ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ነፃነት ❤ የምዕራባውያን ዜናን ተርጉሞ የማያቀርብ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ታሪክን ከመሰረቱ አንብቦ ነው ትንታኔ የሚሰጠው ❤ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤
እውነተኛ ትንታኔ ነው አቀራረባችሁ ሁሌም ደሰ ይላል በእውነት የዝች አለም ምሰጥር በደንብ ገብታችዋል
ድል ለአባት ሀገር ራሺያ💪💪💪💪።የአለም ካንሰሮች ወራሪዋ እስራኤልና አጋሮቿ ምዕራባውያን መጥፊያቸው ቅርብ ነው ኢንሻአላህ።
እሺ እስላሙ የህልም እና የምርቃና ትንቢት ያድርግላቹ
Mother Russia not father!!!
አባት አገር😅😅😅😅😅😅😅😅
ምእራባዊያን ታላቋን ሩሲያንና ፑቲንን እጅግ በጣም ዝቅ አድርገው ተመልክተዋል ያ ደግም ከፍተኛ ውድቀትና እልቂትን ያስከትልባቸዋል ።
❤❤❤
የነፂ አጉል አዛኝ ነኝ ባይነት ድርቅ ያለ የእስራኤል ጥላቻ የቢኒ ልዩ እይታና የትንተና ችሎታ ያስገርመኛል
like the show
ስትቃረኑ ደስ ይላል
ትክክል ቢኒ የመን ሶሪያኢራቅ _2011 በሁሉም ጦርነት ነበር የዚህ ጦርነት አላማ በሶስቱም አገሮች ኢራን ሺኣ መር መንግስት ፈለገችሳዑድ ሱኒ መር መንግስት ፈለገችየሀይማኖት ትንቅንቁ የፖለቲካው ማጆሪቲ ነው
ላይክክክክክክክክ የለም
ነፃነት የውስጥ የእስራኤል ጥላችህን ትትህ በደንብ አንብብ ይቀርሃል ምንም ማይገናኝ ነገር አገናኝተህ ድርቅ ትላለህ እንዴ ቢኒያምን እስኪ አንዳንዴ አዳምጠው 😂
ልብሱ ሳያነጋግር በከረባቱ ነው የምትነጋገሩት። USA ነው የምታራግበው ለመከፋፈል።
ዘሬ ምንድነው ብዙም አልታጋበባቹም
እንዴው ትንሽ አትፍሩም አለምአቀፍ ትላልልችሁ ስለኢትዮ መከራ አንድም ቀን አውርታችሁ አታውቁም ስለአፍሪካ አንድም ቀን አውርታችሁ አታውቁም እና አለም ሩስያና እስራኤል ወይ ኤዥያና አማሪካ ለእናንተ አለም ናቸው
ነጻነት ሉጢው ሹል ፊት
ነፃነት ❤ የምዕራባውያን ዜናን ተርጉሞ የማያቀርብ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ታሪክን ከመሰረቱ አንብቦ ነው ትንታኔ የሚሰጠው ❤ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤
እውነተኛ ትንታኔ ነው አቀራረባችሁ ሁሌም ደሰ ይላል በእውነት የዝች አለም ምሰጥር በደንብ ገብታችዋል
ድል ለአባት ሀገር ራሺያ💪💪💪💪።የአለም ካንሰሮች ወራሪዋ እስራኤልና አጋሮቿ ምዕራባውያን መጥፊያቸው ቅርብ ነው ኢንሻአላህ።
እሺ እስላሙ የህልም እና የምርቃና ትንቢት ያድርግላቹ
Mother Russia not father!!!
አባት አገር😅😅😅😅😅😅😅😅
ምእራባዊያን ታላቋን ሩሲያንና ፑቲንን እጅግ በጣም ዝቅ አድርገው ተመልክተዋል ያ ደግም ከፍተኛ ውድቀትና እልቂትን ያስከትልባቸዋል ።
❤❤❤
የነፂ አጉል አዛኝ ነኝ ባይነት ድርቅ ያለ የእስራኤል ጥላቻ የቢኒ ልዩ እይታና የትንተና ችሎታ ያስገርመኛል
like the show
ስትቃረኑ ደስ ይላል
ትክክል ቢኒ የመን
ሶሪያ
ኢራቅ _2011 በሁሉም ጦርነት ነበር የዚህ ጦርነት አላማ በሶስቱም አገሮች ኢራን ሺኣ መር መንግስት ፈለገች
ሳዑድ ሱኒ መር መንግስት ፈለገች
የሀይማኖት ትንቅንቁ የፖለቲካው ማጆሪቲ ነው