ትግሰት ምድነው?

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 25

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣሽልኝ እህታችን እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ትዕግስት ማለት አንድ ነገር ላይ ታግሶ ቆየት ማለት ነው ደስ የሚል አስተማር ነገር ነው ሼር ስላደረገለሽልኝ እናመሰግናለን

  • @masteuyoutube
    @masteuyoutube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽ እህታችን በጣም አሪፍ እርስ ነዉ ያነሳሺው ትግሰት ለብዙነገር ማለፊያነው ትግስት ተለለን ብዙነገሮችን እናጣለን

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ሠላም ዉድ የቦታና የሀገርመራቅ ፍቅር ንአይክለክልም ዋናው መተማመን ነው በርቺ አብሺር🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹

  • @ete162
    @ete162 ปีที่แล้ว

    Selam Tena ystlgni wdna yetekeberachihu ethio bemulu selamnachihu ybzalgni harif koyta neberen enamesegnalen 🙏 hagerachinn selem yadrgln 🤲💚💛❤️

  • @asneask
    @asneask ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችን ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቦችዋን ይጠብቅልን በጣም ጥሩ ጊዜ ነበረ እናመሰግናለን👌👌👌👌

  • @ZuzuBati-ዙዙባቲ
    @ZuzuBati-ዙዙባቲ ปีที่แล้ว

    Mashaa allah habibatii allah yechamerilashi barechi harif koyet nebre

  • @tedytoke
    @tedytoke ปีที่แล้ว

    ሰላም እኽታችን እንኳን ደኽና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበረን ጥሩ ሀሳብም ሲንሸራሸር ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርቺልን

  • @kiyuenterprise1771
    @kiyuenterprise1771 ปีที่แล้ว

    Selam selam endet nachihu arif koyita neber enamesegnalen bertuln melkam gize yihunlachihu

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube ปีที่แล้ว

    tegesta malat sabra madrag new waym chaloo maslaf malta new selam lhagrchan feqer lhzbachan amen

  • @ኡሙዩስራ-ወ3ዸ
    @ኡሙዩስራ-ወ3ዸ ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እኳን በደህና መጣሽ ሁቢየ ውድ ትግስት ማለት አለህ ጥሩነገር ሲሆን እደ ሚያስደስተን ሁሉ የማንፈልገው ሲገጥመንም መቻል ሁሉም ነገር የሆነው በአላህ ፍቃድነው ብሎ መቻል ትግስት ይባላል

  • @efoytareallife
    @efoytareallife ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ክርስቶስ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሪፍ ቆይታ እናመሰግናለን በርቼ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልንሰላም ጥሩ የመወያያ እርስ ነው እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበረን በርቼ

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia ปีที่แล้ว

    ጥሩ ውይይት ነበር። በርቺ እህታችን

  • @የዱባይቅመምዩቱብ
    @የዱባይቅመምዩቱብ ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አህለን ሁቢ እንክዋን ሰላም መጣሺ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበር ካቱ አለሽ ይሙወዱሽ በጣም አራፍ ቃይት ነበር በራች ማር ሰላም ፍቅር ውድነት ለአገራችን አሚንንን

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa ปีที่แล้ว

    ሠላም አለይኩሞ ወርህመቱላህ ወበርካቱሁ ሁቤ እንካን ደህና መጣሺ ባለሺበት አለህ ይጠብቅሺ አገርችነሰ ሠላም ያርግልን

  • @omutube-sv3ps
    @omutube-sv3ps ปีที่แล้ว

    አሰላምኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ዉድ የተከበራችሁ ያሀገረ ልጆች ሰላም ብያሀለሁ

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ትግስት ማለት በንዴት ሰአት በሶብር ማለፍ ማለት ነዉ❤

  • @ታዛዥይቱብ-ፀ9ወ
    @ታዛዥይቱብ-ፀ9ወ ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን

  • @webtube21
    @webtube21 ปีที่แล้ว

    ትዕግስት ማለት ሁሉን ቻይ ታጋሽ ማለት ነው ሁሉን ነገር መጥፎውን መልካምነት ማድረግ አለብን መጥፎን በመጥፎ ሳይሆን በመልካምነት ማድረግ አለብን

  • @selamJAG1
    @selamJAG1 ปีที่แล้ว

    ትዕግስት አስፈላጊ እና ዋነኛ ነገር ነው ያለ ትዕግስት ሁሉም ነገር ይከብዳል

  • @necirumenatikurmar
    @necirumenatikurmar ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @Hanatube990
    @Hanatube990 ปีที่แล้ว

    Enekun dehna metehs wudi harif erese new tegest malit lenegrohc alemesehenes lemehoneben lehoneben neger betegest malef new teshenafi mehon yelebenem

  • @kidutube
    @kidutube ปีที่แล้ว

    Selm selm hubi enkawn dehn matsh barechi konjo gize nabren katayi enitabikeshalen

  • @rahmaaman7501
    @rahmaaman7501 ปีที่แล้ว

    አሰላሞአለይኩሞወረህመቱላሂወበረካትሁአህለንእኳንበደህናመጣሸሁቢየውድትግሰትማለትአለህጥሩነገርሲሆንእደሚያሰደሰተንሁሉየማንፈልገውሲገጥመንሞመቻልሁሉሞነገርየሆነውበአላህፍቃድነውብሎመቻልትግሰትይባላል👍👈✅✅💐✅💐✅💐✅💐

  • @ዜድነኝዩቱብ
    @ዜድነኝዩቱብ ปีที่แล้ว

    እንኳደህናመጣሽእህቴሁቢሠላምብያለሁሠላምለዚህቤትይሁንእደትነሽልኝደስየሚልቆይታነበርሠላምለሀገራችንፍቅርአንድነትያምጣልሠላምለህዚባቺን