መምህር ኢዮብ ይመኑ ምን ማለት ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
    @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን መምህራችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet3971 ปีที่แล้ว +2

    ሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን, በቃሉ እንድንኖር የአምላካችን ፈቃዱ ይሁንልን, ለመምህራችን እድሜና ጤና, የአገልግሎት ዘመናቸዉ ይባርክልን, ያርዝምልን።

  • @TihetenaAbera
    @TihetenaAbera ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን, በቃሉ እንድንኖር የአምላካችን ፈቃዱ ይሁንልን, ለመምህራችን እድሜና ጤና, የአገልግሎት ዘመናቸዉ ይባርክልን, ያርዝምልን።

    • @addisaddis8701
      @addisaddis8701 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን❤👏

  • @AliAli-nk4re
    @AliAli-nk4re ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤❤❤❤

  • @senkesartube
    @senkesartube ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፀጋውን ይብዛልን መምህራችን❤❤❤

  • @zendlemlem8083
    @zendlemlem8083 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🌷💒🌷💒💒🌷💒🌷💒🌷💒🌷💒🌷💒🙏🙏🙏🙏

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @ksaksa423
    @ksaksa423 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን. ያስማልን. መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን. አሜን🙏🙏🙏❤💛💚

  • @የመናፍቃንንሴራእናጋልጥ
    @የመናፍቃንንሴራእናጋልጥ ปีที่แล้ว +1

    ይህ ድኛለው ወይንም እምነት ብቻ የሚለው የመናፍቃን የስህተት አስተምሮ ትውልድ እየገደለ ነው። መምህራችን እናመሰግናለን። ይህን ትምህርት በሰፊው ለትውልድ መሰጠት አለበት።

  • @berkabyneberkabyne6494
    @berkabyneberkabyne6494 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ሳምሪ4641
    @ሳምሪ4641 ปีที่แล้ว +1

    እግዝያብሄር ይመሥግን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሠማልን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን
    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያድልልን መምህራችን

  • @TigistTashale
    @TigistTashale 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥዎት
    አባታችን

  • @lidyalove772
    @lidyalove772 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 ปีที่แล้ว +1

    እግዝያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @Workea-d9z
    @Workea-d9z ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @YACOBDAMTEW
    @YACOBDAMTEW 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በመምህራኖቻችን አድሮ ስለሚያስተምረን ስሙ ለዘለዓለም የተባረክ ይሁን 🙏🥰

  • @AynadsBelay-wy5zl
    @AynadsBelay-wy5zl ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራቺን ቃለህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @nanyyargo3546
    @nanyyargo3546 ปีที่แล้ว +1

    ቃልሂወትይሠማልን

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ረጂም እድሜ ይስጥልን እፀብ ድንቅ ስብከት,እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @soliyanmanuta3493
    @soliyanmanuta3493 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @chatocod208
    @chatocod208 ปีที่แล้ว +1

    Ameee ameen amee🌻🌹🌻🌹🌹🌻🌼🌹🌼🌻🤲🤲🤲🙏🙏💚❤️😍

  • @asnakechteklu8710
    @asnakechteklu8710 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meri147
    @meri147 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልን መምህራችን

  • @zedyamaryamleg3097
    @zedyamaryamleg3097 9 หลายเดือนก่อน

    Memeher abet tetena abet ergata bewute kale hiwote yasemalen segahune yabezalen bedeme besega yakoyelen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሠማነዉን እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችኝ አሳድሮ የተግባር ሠዉ ያድርገን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜበጤና ያቆይልን

  • @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
    @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ገላገሉን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @bayushtefera3958
    @bayushtefera3958 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር አሜን

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tegrgrhr3965
    @tegrgrhr3965 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወይት ያሰማልን መምህራችን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @SARAANDENET
    @SARAANDENET ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መ ምህር

  • @babymt1678
    @babymt1678 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን መምህር

  • @weleteslase
    @weleteslase ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያድልልን

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን❤

  • @SelmaAng
    @SelmaAng ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤👏

  • @Etho226
    @Etho226 ปีที่แล้ว

    AMEN
    AMEN
    AMEN🤲🤲💖💖💖💖

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsegidLamore-yl6tk
    @AsegidLamore-yl6tk ปีที่แล้ว

    Memir megabi hayimanot memirachin Egziabiher be idime betena yakoyilin

  • @emebetbelete2238
    @emebetbelete2238 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏 🙏🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት የአሠማልን መምህር !!!
    ግልጽ የሆነ ትምህርት ነው❤

  • @BeyeneDeri
    @BeyeneDeri ปีที่แล้ว

    መጨረሻህ፡ያሳምርልህ፡አሜን

  • @KidistGeremew-fg8on
    @KidistGeremew-fg8on ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Amnuel-f6w
    @Amnuel-f6w ปีที่แล้ว +1

    תודה!

  • @Berhane-v3g
    @Berhane-v3g ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @sabelanahom1220
    @sabelanahom1220 ปีที่แล้ว +1

    ክበርልኝ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @BeshaBadiyo-zu6gq
    @BeshaBadiyo-zu6gq ปีที่แล้ว

    Ameeeee

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር

  • @Tigisttigist-u6u
    @Tigisttigist-u6u ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen kale hewet yasemalin mamirechin 💒🙏🤲❤

  • @GetuGetu-q1e
    @GetuGetu-q1e ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hewet yasemalin 🙏❤

  • @AdisTaTeq
    @AdisTaTeq ปีที่แล้ว

    😢😢😢ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @LidetuMan-e7z
    @LidetuMan-e7z ปีที่แล้ว

    Qalehiwot yasamilin

  • @Uae-o1h
    @Uae-o1h ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @kidusanabew12
    @kidusanabew12 ปีที่แล้ว +1

    .

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይለን አሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን!

  • @sanas7429
    @sanas7429 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን