ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የዩሐንስ ራእይ መግቢያ በዳዊት ፋሲል/Introduction to revelation by Dawit Fassil part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ส.ค. 2024
  • ሠላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ በእነዚህ የምስል ቅንብሮች/video ብዙ እንደተጠቀማችሁ ተስፋ እናደርጋለን ። ለሌሎችም እንዲደርሱ ላይክ/like/ ሼር/share/ በማድረግ አብረን ወንጌልን እንስራ። ለማንኛውም ጥያቄዎች በኮሜንት/ comment / ወይም በቴሌግራም /Voice of Christian / ላይ ያድርሱን። ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ! የጠቀማችሁን እና ሌሎች ቢሰሙ ይጠቅማቸዋል የምትሉትን ምስል ቀረጻዎች ላይክ/ like , ሼር /Share በማድረግ ወንጌልን አብረውን ይስሩ:: ሠላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ በእነዚህ የምስል ቅንብሮች/video ብዙ እንደተጠቀማችሁ ተስፋ እናደርጋለን ። ለሌሎችም እንዲደርሱ ላይክ/like/ ሼር/share/ በማድረግ አብረን ወንጌልን እንስራ። ለማንኛውም ጥያቄዎች በኮሜንት/ comment / ወይም በቴሌግራም /Voice of Christian / ላይ ያድርሱን። ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ !

ความคิดเห็น • 16

  • @Wakjirageleta
    @Wakjirageleta 3 หลายเดือนก่อน

    much Grace Deviye🥰🥰🥰

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ይብዛልህ ክብር ለአየሱስ ይሁን

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህን የዮሐንስ ራዕይ ጥናት በጣም ወድጄዋለሁ: በጣም ብዙ እየተማርኩበት ነው። ግን ቪድዮው አልቀጠለም፣ እስከ ራእ 2:8 ድረስ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ እያንዳንዱን ቁጥር ያብራራል፣ ከዚያ በኋላ ሺድዮው መዛባት ጀመረ፣ ከዚያም ቀረ

  • @mintesinottesfaye1433
    @mintesinottesfaye1433 ปีที่แล้ว

    Wow amazing teaching....you are blessed Dave

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 2 ปีที่แล้ว +1

    ከመጀመሪያው ኢየሱስ ነበር ግን የእግዚአብሔርን አሳብ የሆነውን የዘላለም ሒወትን የሒወት ዛፍን አልፈለገም አልተቀበለም ለሴጣ ለራሱ ሀሳብ ተገዛ የልጅን መልክ አንድመስል ከመጀመረያ ለአደም ተነግሮታል ማለት ነው ሒወት ዛፍ ኢየሱስ በዛ ነበር ሁሉ ነገር በምሳሌ ስለሆነ አሁን ግን ተገልጦልናል አሜን።

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደው ሙሉውን ተከታታይ የጥናት ቪድዮ ባገኝ ደስታዬን አልችለውም

  • @haseatyihonal
    @haseatyihonal ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በረታ መጽሐፈ ቅዱሳን ይበልጥ እየተረዳሁ ነው

  • @tsegayetilahun2504
    @tsegayetilahun2504 ปีที่แล้ว

    Wey dave😊tsega ybzalih

  • @nazrawitzeleke3835
    @nazrawitzeleke3835 2 ปีที่แล้ว

    Tebarke ayesmame

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 ปีที่แล้ว

    አሜን በልቻለሁ / በዓለም ላይ እድለኛው ሰው እኔ ነኝ ።

  • @masiyeegetalegyeegetaalig7093
    @masiyeegetalegyeegetaalig7093 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ አይስማም የእግዚአብሔር ስው

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  2 ปีที่แล้ว

      የምንችለውን እያደረግን ነው።

  • @godislove1268
    @godislove1268 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነበር ትምህርቱ ድምፁ ግን ጥራት ትንሽ ይቀረዋል

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  2 ปีที่แล้ว +1

      የምንችለውን ጥረት እያረግን ነው።

  • @evenbrhane2073
    @evenbrhane2073 2 ปีที่แล้ว

    Dmxu gn bedemb aysemam astekakilut

  • @ccdaahyuopava4013
    @ccdaahyuopava4013 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በረታ መጽሐፈ ቅዱሳን ይበልጥ እየተረዳሁ ነው