የእናቷን ወንድም እየተኛች እናቷን የምታሰቃየዋ ወጣት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- Subscribe Like በማረግ አበረታቱን በSuper Thanks ይደግፉን። እናመሰግናለን🙏
__________🙏🏿❤🙏___________
⚠DISCLAIMER ⚠
NOTE: We are not the owner of any of the Visuals shown in this video. We give credit to the respective owners and original producers.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research.
Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
Movies - Alpha
2018 ‧ Drama/History ‧ 1h 36m
______________________________
#mertfilms #mert_films_ተከታታይ #Amharicmovie #አማርኛፊልም #አማርኛታሪክ
#Amharic film
#amharicmovie
#ethiopia
#ethiopianmusic
#ethiopiannews
#amharicmovie
ፊልም በአማርኛ
የኢትዮጵያ ፊልም
kana drama
#seifuonebs
#amharicmovie film 2023
#ethiopianmusic
New Amharic film
New Amharic movies
ethiopian film new
amharic film
አማርኛ ፊልም
አዲስ ፊልም
የፊልም ታሪክ ባጭሩ
Ethiopian prison break
Amharic story
#Ethiopian movie 2023 full movie
kana tv
#seifuonebs
seifu on ebs
kana drama
Film wedaj, film, series movie. movie recap Amharic, movie recap in amharic, amharic movie recap, amharic recap, recap amharic , Amharic, money heist ethiopia recap, Hear me recap, Film wedaj | cinemawi Films | Seifu on ebs | Arif Films | Abel Entertainment | Abel Birhanu Entertainment | Ethiopia Film | kana | babi | ebs | Ethiopia tiktok | Sera Film | ሴራ የፊልም ታሪክ ባጭሩ | Sera film | prison break | Feta squad | Amharic film | Amharic movies | Sera ye film tarik | Film | Arif film | ፊልም ወዳጅ | ሴራ | የፊልም ታሪክ | ፊልም በአጭሩ | Abel Entertainment | New Ethiopian movie | ህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | የህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | Amharic movies old | Sera film tarikh | Wase records | Amharic movies | Ethiopian film | Mert film | gerami negeroch | Ye Film Wedaj | Abel Birhanu Entertainment | Film wedaji | Sera movie | mert films | ሴራ ፊልም | Arif films | Ethiopian music | Ethiopian prank | Ethiopian movies | Filme wedaj | Films | tingret tube | ፊልም ወዳጆች | ፊልም ወዳጅ | ትንግርት ቲዩብ | feta daily world | ለማመን የሚከብድ | አስገራሚ | አስደንጋጭ | አስፈሪ | አደገኛ | የማይታመን | የአለማችን | Epic habeshans | Salon tube | ድንቃድንቅ | Asgerami negeroch | Asferi | babi | Miko mikee | Comedian eshetu | Hulu daily | Ethiopia | Habesha | Tigray | GERD | Aser tad | Ethiopian prank | እረኛዬ | Eregnaye | Feta daily news | | Tech talk with Solomon | Kana tv | Selam tesfaye | | Eritrea | Getachew reda | Debretsion G.Michael | Saron ayelign | Eteamr Tv | ላይቭ ላይ የተዋረዱ ሰዎች | davi funny | abel birhanu የወይኗ ልጅ | ethiopian movie | ebs | vlog | babi | ethiopia tiktok | amharic film | mezmur protestant 2021 new | abel birhanu የወይኗ ልጅ 2 | ለማመን የሚከብድ | seifu on ebs this week | new ethiopian amharic movie | Addis Sheger አዲስ ሸገር | አዲስ ሸገር | Addis sheger youtube | Addis Sheger Ethiopia | teddy afro new music 2021 | fana tv live | 9 shi part 100 | amharic film | Betoch comedy | tigrigna music | ebs tv | ethiopian drama | ethiopian comedy | zetenegnaw shi, seifu on ebs, new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music new ethiopian movie, new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2023, ethiopian, ethiopian new movie 2023, new ethiopian music 2023, latest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new ethiopian music seifu fantahun on ebs show, seifu show, seifu on ebs, seifu fantahun show 2023, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun prank, funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2023 , #ethiopiannews, #zena, #ethiopia zena.tplf, #ኢትዮጵያ ፎረም ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopiamert films - ምርጥ ፊልም,ምርጥ ፊልም ታሪክ,mert films,ትርጉም ፊልም,mert film - ምርጥ ፊልም,የኢትዮጵያ ፊልም,አዲስ አማርኛ ፊልም,አማርኛ ትርጉም ፊልም,አማርኛ ፊልም,ኢትዮጵያ ፊልም 2023,amharic films,habesha films,arif films,ምርጥ ፊልም,ሴራ ፊልም,ምርጥ የፊልም ታሪክ,ፊልም በአማርኝ,አጭር ፊልም,ፊልም ገለፃ,ፊልም ወዳጅ,ቱርክ ፊልም,ታላቅ ፊልም,mizan films,መዝገብ ፊልም,ሴራ ሙሉ ፊልም,ሴራ ፊልም ባጭሩ,የህንድ ትርጉም ፊልም,ትርጉም ፊልም የህንድ,አሪፍ ፊልም,mert films recap,ፊልም በአማርኛ,አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 በዚህ ሳምንት,kb films
'''''' THANKS FOR WATCHING 🙏🏿❤🙏''''
እባካችሁ ሌላውን ቀረፃ ተውና የንስር አይንን ፈልጉት ተባበሩ እና ለትንሽ ግዜ ሌላውን ኬዝ ተውት ህይወቱን ታደጉት ያንን ጀግና ልጅ❤❤❤ እናንተ እርስ በርሳችሁ ተደጋገፊ ተጠባበቁ እባካችሁ ተበታትናችሁ ፈልጉት
ባለጌ ስድ ነሽ፣ ምን አይነት ክፉ ነሽ፣ በልጆችሽ ታገኝዋለሽ፣ የእናትሽ ህይወት ይግጠምሽ
ይህቺ እግዚአብሔር የረገማት ልጅ እናተቷን እንደዚህ የምታሰቃየው ተመርራ ከቤት እንድትወጣላት ወይም እንድትሞትና የእናቷን ታናሽ ወንድም አግብታ ለመኖር ነው ፍላጎቷ።
ያስደፈረሽ ወንድምሽ ነው ለህግ ይቅረቡ ይቺ ቦርኮ የእናት ክብር የሌላት ጎዳና ነች ወንድ ሚፈልጋት አታ አጎቷን ላይ ተጠለጠለች አገራችን አሳፋሪ ሴት አላህ እናትሽን እዳዋረድሽ እስከመጨረሻሸ አላህ ያዋርድሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ❤🎉❤🎉❤😭😭😭😭😭😭😭😭
ወንድማችን የንስር አይን ታግቷል እናቱ እያለቀሱነው በእናታችሁ አፋልጓቸው እኔ በጣም ጨንቆኛል 😢😢😢
አንቺ ልጅ አላህ ቀልብ ይስጥሽ አብሽር እህቴ እራስሽን አረጋጊ አንድ ልጅሽ አላህ ይመልስልሽ አንቺ ጠንክሪ አላህ ያበርታሽ እቢ ካለች ተያት እውነትሽ ነው አንቺ ስታጣሽ ታቀዋለች ግን አትርገማት አንቺ እድሜሽ ያርዝመው
እናትየው ከቻሉ ያባቴ ንብረት የምትለውን ከፍለው ሰተው ቀሪ ዘመናቸውን በሰላም ቢኖሩ ይሻላል እሷም ሆነች ወንድምየው የሴይጣን ልጆች ናቸው አደራህን የእኝህን እናት ህይወት ሳታስተካክል እንዳትተዋቸው እርቅ ምናምን አያስፈልግም እኔ እናቴን እንኳን እንዲህ ላወራት ቀና ብዬ አላያትም እናትየው ቆራጥ መሆን አለባቸው
ማየት እያቃኝ ወደ 3 ግዜ እያቋረጥኩ እራሴን አስገድጄ ነው ያየሁት ወደ መጨረሻው ደግሞ በጣም ይገርማል አቤቱ ይቅር በለን ሰው ፈጣሪውን በዚህ ያህል መዳፈር አረ የተረገመች ሴት መጨረሻዋ አያምርም
ያነጋገርህ ችሎታ እና የቀራረብህ አገላለፅ ዋው ነው ❤❤❤❤❤❤
እናቶን እንድጠላ መተትአርገውባትነውበናትህወደሀይማኑትቡታውሰዱት😢😢😢😢😢😢
ይች ባለጌ ወራዳ ልጂ አፈር ያስበላሽ😢😢😢
እረ የናት ክብር ይኑር ልጆቹጋኔል ይጠናወታቸዋል
ፍካሬ የሱስ የተባለው ሁሉ የያየን ነው።
ወንድማችን የንስር አይን ታግቷል እናቱ እያለቀሱነው በእናትህ በማፈለግ ተባበራቸው እኔ በጣም ጨንቆኛል ለሰው ደራሽ እና ፊትለፊት የሚጋፈጥ ልጂነበረ ስንቱን ሰው ከችግር ያወጣ😢😢
አንቺ ነሽ ዮኢነ ተማሪ ባአለጌ የወነ የለመድሽዉ ነገር አለ ለዚህ ነዉ ትምርትሽን አቃርጠሽ የመጣሽው ታአገኛታለሽ ጌታ አለ ቃሉ እናትህን ና አባትህን አክብር ይእላአል እናትሽንማ አትፈልጊም ምክናያቱም በፈታ ሰለማትችይ የአፍሽን ፍሬ ታገኝዋለሽ
በጤናሽ ከሆነ አፈር ብይ ስዳደግ ወልደሽ እይው የእናትሽን ልብ እንደሰበርሽ የሚሰብር ነገር ይስጠሽ
ፈጣሪ ወይ እናት ያሰኝሽ ወልደሽ ልጆችሽ ይቅጡሽ
ዲፍትያርግሽ አችቆሻሻ ❤❤❤❤ለሞላወዲአጎትሽን❤❤❤
💔💔💔💔😭😭😭😭😭 የኔ እናቴ የኒዉድ💔አይዞሽ💞💞💖💖
ይሄ ዝርክርክ ከማን ጋር መተኛት እንኮን አያውቅም አፈር ብላ 😢😢ድፍን እህቱን አንች ውጪ ይላል ባለጌ የእህት ልጅ እኮ የራስ ልጅ ማለት ነው እንዴት ነው የሚታዘዝላቸው ግን 😢😢😢
ከእደዚች አይነትልጅ ይጠብቀን ጋጥ ያደገችልጅ ያሳዝናል
Min aynet lij nat ?balege 😢
Fatarehoy mendenew Wayne 😊😢😢😢😢😢 uuuuuuuuffff .wande tafa ende😢😢😢
ምን ኣይነት ግዜ ነዉ የደረስነዉ ባካቹሁ የምስክንዋ እናት ኣምላክ ይፍረድባቹሁ
ጨርቆሴ ላይ የለበሰዉ ሸሚዝ ይሄ ነበር😂😂 አቤት ድራማ😂😂
እዝግ ኦ ማሃረነ ክርስቶስ
💔😭🙏👉እውነትም አክስትዬዋ እናቷን እንድትጠላት አድርጋ በልጅና እናት ሸላይ አክስትዬዋ መተት እንዳሠራችባት እርግጠኛ ነኝ🙏💔
አኡዙቢሏህ ከደዚች አይነት ሴት አሏህ ይጠብቀን
በስማም😢😢😢
balege sati neshi kifu 😢😢😢😢😢😢😢
መቆራረጥ ነበር አንችን የልጅ አር😂😂😂😂😂😂😂
ባለጌን ካሳደገ የገደለ ይፀድቃል አሉ እነዚህ የእርግማን ትውልዶች በጣም ያሳዝናል
ጅግናችን የአባትዋ በተሰብ መተት መተት አሰረትባት እባክህ ወደ እምነታቹ ፀበል ፀበል ፀበል ወሰዳት
Endezich ayinet lij kemewiled sayiqelidu beker yishalal
Hmmmmm
Qoshasha Liji yetaragamsh Way Ihe Tiwulid😢😢😢😢😢😢😢
እባካችሁ ንስር ዓይን ወንድማችንን አፈልጉን
አይወንድም።የኔብላብታስጠጋው።
በጎን በጦር እየወጋት እህቱ።
ልጆን አበላሻት። እሄ። እርኩስ።
ይድፋቹህ። አትባረኩ። ይገርማል።
Pshashaa ballegee Lejii nshii😭😭😭😭😭😭😭😭
Bayeweled bekeres 😢
የናትየዋ ወድም መትቶታል እርዳት ወደ እምነት ቦታ ትኤድ
አጎትዮውን መግደልቆየአቤትወደትእየሄዲንነው❤❤❤❤
ወንድማና ልጇ ተፋቅረው ሴትዮዋን አባረው አብረው ሊኖሩ የህቱን ልጂ አግብቶ ልጂወልዶመኖር ይገርማን ይህህዝብ ፈጣሪን ይፈራን ማለት ይቻላል
Achi.usha
መርዝ. ትውልድ ይብላኝ. ለናቶች
እግዝዮ እግዝዮ
Yataragamache sate fatare mene geza now yadrsenow abate😢😢😭😭😭😭😭💔
እናቶናት የእውነት ግን ያርብ
ይች ጥጋብ ነዉ ልቧን ያሳበጣት ታላቅ ወድም ቢኖራት በደንብ አድርጎ ቢያጋጫት ትስተካከል ነበር ይች ማፈርያ
ወይ አክሥትየዋ መዳኒት አድረጋበት ይሆናል
የኔ ናት ልጃ ምን ሆንች አለች አይይይእናት 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
እባክክ የንስር አይንን ፈልጉልን
Ab Old Mafes Qidus Uuuuuuuu Amilake Hoy😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ere efryi enate eko nate o my god
የህትልጂ በማባለግ እናቷን ከቤት አባረው እደፈለጉ መባዳት የእቱንልጂ የወለዳትን ልጂ እህቱን የልጇን ባል የጀራ አባቷን ይህ ሁሉ መጨማለቅ ቅንብርነው ወይስ ውነተኛ ነው ውነትሆነግን ማን ለማን ይመን ጎረምሳልጂ ከቤትካለእኮ አምነከው ከሚስቶቻቸው ህና ከሴትልጂህጋ ጥለህመውጣት የለብህም ከተምቸ ሀበሻ አብዛኛው የዳቢሎስ ታላቅ ወንድምነው ፐየገጠሩ ህዝብ በተሻለደረጃ ሰነስራአትአለው
ጅግና መጣ 🎉🎉🎉🎉🎉ቡም
❤❤❤
ጉድእኮነዉ፣፣አላህ፣ይቀላቹ፣፣ባለጌዎች😢😢😢😢😢
💔💔💔💔😭😭
የእናት ክብር ይኑርሽ አንቺ መረን ጋጠወጥ ባለጌ እናት ክብሮ ይሄ አይደለምአንቺ ሴት አሰዳቢ በባህላችን የሌለ እንዳች ከሆነ ልጅ ሳይወለድ ይቅር አንቺ ሱሰኛ ሴት ነሽ ባለጌ ሰው አጣሽ በውጭ ብትሞች ይሻልሻል አንተ እርካሽ ወንድ እህትህን
ልጅቷ የሆኔ ኔገር አድርግዋል እናትዋን ጠልታ ቤቱን ሊወስዱባት ነው እባክሽ ልጁቱ አስክምያት
እናት ካመለጠች አትገኝም እናትን በዚህ ልክ ማዋረድ በጣም ያሳዝናል ስትወልጅ እናትነት ምን እንደሆነ ትረጅዋለሽ ባለጌ ስድ
ምድር እሾህና አሜኬላ አበቀለች ማለት አንቺ ነሽ ወልደሽ እይው ጌታኢየሱስ ማስተዋል ይስጥሽ
እናቴ ኑራልኝ በትከባከብኳት😢😢😢😢 እናት ከለለች ሂወት ባዶነች😭😭💔
ወይኔ የነሰር አይን ታገተ እፈራለት ነበር እሄ ሰራ ምነዉ ቢቀርበት
እንደዚ ኣይነትዋ ልጅ ከሚኖርህ ባይወለድስ ባለጌ ምን ጉድ ናት።
Wiy min ayinet balege nesh sesegna le enatish kibir yinurish ende anchi ayinet lij kemewiled mehan mehon yishalal
ልጅቱ በሡሥ የተጠመደቺ መሆኖዋ ያሥታውቃል በህሊናዋ ሣትሆን በሥሜቶ የምትሮጥ በቅሸት አለም የምትኖር ነቺ
አቦ ይድፋሽ ደንቆሮ 😢😢😢😢
ፀበል ትይድ አክስቷ የሆነ ነገር አድርጋባት ነው እንጂ እናት እንደዚህ አትጠላም
ምን ኣይነት ባለጌ ነሽ እዝጐ ማሃረኒ ወልደሽ ኣግኝዉ የጅሽ ይስጥሽ ኣቺ ጎደሎ
Anchi min ayinet sid balege nesh ere endaw min ayinet zemen lay deresin enat lij yehonechibet zemen endaw anchi balege endehu endanchi yemitawarid lij yisitish kentu yeteregemish balege.
ይሄ ወድም ሳይሆን ጠላትሽ እሱ ነው አንቺ ስትወጪ እያጋደመ የደበርባታል እንድትወጪ ሚፈልጉት 2 ናቸው ጉዳቸውን ካሚራ አወጣው ይሄ ቦርኮ ሴታሴትትትትትትትትትትት❤🎉❤🎉❤🎉😭😭😭
እችን እራሶን ብሎማሳረፍ ነበር
እናቶን እንደዚህ እች ባለጌ
ይቺጋጠወጥእናቷንበዚህልክየምታዋራወራዳነች
Esumaa kee moo😢😢😢😢
Legeta,tbarere,alah,yeregemat
ልቦና ይሲጥ ሺእናት መልሲ እደዚ አደለ ሚበጠ ናሺከ ሆነከ ባድነዉ😢😢😢😢😢
ወይዘንድሮ የጤና አይደለም ጸበል ትሂድ
ልጅም የአባቴ ቤት አጎትም የወንድሜ ቤት ነው ብለው በናቷ ላይ አሲረው ከጥቅም ውጪ ሊያወጧት አጎትና የወንድም ልጅ አብረው የሚማግጡት❓
አጎትና የወንድም ልጅ በወረደ ዝቅጠት ለውርስና ለበቀል ወደዚህ ቦታ መግባታቸው የሠይጣን መንፈስ ሠርሯቸው ነው እንጂ ጤነኛ ሠው ወደዚህ ዝቅጠት ውስጥ ባልገቡ ነበር።
የለመደቹ ለምዳ ነው ባለጌ ምላስሽ ይቆረጥ በጣም ስድነሽ እቺ በአደባባይ ማስወጣት ነው
😡ይህቺ አረመኔ ልጅ ግን መሣቅም ትችላለች እንዴ? ሚስኪን እናቷ ስትገባ ነብር ትሆናለች አጎቷ ሲመጣ ደግሞ ገብቶ እስከሚወጣ በሳቅና በንግግር ነው የምትጨርሰው።
የዚች ልጅ ነገር በጣም ያሳዝናል!
የተረገመ ትውልድ እናትን በዚህ ደረጃ መናገር መረገም ነው የዚች ልጅ መጨረሻ አያምርም እርጉም እናት ባለጌ ሴት ከእናቷ ይልቅ መጥፎ ሐሳብ የተሞላች ድፍን ሴት ናት ነገ ይቆጫታል ጋጠወጥ
Egzo! GOD will help you.
Sharamuxa wusha
በመጀመርያ ጋዜጠኛው ማስታረቅ አይችልም ነገሩ ሁሉ ስጣሉ ቁጭ ብሎ የምታዘብ ነዉ የምመስለዉ ልጅቷ ቀድሞ እግዚአብሔር ከሰመይ የጣለዉ ሰይጣን ናት አጎት ተብየዉ ያልተቀበረ ሬሳ ማለት ነዉ ልጅቷ ግን በቅርቡ የመትሞት ትመስላለች
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Dadabi.neshi
አይ ዘመን ይሄ ነው 🤔🤔🤔🤔🤔☝☝☝☝
Ereeee lijetewan be enchet felto felto melekek neber
ይቺ የለየላት ጋጠወጥ ነች ፣ባለጌ
ስድ አደግ
እዉነት ነዉ የኔናት
የማያንቀላፋዉ ጌታ ይፈርዳል
ድራማም ከሆነ ከባህል ያፈነገጠ ነገር ለምን ትሰራላችሁ???ይህች እናቷን የማታከብር ልጅ😢😢ደሞ ስላሳደግሽኝ ትላለች ደሞ ታላቅን እንኳን ማክበር ሚባል ነገር አለ።
የመጨረሻ የማያምር ፍቅር መግለጫ እንዲህ ነው መንዘላዘል
እድሜሽ ይጠር አቦ እናትን ከፍ ዝቅ የምታደርግ ውሻ ያውም ሴት ሆነሽ
ቅሌታሞች😢😢😢
መተት ነው ወደ እምነት ቦታ ውሰዱዋት. ወድሞ መትቶታል
አስወጭው ከቤት ጉድ አብረን አፈርብላ የእህቱን ልጂ አስወጭው
እውነት የናት እንባ እሳት ሆኖ ይብላሽ
💔💔💔💔💔💔💔❤❤😭
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥርግ ትበል ወይ ፀበል ትሂድ ብዙ ተኮለኞች አሉ የሆነ እናቷን አድትጠላ አርገዋት ይሆናል