifkedu.

    • @MeargYohannes-fz9gk
      @MeargYohannes-fz9gk 3 หลายเดือนก่อน +1

      የቤተክርስቲያን ባንዲራ አላት እንዳትሉኝ? የቤተክርስቲያን ባንዲራ መስቀል ነው። አርማው ደሞ የሚቃወም ሰው አለ ስለዚ አለማረግ።

    • @zteshome75
      @zteshome75 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hele-n1fእግዚአብሔር ይመስገን እኛ መመኪያችን እግዚአብሔር ጉልበታችን እግዚአብሔር ለሁሉም ፍርድ አለው

  • @HelenZeleke-gi3cg
    @HelenZeleke-gi3cg 3 หลายเดือนก่อน +22

    ምነኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን ጠላት ይቃጠል እኛ ግን በዝተናል

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd 3 หลายเดือนก่อน +10

    አይ ስደት ማነዉ እንደኔ የመስቀልን በዓል ልቡ የተሸበረበት

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ለሀገራችንያብቃን

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 3 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!
    *ይህ እልኸኛ ትውልድ፣ በሀገሩና በሃይማኖቱ እየመጡበት ቢፈታተኑትም ወይ ፍንክች!
    ሞትን የናቀ ለዝናብ አይበገርም ፀሎታችሁ ይሰማ!
    በርቱ በርቱ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 3 หลายเดือนก่อน +6

    ብንገፋም በእግዚአብሔር ቸርነት በዝተን አምሮብን አለን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @JjJj-k3f
    @JjJj-k3f 3 หลายเดือนก่อน +5

    እምነት ከዉበት ጋር በተዋህዶ ቤት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን ሁሌም ድመቁልን የተዋህዶ ልጆች🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @HfhchHchch
    @HfhchHchch 3 หลายเดือนก่อน +12

    እልልልልልልልልልልል በዚህ መኖር ለኛ መልካም ነው❤

  • @HaileslassieKidsne
    @HaileslassieKidsne 3 หลายเดือนก่อน +18

    እልልል ልልል ልልል ልልል ልልል ልልል ልልል ልልል ልልል ልልል ልልል ልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የመላኢካን ዝማሬ ያሰማልን በውበትና በምስጋና የደመቀ የኦርቶደክስ ተዋህዶ የመስቀል በዓል ክብር ምስጋና ለመድሃዓለም አሜን።

  • @fassil47
    @fassil47 3 หลายเดือนก่อน +14

    በባንዲራችን ድምቅ ብለን የምናከብርበት ቀን ቅርብ ነው። 🟢🟡🟠

  • @YenuBirhanuYenu
    @YenuBirhanuYenu 3 หลายเดือนก่อน +11

    መድሀኒያለም ይክበር ይመስገን በአለም ፍቅር የተወሰዱትንም ልቦና ይስጥልን።

  • @atakltiteka2889
    @atakltiteka2889 3 หลายเดือนก่อน +26

    ስላሴ ኣቦይ ኦርቶዶክስ ባርካኣ ቀድሳ ከም ሓሸዋ ኣብዝሐና ዘረኝነት ይጥፋ

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን፣አሜን፣አሜን።

  • @genetyemane2299
    @genetyemane2299 3 หลายเดือนก่อน +20

    ኦርቶዶክስ ቤተ ክርሲትያን ለአለም በሙሉ ነው እምትፀልየው እመኑ::እልልልልልልልልልል🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 3 หลายเดือนก่อน +21

    This’s the miracle of kidane Mehret and our father in heaven.
    🙏🏼❤️ may the lord bring peace in the world.

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው የምታምሩት እየሱስ ክርስቶስ አንድ ያድርገን ኦሮሞ ትግሬ ጉራየ አማራ ሳንባባል አገራችን በሰማይ ነው አንድ ሁነንን ማንንም ሳንሰማ እናምስግን ዘንድሮ ይለያል ❤❤❤እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 3 หลายเดือนก่อน +24

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንኛ ታድለናል ኦርቶዶክስ ባለንበት አለም ሲነኩን እንበዛለን የአመት ሰው ይበለን እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ አባቶቻችን እህት ወንድሞቻችን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 3 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ሆይ እግራችን ልሳችን የሚታይብት ሳይሆን አንተ ከልብ የምትከብርበት ይሁን🙏🏽 ከሁም በበላይ አንተ ልብን ታያለህና ያንተ መለኪያ ነውና:: አገራችን ቅድስት ቤተክርቲያንናችን ህዝቦችህ አንተ አስብልን 🙏🏽🙏🏽

  • @YONASEsamuale
    @YONASEsamuale 3 หลายเดือนก่อน +9

    ተዋሕዶ ለዘላለም ፀታ ትኑር ተዋሕዶ ለዘላለም ፀታ ትኑር ተዋሕዶ ለዘላለ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ም ፀታ ትኑር አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 3 หลายเดือนก่อน +12

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TensayBedasa
    @TensayBedasa 3 หลายเดือนก่อน +11

    እልልልልልልልልልል በመሰቀሉ ለኔ ብለህ የተሰቀልከው አባቴ ሁሌሞ ክበርልኝ አሜንንንንንን❤

  • @عليميونجوش
    @عليميونجوش 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amlke hooy kibir lante yihun amen amen amen 🙏🏼 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weletemedhin760
    @weletemedhin760 3 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ብቻ እኮራለሁ ❤❤❤

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 3 หลายเดือนก่อน

    ከምንም ከማንም በላይ የምወደው አገልግሎት የሰምበት ተማሪ ፍጻሜ ያችውን ያሳምረው እድሜ ከጤና ይስጣችው

  • @adanechgezahegm5284
    @adanechgezahegm5284 3 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ህዝብን ሁሉ ይጠብቅልን ።❤❤❤

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 3 หลายเดือนก่อน +7

    ተመሥገን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ለአለም ቤዛ ለመዳህኒአለም በሚያምር ሁኔታ አለፈልን

  • @GutaHabib-t1k
    @GutaHabib-t1k 3 หลายเดือนก่อน +4

    ነባር ባህላችንን ጠብቀን መቆየታችን ከዓለም ሁሉ ልዩ ያደርገናል ።

  • @tigaethio
    @tigaethio 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልል እንካን አደረሳቹሁ ወድ የተዋህዶ ልጆች አባቶች እናቶች መሰቀል ሀይላችን ነው መሰቀል ቤዛችን ነው ተዋህዶ ለዘላለም አብባ ትኑር

  • @EskinderGebreyohannes
    @EskinderGebreyohannes 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ: መላዕክት: ያሰማልን::
    ያመት: ሰው: ይበለን::

  • @ednenaarongetu6552
    @ednenaarongetu6552 3 หลายเดือนก่อน +11

    እቤት እንዴት ታምራላችሁ ምን እንደምል ቃልየለኝም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ገና ትበዛላችሁ 😍😍😍🫶🙏🏻🙏🏻🙏🏻🫶🫶🫶🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 3 หลายเดือนก่อน +8

    እሰይ ተመስገን እልልልልልል አገራችን ሰላም ፍቅር የበረከት ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልተዋህዶ ✝️✝️✝️የሉም ጠፍተዋል ሲሉን እኮ ጌታ ግን አኖረን ⛪⛪⛪ለዘለአለም ከቤቱ አያርቀን 🌹🌹🌹እጅግ በጣም እናምራለን 🌷🌷🌷ኢትዮጵያ ሐገራችንን ይጠብቅልን💐💐💐

  • @AllAlll-c5w
    @AllAlll-c5w 3 หลายเดือนก่อน +11

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigist-t5w
    @tigist-t5w 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት ማማሩ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እግዛብሔር ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፍቅር ይስጠን ያመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @adanechdemissie8243
    @adanechdemissie8243 3 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን ክብር ለእማማ ኦርቶዶሰ ተዋህዶ🙏🙏🙏

  • @ስደተኛዋ-21
    @ስደተኛዋ-21 3 หลายเดือนก่อน

    እምየ ተዋህዶ የጠላሽ ይጠላ እልልልልልል ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ በሰው ሀገር ያለነው ሀሳባችን ሞልቶ ሀገር ገብተን ቤተሰብ ጋ በዓሉን ለማክበር ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @woine123
    @woine123 3 หลายเดือนก่อน +182

    በጨለማ ውስጥ ያለች ሻማ ታላቅ ብርሃን አላት! አይደል::

    • @SentunasAdinas
      @SentunasAdinas 3 หลายเดือนก่อน

      Batem Ehite

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@SentunasAdinasበጣም ወገኖቼ ተመስገን 🤲🤲

    • @tsedaynigussie421
      @tsedaynigussie421 3 หลายเดือนก่อน

      ፊያሜታ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው

    • @tsiontsion1287
      @tsiontsion1287 3 หลายเดือนก่อน

      Awo edzanat tewhado

  • @NadewTibebu
    @NadewTibebu 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዚ አይነት ሚዲያዎችን የድግል ልጅ ያብዛልን እኛ እዘምራለን ጠላት ይጨነቃልልል

  • @ZelalemAshenafi-g3v
    @ZelalemAshenafi-g3v 3 หลายเดือนก่อน +7

    ገና እናበዛለን እኛ የነአብረሀም ልጆች ንን አልልልልልልልልልሎሎ❤❤❤❤❤

  • @TtYy-mf2ot
    @TtYy-mf2ot 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የአመት ሰዉ ይበለን🙏

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 3 หลายเดือนก่อน +59

    ክረሰትያንወገኖቸኑሩልኝ፣፣፣ታምራላቺሁ
    አለህዪሁናቺሁ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉

    • @asmamawyinges3725
      @asmamawyinges3725 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን ! አንተም/አንቺም ክበርልን/ክበሪልን🙏🙏🙏

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ መልካም 🙏🤝❤️

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 3 หลายเดือนก่อน

      ኑሪልን እህታችን

    • @nasanate8410
      @nasanate8410 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SilasaMsgun1
    @SilasaMsgun1 3 หลายเดือนก่อน

    የሰንበት ት/ት ተማሪዎችን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 20,30እንዲያፈሩ ድንግል ማርያም ትርዳቸው

  • @amenyedib2401
    @amenyedib2401 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ጌታሆይ ተመስገን መርጠህ ኦርቶዶክስ ስላረከኝ በተግባር እንድኖርባትም እርዳኝ😢

  • @MebratBeyanMehari
    @MebratBeyanMehari 3 หลายเดือนก่อน

    እደዚህ ማደጌ ዛሬ በስደት እንደነበርኩበት የሚኖሩ ሳይ እዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ይጨምርላቹ በኣገራቹ ። መስቀል የሞተው እግዚአብሔር ሰው ሆኖ የተመሰገነ ይሁን።

  • @haymaonttesfaw3622
    @haymaonttesfaw3622 3 หลายเดือนก่อน +8

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያክብርልን የአመት ሠው ይበለን አገራቺንንሠላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐

  • @RahelAsfawDiriba
    @RahelAsfawDiriba 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለድንግል ማሪያምና ለቅዱስ ልጇ ከምድር እስከ አርያም ይሁን አቤቱ ክርስቲያን ስለሆንኩ አመሠግንሀለሁ አሜን

  • @negashmulaw
    @negashmulaw 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዝናብ ያልበገረው ዝማሬ

  • @kininetdessie7554
    @kininetdessie7554 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይሰድ እዲእህ እንድንደም እንዲህ እንድናምር መንፈስ ቅዱስን የምልክልን ጌታ ክብር ይግባሃል እንዲህ እዳለነደግሞ ፍቅርህን ጭምርልን ጌታ ሆይ የአመት ሰው በለን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hdhhdj3545
    @hdhhdj3545 3 หลายเดือนก่อน +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአቤሔር ይመስገን ጥላቶቻችን ሊጠፉን ሲጋጋጡ የምናመልከው የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒያለም እደዚ እያበዛ የጥላቶቻችንን አገት እያስደፋ በአለም ፊት ውብ አርጎ ያሳየናል ክብር ለመዳኒያለም ይሁን
    ተዋህዶ አይማኖቴ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ያቺ አርጎ የፈጠረኝን አምላክ አመሰግነዋለው

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT 3 หลายเดือนก่อน +13

    ተዋህዶ ኦርቶዶክስ የማንነታችን መገለጫ። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት ዉበት እምዬ ተዋህዶ የድንግል ማርያም ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ለሀገራችን ያብቃን በእራሴ ሀይማኖት መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ እልልልልል አቤት ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ ክብርናምስጋና ይገባሀል የድንግልማርያምልጅ እየሱስ ክርስቶስ እልልልል❤❤❤❤💒💒💒💒💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 3 หลายเดือนก่อน +38

    🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
    🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨
    🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥
    GOD BLESS ETHIOPIA 💚💛❤️

    • @tocaari-x5z
      @tocaari-x5z 3 หลายเดือนก่อน +1

      Same❤💛💚 i am from ethiopia and k am the same religion

    • @Mastewal-t5tema1621
      @Mastewal-t5tema1621 3 หลายเดือนก่อน +1

      Set alarm 8 PM Salam. Lakarachi, I'm gonna add a research. But I don't use this alarm. You f*****, yeah. Temple campfish , 121 camera marathon meeting next episode

    • @Mastewal-t5tema1621
      @Mastewal-t5tema1621 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @admasudessalegn3182
    @admasudessalegn3182 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏Andi Tera Yehager Meri Negn Bay Liyafezen Bimokirm YeAlem Meri Behonew BeFetiari Gin Demikenal! 🙏🙏🙏

  • @wondimagegncholto6702
    @wondimagegncholto6702 3 หลายเดือนก่อน +12

    ክብር ለልኡል ኢግ/ር ይድረስልን

  • @Yeabsra21Yeabsra
    @Yeabsra21Yeabsra 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስአት ያደረሰን በመስቀሉ መከታ ዳቢሎስ ተመታ
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏🙏

  • @بسمالله-ظ3ص8ف
    @بسمالله-ظ3ص8ف 3 หลายเดือนก่อน +13

    እልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤

  • @KikiKiki-w4g
    @KikiKiki-w4g 3 หลายเดือนก่อน

    ሁፍ ኦርቶዶክስ መሆን በጣም እኮ መታደልነው ስናምር እኮ ደስሲል እእእልልል ያመት ሠው ይበለን የበለጠ አገራችን ሠላም ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia2718
    @ethiopiaethiopia2718 3 หลายเดือนก่อน +99

    ነጭም ለበስን አረንጓዴ ቢጫቀይ ያመርብናል!!!
    የበታችነት የሚሰማቸው ቅናታቸው አይቀርም!!
    ኦርቶዶክስክብርናት!!

    • @ስናይትአዳነ
      @ስናይትአዳነ 3 หลายเดือนก่อน +2

      እውነትነዌ፣ሥለማይነገር፣ሥጡታው፣እግዚአብሄርይመሠገንንንን❤❤❤

    • @ጎማጫማ
      @ጎማጫማ 3 หลายเดือนก่อน

      እሬቻን ያለ አርማ እንደዚህ በሰላም ካከበሩ እናያለን

    • @Hele-n1f
      @Hele-n1f 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ጎማጫማaremaw benantes mech kere?

    • @asmamawyinges3725
      @asmamawyinges3725 3 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው!🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @tegestzaynaba1228ቲጂ
      @tegestzaynaba1228ቲጂ 3 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen❤❤❤

  • @Yimer-x6r
    @Yimer-x6r 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታችንና መድኃኒታችን ሠላሙን ሰጥቶን የከርሞ ሰዉ ይበለን እጅግ ያምራል፡፡

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 3 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልልልል!🥰🥰🥰....የመላዕክት ተምሳሌት ሆናችሁ ፀአዳ ለብሳችሁ ደምቃችሁ ላደመቃችሁን እህት ወንድሞች: ህይወታችሁ በበረከት ይሞላ!..አሜን! 🙏🙏🙏🙏

  • @BelaymelakuAnbessie-pb3fb
    @BelaymelakuAnbessie-pb3fb 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታየ አምላኬ ኢየሱስ እንኳን በዚች ንጽህት የተዋህዶ እምነት እኔን ልጅህን አጸናኸኝ ክብሩን ሁሉ የአንተ ይሁን።

  • @KERODtube0111
    @KERODtube0111 3 หลายเดือนก่อน +14

    ☦️መስቀል ሃይላችን ነው ☦️የሚያፀናን መስቀል ነው ☦️
    መስቀል ቤዛችን ነው ☦️መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው ☦️አይሁድ ይክዱታል☦️ እኛ ግን እናምነዋለን ☦️ያመነው እኛም በመስቀሉ እንድናለን ☦️ድነናልም ::☦️
    ☦️እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በጤና በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🏾☦️

  • @አፀዳማርያም-2119
    @አፀዳማርያም-2119 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ውበታችን አቤት መጎስችን የሉሁም ሞተዋል ሲሉን የሉሁም ጠፍቷል ሲሉን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደርሳችሁ አደርስን የዓማት ስው ይበለን ለዓማት በስላም ያደርስን ❤🙏

  • @TenaMekonen
    @TenaMekonen 3 หลายเดือนก่อน +59

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የበአል አከባበር የአለም ሰላም ተምሳሌት ነው

    • @imamMuhammadmusa
      @imamMuhammadmusa 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Tube-cr9st
      @Tube-cr9st 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @imamMuhammadmusa
      @imamMuhammadmusa 3 หลายเดือนก่อน

      @@WySh-d7u እናንተ ሙስሊም ጠሎች ናችሁ የእናንተ የእምነት አባት ተብየዎች የእስልምናን ሀይማኖት ሲሳደቡ ነው የሚውሉት በየሚዲያው

  • @HananHaugn
    @HananHaugn 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት እንዴት ደስ ይላል እነሱ እኛን ያሸማቀቁን መስሏቸዋል ለኛ ግን ብርታት ነው የሆኑን ዋዋዋዋዋው እውነት እደኔ ግን ኦርቶዶክስ እንዲ አምሮ ማየት የሚያስደስተው ሰው አለ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahliletsisayMaliletsisay
    @MahliletsisayMaliletsisay 3 หลายเดือนก่อน +10

    እልልልልልልል❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @BekelechiDembi
    @BekelechiDembi 3 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም።ፈጣሪ እምላክ አገራችንን በመስቀሉ ባርኮበአራቱም መዓዘናት ያለውን ችግር ወደመልካም ቀይሮልን የይቅርታ ልብ ስጥቶን የእገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ። የሰላም ዘመን ያድርግልን ክብር እና ድምቀት ያለው ታሪካዊ የደመራ በዓል ተከበረ ለዓመቱ በስላም ያድርስን ።

  • @BetiyEshetu
    @BetiyEshetu 3 หลายเดือนก่อน +3

    🌻💐🙏🌼 🌻💐🌼 እንኳን ለ 2017 ዓ/ም የመስቀል በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ። 🌼💐🌻 🌼💐🌻 🌼💐🌻 በዓላችንን ስናከብር ያውም ኦርቶዶክሶች በጨዋነት አንፎክር አናቅራራ ።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ። የከሮሞ ሰው ይበለን። 🌻💐🌼 🌻💐🌼 🌻💐🌼 🌻💐🌼 🌻💐🌼

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር በደመና እየመራ መስቀልን እንዳከበራቹ በቸርነቱ መርቶ ለኢትዮጲያ ትንሳኤ ያድርሳቹ

  • @shewakure
    @shewakure 3 หลายเดือนก่อน +14

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅሽ ስላደረግሽኝ አመሰግንሻለው ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 3 หลายเดือนก่อน

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ምስጋው ይድረሰው🙏❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 3 หลายเดือนก่อน +10

    እንዴት ሞገስ እንዳላቸዉ። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ምሰጋና ሰብሳቢ አባታችን ለዚ ላደረሰን እልልል