የማዳሟ ቅመም ሃያ አመት ለፍታ ለውሽማዋ የቤቷን ካርታ ኣስረከበች ``````ጀግና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 622

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 28 วันที่ผ่านมา +55

    ውሽማ ተብየው በጣም የሚዘገንን ሰው ነው ልጅቱዋ የራስዋንም የሴቱቹንም ክብር አዋርዳለች ።በጣም ያሳዝናል ለህግ ይቅረብ

    • @Abeba1985
      @Abeba1985 28 วันที่ผ่านมา

      በኤትዮጲያ ሕግ እኮ የለም ዲሮ ቀረ

    • @Asuutube419
      @Asuutube419 28 วันที่ผ่านมา

      Araa iyee sawyo henook mimaaslaw😮

    • @Asuutube419
      @Asuutube419 28 วันที่ผ่านมา

      Yaahone nagaar argo baat naw please tabaal husaduwat

  • @AdenaMekonen-xr5xk
    @AdenaMekonen-xr5xk 28 วันที่ผ่านมา +18

    ባለጌ ልጅ ነው ለስው ክብር የለለው አይ እሴት የሚያዋርዳትን ነው ሁሌም ምርጫዋ ይበላት

  • @Hundumak
    @Hundumak 28 วันที่ผ่านมา +15

    ጋዜጠኛው በጣም ደካማ ነህ። ከእነ ሚኪ (ጎጆ ቱዪብ) ዱካ ሾው እና የንስር አይን ልምድ ውሰድ ወይም እንደዚህ ከባድ ኬዞችን ለእነሱ አሰልፈህ ስጣቸው። ምንም አልጠቀምካቸውም። ፍትህ ለማስፈን ተገቢውን ሥራ አልሠራህም። ሴትዮዋ በመድሀኒት መተት ተሠርቶባታልና ወደ ፀበል መውሰድ ነበረብህ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 29 วันที่ผ่านมา +24

    መጀመሪ የፈራሁት ይሄን ነበር አፈር ትብላና በራሷ ጊዜ ችግር ውስጥ ገባችወንድማችንበህግ ይጠየቅ ይሄ ባለጌ ንብረቱ እንድመለስ እርዳቸው በናትህ

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 27 วันที่ผ่านมา +10

    አንተ ይሄ ቦርኮ ዱርዬ የአበሻ ክብር የሌለው ጎዳና ነው ለህግለህግ ይቅረብ ለህግ ግግግግግግግግግግግ❤🎉❤🎉❤🎉ይቅረብ

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 28 วันที่ผ่านมา +16

    ይችውሻ ዋጋዋንስጦት❤❤❤ ጋዜጠኛው ደነዝነህ ከንስር አይን ጠይቅ ኢጪ❤❤❤❤

    • @rahelgetachew9528
      @rahelgetachew9528 28 วันที่ผ่านมา

      Ewnate nw gazatja aymasle

    • @ממולוי
      @ממולוי 28 วันที่ผ่านมา +1

      ጋዜጠኛው ደካማ ነው አይሆንለትም

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s 26 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂 ውሸት ነው አትመኑ ያጀማአ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 24 วันที่ผ่านมา

      yensre ayenima tagetole😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZentZent-wb6qk
    @ZentZent-wb6qk 27 วันที่ผ่านมา +8

    ጀግና ው ይህ ልጅ ለህግ መቅረብ አለበት ❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 28 วันที่ผ่านมา +23

    ልጁ በመተት ሴት እያደነዘዝ ንብረት ይቀማሉ ወደ ህግ ውሰዱት

  • @SaraMohmed-r2q
    @SaraMohmed-r2q 29 วันที่ผ่านมา +18

    በህግይጠየቅወድማችን

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 28 วันที่ผ่านมา +6

    ውሺማው እንደት አይነት ባለገ እንደት ያለ ቤተሰብ ኖው ያሰደገው እግዚኦ

  • @Martejes
    @Martejes 28 วันที่ผ่านมา +6

    ኤችአይቪ አትፈራም ያአራዳ ልጅ ምኑ ሰገጤ ነህ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 28 วันที่ผ่านมา +10

    እይይይይ ጋጤዘኛው እዳው ምንም አይሰራ ይከን ወበዴ እነ ዘላለም እነ ንስር አይን እነ ሚኪ ቢሆኑ ነበር ጉሮሮውን ይዘው እሚሰሩለት😢እፍፍፍፍፍ

    • @AbdelaSeid-vt7tk
      @AbdelaSeid-vt7tk 28 วันที่ผ่านมา

      @@keeranmaran8396 እነዛ ጀግኖች ናቸው እሄኮ በጣም ፈርቶታል

  • @dghjhwfhhh4813
    @dghjhwfhhh4813 28 วันที่ผ่านมา +3

    ባልየዉ በጣመረ ሙክተረም ልጅ ነዉ ያረብ ጥሩ የሆነችዉን ሚስት ይወፍቅህ❤❤❤❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 28 วันที่ผ่านมา +6

    እሰይ ደግ አረጋት ውሽሜው😂

    • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
      @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 22 วันที่ผ่านมา

      መተት አድርጎባት ነው አይ አትፍረዱ ባልየው አብረህ እዳተኛ ህመም እዳታሲዝህ እህ

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 29 วันที่ผ่านมา +11

    እረአትሳቁ ኮመተሮች እኔ አደለም ለወንድልጅ ለቤተሰቤም እየፈራሁነው አይ የማዳም ፊትየገረፈሽአትመስይም 😢😢😢

  • @YohanisWerku
    @YohanisWerku 28 วันที่ผ่านมา +15

    በሕግ መጠየቅ አለበት

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 28 วันที่ผ่านมา +4

    ባልየው መልካም ጡሩ ሰው 🥺❤️🙏🏿 አይ ሴቶች ክብር አይውቁም መለት ውሹማ በጣም ዱርዬ ነው

    • @kifleabebew9568
      @kifleabebew9568 28 วันที่ผ่านมา

      ምንነቱ ነው ጥሩ ይሄ ባል አይደለም ደካማ ሴታሴት ነው ይሄ ወንድ አሰዳቢ ነው ልፍስፍስ ነው😂😂😂

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 24 วันที่ผ่านมา +2

    ውሽማ ተብየው ከሴት ያልተፈጠረ ጉደኛ ነው የሚከብርሽን ትተሽ የሚዋርድሽን ደግአደረገሽ ባለጌ ነብረትሽን ተረክቦ ያበርሻል ጠብቂ

  • @SemraMahmed
    @SemraMahmed 26 วันที่ผ่านมา +2

    ጋዜጠኛው አትፍራው መተት አድርጎባት ነው በደብተራው ስለተማመነ ነው ጀርባው ይጣራ ብዙ ሴቶችን እንደሷ እያደረገ ይሆናል በህግ ሂዱ አምኗል ቤቱ የሷእንደሆነ ደብተራ ህን ተማምነህ ነው እቃህን መቁረጥ ነበር❤❤❤❤❤

  • @NnN-h8y
    @NnN-h8y 28 วันที่ผ่านมา +2

    ባልየው ትግስቱ ማሻላህ ሴቶች ክብር የለነም ይገርማል 😮😮😮😮

  • @DuEf8
    @DuEf8 28 วันที่ผ่านมา +6

    ለላ ጋዜጣኛ ፍልጊ ለዘላለም ዘገየ አድርስ ወይም ለነስር አይን አድሪስ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 24 วันที่ผ่านมา

      yensre tagetoe iko😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yemsgenlesu
    @Yemsgenlesu 28 วันที่ผ่านมา +3

    ይገባታል የበላት😂😂😂

  • @אליספנתה
    @אליספנתה 28 วันที่ผ่านมา +8

    ባልየተባለው። ባላይው። ባልስማው ።ኢክሣ ።ጋዜጠኛውም ደካማናህ።

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 28 วันที่ผ่านมา +5

    የባልይዉ ነገር ገርሞኛል ተጉጅ ሁኖ ሳለ አትጉዳት እያለ ይለምናዋል

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 28 วันที่ผ่านมา +3

    ባልየውግን በጣም ምስኪን ነዉ እሶግን ይገባታል እች ክብረቢስ

  • @MonBi-w5e
    @MonBi-w5e 28 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አይነት በለጌ ነወ በጌታ ሲም😢😢😢

  • @GodWilling-i1z
    @GodWilling-i1z 28 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ያራዳልጅ ሀ ሀ ሀ ሀ ባልዋን ወንድሜ ያለቺው ተሽወዳ 🎉🎉🎉

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 28 วันที่ผ่านมา +2

    ያረዳ ልጂ ያረዳ ልጁ ይላል እዴ ባለየ ስድ

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 28 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው የሚስቀው

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አሁንም ቅዱሳን ነን ይላሉ። እግዚአብሔር ለሁሉም የሚገባውን መንግሥት ሰጣቸው። 98% የሚሆኑት ክፉ እና በአጋንንት የተያዙ ናቸው። በአረብ ሀገር የሚሰሩ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እብድ እና ደደብ ናቸው። ይዘረፉ 😤 😒 🤧

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 28 วันที่ผ่านมา +2

    በይው ባልዮው ደደም ወዲአሰዳቢ ኢጪ❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 29 วันที่ผ่านมา +3

    እሰይ ደግ አደረገሽ አመዳም ፈጣሪ ይባርክህ ውሽምየው😂😂😂😂😂😂

  • @Zakbini-ol6gy
    @Zakbini-ol6gy 28 วันที่ผ่านมา +4

    ድራማውና ጋዜጠኛው ያስጠላሉ

  • @SameeraEth
    @SameeraEth 29 วันที่ผ่านมา +9

    እና ባልየው ለምን አይተዋትም የራሶ ጉዳይ ሆ እሶግን የጆን ታገኛለች ይች አሮጊት

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 28 วันที่ผ่านมา

    Egazabeheri yibarekhe. Libone new.yaregawu.meselagn😢😢😢

  • @Martejes
    @Martejes 28 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ የአራዳው ነኝ የሚለው ሴቶች ላይ አስደግሟል

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 28 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ባልየው😢😢😢

  • @HabitaDxb
    @HabitaDxb 6 วันที่ผ่านมา

    እሰይ ክብር የሊለሽ እሴት ነሽ በራስሽ ጊዚ ክብርሽን አዋረድሽ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 28 วันที่ผ่านมา +1

    ያራዳ ልጅ እንደዜህ አይነቱን ይወዳሉ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 28 วันที่ผ่านมา +1

    በስማም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @SherineSherine-dc7mj
    @SherineSherine-dc7mj 26 วันที่ผ่านมา

    Koshashaa😢😢

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 28 วันที่ผ่านมา +1

    ባልዮው ጀዝማ ደደም ሁላችሁምደደሞይ❤❤❤

  • @fozy514
    @fozy514 28 วันที่ผ่านมา +4

    ደግ አድርገህ ውርዳታሚቱ እሶ ነት

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x 28 วันที่ผ่านมา +1

    ያድሣባ ልጅ ነኝ ያራዳ ልጅ ነኝ የምትለው ጀዝባ ያድሣባ ልጅ በጣም ጨዋ ሠው አክባሪ ሥርአት ያለው ነው አንተ አሁን አድሥ ገቢ አራዳ አራዳ እያጫዋተህ ነው ባለየ እንዳንተ አይነት ቦርኮ የሠፈር አውደልዳይ ወጠጤ አራዳ ሊሆን አይችልም ለሡዋ ቃል የለኝም ሤት አሠዳቢ በእንደዝች አይነት እከክ ነው ያረብ አገር ሤት የምትሠደበው ነገ ባንዳይንሽ አልቅሠሽ ልብሥሽን አውልቀሽ ትሄጃለሽ

    • @II82.j
      @II82.j 25 วันที่ผ่านมา

      አንተውሸታም አዱ ገነት እንዳተ አይነት ልጅ የላትም አንተኮ በሤት የምትተዳደር ወንድ አዳሪነህ እፈር እንዲህአይነት አራዳ የለም

  • @Neima-j3h
    @Neima-j3h 21 วันที่ผ่านมา +1

    ዉሽምየዉ ተመችተህኛል ያራዳ ልጅ😂😂😂😂

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye 28 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ የምለዉ ድራማ ነዉ ወይሰ በሰዉ ላይ ቀልድ

    • @mednaseeit211
      @mednaseeit211 27 วันที่ผ่านมา

      እኔም እዳቺው ግራ ገብቶኛል

  • @AzebAyele-p1n
    @AzebAyele-p1n 28 วันที่ผ่านมา +4

    ጋዜጠኛው አትችልም ትፈራለህ😅😅

  • @alganeshetewelde8499
    @alganeshetewelde8499 24 วันที่ผ่านมา

    Sweyew betam balege new kanegageru polis lemn atrum yetaser yemaral

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 24 วันที่ผ่านมา +1

    የጤንነት አይመስልም አደራህን😢😢😢😢😢

  • @seryat-n6r
    @seryat-n6r 24 วันที่ผ่านมา +1

    እዲኢ በተቀምጥክበት መትፋት ነበር 😢 ስድ ባለጊኢ አፉኡ ሁሉ ቃላቶቹኢ 😢 😢😢 ሁለታቹም ተጠቀቁኡ አቺኢ ደሞኦ እራስሽን አክብሪኢ

  • @asterzebene1557
    @asterzebene1557 28 วันที่ผ่านมา +2

    በስመአም የድሚዋን ግማሽ የለፋችበትን ስትዘላዘል ተበላች እግዚር ይሁንሽ

    • @AbasaderZefihun
      @AbasaderZefihun 25 วันที่ผ่านมา

      እሰይ ደግአደረጋት።

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 28 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂አረድረሱላት ለልጅቱ በግምት አጃጅላታል😢😢😢ወላ ድረሱላት ታሳዝናለችቱኢናኢላሂ

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay 28 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያሳዝናል ይሄ ህይወት ሆኖ ነዉ ተንቀባሮ ሚናገረዉ ይሄኮ ሴተኛ አዳሪ እንደሚባለዉ ወንዱም ወንደኛ አዳሪነት ጀመረ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 29 วันที่ผ่านมา +38

    የውሽማ ተብዬው ድምፁ አዲስ አልሆነብኝም

    • @WhgddEggfds
      @WhgddEggfds 29 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ ለራሱ

    • @GoogleId-i2l
      @GoogleId-i2l 29 วันที่ผ่านมา +2

      አወንእኔም

    • @weyikunfekadik3711
      @weyikunfekadik3711 28 วันที่ผ่านมา +4

      እኔም የ ኑጉስ ሜዳ የቀረበ ይመስላል 😂

    • @GrDgg
      @GrDgg 28 วันที่ผ่านมา

      @@weyikunfekadik3711 ውሽማው ተብዬው ትውና ይችላል ኑጉስ ሚድያ አይደለም ገመና ሾ ስሙ ሄኖክ በሚለው ገብታቹ እዩት እራሱ ነው

    • @NaNa-lw3xq
      @NaNa-lw3xq 28 วันที่ผ่านมา +1

      @weyikunfekadik3711 አዎ አዲስ አደለም ግን ንግግሩ ይዘጋል

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx 28 วันที่ผ่านมา

    Faxare ho😢😢😢😢 sawuye xenanew koshasha sharamuxa sete nashe

  • @AlemKebede-q4w
    @AlemKebede-q4w 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሴትየዋ በጤናዋ ነው ግን አረብ ሃገር ዘርፋ ነው እንዴ ያመጣችው ለንብረትሽ ለብርሽ ብዬ ነው እያለ እየነገራት እንደዚህ የንትሆነው በላባችን ያመጣበውን እንዴት እንደምንሆን እናውቃለን እንኳን ነግረውን በጥርጣሬ የምናየው ነገርስ

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 28 วันที่ผ่านมา +2

    ደግሁነሻል. ከባላቹህ ውጭ የምትማግጡ. ሲሳቹህነው

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq 22 วันที่ผ่านมา

    እቺ አሰዳቢ የመዳም ቅመሞች እሄንን አትሰራም እቺ ባለጌ የሚያከብራትን ትታ የሚያቀላትን😢😢😢

  • @BirtukanTulu-mq5me
    @BirtukanTulu-mq5me 28 วันที่ผ่านมา +1

    Ahun ehen ayitan wandi endet nwu minaminawu😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SeVb-q9f
    @SeVb-q9f 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሳገባ ቤቴን አስመዝግቤ ነዉ የማገባዉ ሠዉ አይታመንም

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 24 วันที่ผ่านมา

      bamani sime😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Almass-o3q
    @Almass-o3q 28 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢fexari kaze yixbiqen

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 28 วันที่ผ่านมา +9

    አራዳ እዳንተ ከሆነ ባፍንጫ ይውጣ አይ አራዳ አራዳ ገለፈት

  • @BelaymeshYelma
    @BelaymeshYelma 28 วันที่ผ่านมา

    After beyyyy😮😮😮😮😢😢😢

  • @በረንታ
    @በረንታ 29 วันที่ผ่านมา +4

    ሚስኪን ሳሳዝን😢😢😢😢😢😢ባልየዉ

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 10 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tedemane37
    @tedemane37 26 วันที่ผ่านมา

    የዱርየነት ጥግ😂 እድሜዋን ሰታ ያፈራችውን አደራ ፈጣሪ ጠብቅላት እደሶስ እዴጃ

  • @sebleberhanu4950
    @sebleberhanu4950 28 วันที่ผ่านมา

    Weyne yenser ayen bihon 👌gaztegnaw tehtnah awerareh sebket metastemerr new memslew🤔

  • @asnakechFirde-h4m
    @asnakechFirde-h4m 28 วันที่ผ่านมา

    Enas alesemame charesha 😢😢😢

  • @lubabayeshak7324
    @lubabayeshak7324 24 วันที่ผ่านมา

    ከንስር አይንና ከዘላለም ተማር ዉሸታሞች ሁለቱ ብቻ ናቸዉ እዉነት የሚያሳዩት አረ እፈር ጋዜጠኛ

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 28 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ ደግ አረክ 😢

  • @SemraMahmed
    @SemraMahmed 26 วันที่ผ่านมา

    አላህ ልጅ አይስጥህ መተታም ህግ እኮ አለ ደብተራው እናንተንም አደነዘዛቸሁ የማትረቡ ወንድ አይደላችሁ ጥሩ ጋዜጠኛ አትፈልግ ነበር የንስር አይን ዱካ ኅጆ ነበልባል ❤❤❤❤❤

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 24 วันที่ผ่านมา

      yenisre tagetole iko😢😢😢😢😢😢

  • @ZinetAlioumer
    @ZinetAlioumer 16 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሉ ያራዳ ልጆች ይሰማል እረ ሰቅለህ አፍርጣት

  • @AbushSultan-d9m
    @AbushSultan-d9m 26 วันที่ผ่านมา

    ❤yeared lijie

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy 28 วันที่ผ่านมา +1

    ቱ አሁን አተ ጋዜጠኛ ነኝብለህ መስራትህ የሆክ እብቅ😊

  • @alganeshetewelde8499
    @alganeshetewelde8499 24 วันที่ผ่านมา

    Gazetenaw betam dekama neh

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 28 วันที่ผ่านมา +1

    Gazetegaw new yanadedeng

  • @AsterKf
    @AsterKf 25 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭💔💔

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v 28 วันที่ผ่านมา

    Eree sawuyew wushanew.😢😢😢😢

  • @asterjesuus6168
    @asterjesuus6168 28 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ 😭😭😭

  • @AshuAshu-un3ed
    @AshuAshu-un3ed 25 วันที่ผ่านมา

    በየሱስም 😢😢😢

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 28 วันที่ผ่านมา +2

    የቆሽሽክ ባለጋዜጠኛው ይህንን መስማት ያሰማናል

  • @ሁምራካሴ
    @ሁምራካሴ 26 วันที่ผ่านมา

    የንሰር አይን ቢሆን እደዚህ አፍህን አያሰከፍትህም ነበር ጋዜጠኛው ደካማ ስለሆክ እደት ነው ድክመትህን ማሰተካከል የምትችለው

  • @YelmaMeskrm
    @YelmaMeskrm 28 วันที่ผ่านมา +1

    ለካ አራዳም ፍልጥ ፋራ አለ ለካ

  • @KedistMeteke
    @KedistMeteke 27 วันที่ผ่านมา

    ይሄ የውነት አይደለም ድራማ ነው የሚመስለው ትንሽ በዛ ውነት ከሆነ ግን ይቺ የመጨረሻ ባለጌ ማፈሪያ ነች

  • @eskinderzegeye433
    @eskinderzegeye433 28 วันที่ผ่านมา

    😮emyasazen hezbo machawachi argachot

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y 27 วันที่ผ่านมา +2

    እቃ ሞልቶአል😮

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 28 วันที่ผ่านมา +2

    አፈር ብሉ የወንድ አልጫ የወንድ አልጫዎች

  • @SmilingAbyssinianCat-gk5dw
    @SmilingAbyssinianCat-gk5dw 28 วันที่ผ่านมา +1

    እርርርርርር ብሩኪ ተው ተርጋጋጋጋጋ ተው ግን

  • @JsvbshSjggu
    @JsvbshSjggu 28 วันที่ผ่านมา

    Ya allah min aynet balege new sewyew

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 28 วันที่ผ่านมา +2

    በነገራችን ላይ ተመችቶኛል ውሺማው ተብዬው ባልዬው እቅልፍ ነህ የምር እሱም ሲሰድብክ ዝም

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 28 วันที่ผ่านมา +5

    ለሽት እንኮን በግዲ ነው የምታወጣው አላለችም

    • @kojetdamte2799
      @kojetdamte2799 27 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 24 วันที่ผ่านมา

      balegenat

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 22 วันที่ผ่านมา

      KKKK.AGRMUM.YBLTE

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 28 วันที่ผ่านมา +2

    መተት አርጎባትነዉ በጤናዋ አይደለም 😢

    • @AbasaderZefihun
      @AbasaderZefihun 25 วันที่ผ่านมา

      አረ የምን መተት ቅዝራም ሆና ነዉ።

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 28 วันที่ผ่านมา +3

    ልጁ መተት አለው ይኤ ግድ የሆነ ወደህምነት ቦታ ትኢድ ልጂቱ

  • @tigistteka7896
    @tigistteka7896 28 วันที่ผ่านมา

    አቤት የዘንድሮ ጉድ የምንሰማው ለጇሮ የሚሰቀጥጥነገር ነው ፈጣሪ ይማረን

  • @fjfu2397
    @fjfu2397 28 วันที่ผ่านมา

    Efffffff😭😭😭😭😭😭

  • @abebechzegeyebokretsion5007
    @abebechzegeyebokretsion5007 24 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ምንአይነት ጉድ ነው እግዞ

  • @EjaraAsirat
    @EjaraAsirat 21 วันที่ผ่านมา

    Karata Edeye Atasagidimi Yemati Raba Gazexanya Ateni Bilo Gazexanya Asadabi

  • @ethiopianorthodoxmezmuraeg399
    @ethiopianorthodoxmezmuraeg399 28 วันที่ผ่านมา

    weya yewashima tgab

  • @AytenewChanie-k7d
    @AytenewChanie-k7d 28 วันที่ผ่านมา +3

    ባልየው አልጫ መናገር አይችልም ደነዝ

  • @edendak5588
    @edendak5588 28 วันที่ผ่านมา

    Min ayenet balege sew New?
    Arada or fara?

  • @Eritrea-xz2pw
    @Eritrea-xz2pw 28 วันที่ผ่านมา

    Good movie game for many