"ደራርቱ ቱሉ ዋሽታኛለች" አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ | ሀገሬ ስፖርት | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • ፓሪስ ላይ በ1500 ሜትር ትሳተፊያለሽ ብላ ማረጋገጫ የሰጠችኝ ደራርቱ ቃሏን ማጠፏ አሳዝኖኛል ስትል አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ ተናግራለች::
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

ความคิดเห็น • 448

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 6 หลายเดือนก่อน +82

    በጣም ጨዋ አነጋገሯ ቁጥብ የተበደለችውን ያክል አላማረረችም:: አይዞሽ እህታለም ትክክል ነሽ ሁሉም ያልፋል ተግተሽ ስራሽን ቀጥዪ:: ገና ብዙ ተዓምር ታሳዪናለሽ::

  • @almazakalu
    @almazakalu 6 หลายเดือนก่อน +30

    ጎበዝ ሁሉም ያልፋል ነገሮች ሁሉ ለበጎ ስለሆነ የአንቺን ጀግንነት ሽን ነገ ጊዜ እራሱ ያሳይሻል የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም። ሰለዚህ በርቺ እህቴ ነገም ሌላ ቀን ነው።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 6 หลายเดือนก่อน +28

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከፍ ያደርግሻል አንቺ በስርአት እንዳደግሽ ከንግግርሽ አይቻለሁኝ። አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ አንዳንድ ግዜ ነገር ለበጎ ነው ይባላል።

  • @haddistafari5394
    @haddistafari5394 6 หลายเดือนก่อน +49

    በጣም ብዙ ቲፎዞ አግኝታለች . ቀለመጠየቅ የጠየቀው ልጅ በጣም ጎበዝ ነው. Finally a journalist that asks good questions. Bravo. Freweyni made big change this year. She will do well

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 6 หลายเดือนก่อน

      He is prepared but He interjected so much and didn’t let her talk.

    • @amelworkdesta4601
      @amelworkdesta4601 5 หลายเดือนก่อน

      . 🎉🎉🎉🎉❤

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 6 หลายเดือนก่อน +33

    አይዞሽ እናቴ መገፋት ለበጎ ነው ጌታ ያያል ባንቺ ይክሰናልና በርቺ ሁሉም ያልፍና ያስተዛዝባል ቸር ይግጠምሽ

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ እህቴ አንቺ በርቺና ጥንካሬሽን አሳያቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ለሀገር የሚቆረቆር የሌለ እስኪመስል በደል እየተፈፀመ ነው😢😢😢

  • @derejealemayhu-k5d
    @derejealemayhu-k5d 6 หลายเดือนก่อน +19

    የዚህ ታሪክ ተወቃሽ አለመሆን መታደል ነው ፍሬ አይዞሽ እህቴ

  • @daoudtegegne2746
    @daoudtegegne2746 6 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ጨዋ ቅንና ንቁህ አትሌት ቸር ይግጠምሽ በርቺ አይዞሽ እንደ ተራዎቹ ፌዴሬሽኖች ባለማሰብሽ አደነኩሽ በእነሱ መጥፎ አመለካከት ሞራልሽ እንዳይነካ አደራ ! ለሀገርሽና ልእልናና ለህዝቦችሽ ኩራት ከዚህ በበለጠ ጠንክረሽ ስሪ የጠሉሽም አንገት ይስበራልና አላህ ይርዳሽ ቸር ይግጠመን

  • @mickyonline8797
    @mickyonline8797 6 หลายเดือนก่อน +36

    የኔ እናት እንወድሻለን ❤❤❤ ጀግናችን ነሽ

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv 6 หลายเดือนก่อน +101

    ደራሮቱ እና አሽብር ምርጥ እሯጮችን ጥላችሁ ድል የማያመጡት ስብስባችሁ ድል አሳጣችሁን ታሪክ የማይረሳው ስህተት ድል አሳጣችሁነሰ በጥቅም ወይም በጉቦ ነው እሯጭ መርጣችሁ የሆዳችሁት ታሳዝናላችሁ ካሁን ቦኃላ ለሀገራችን አታስፈልጉም ድላችንን ገደል ከተታችሁት ስልጣናችሁን ልቀቁ አሳፋሪ ስራ ሰርታችሃል ማፈሪያዎች ናችሁ

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 6 หลายเดือนก่อน +1

      Yeheduts mech agegnu

    • @sewasew1621
      @sewasew1621 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@M-yj5qv አይ ደራርቱው ቱልቱላ እሯጮቻችንን አትረብሽ አርፈሽ ቁጭበይ እቤትሽ በልተሻል ላልበሉት ተይላቸው በድሜሽ ተከበሪ

    • @HusseinWajo-c6i
      @HusseinWajo-c6i 6 หลายเดือนก่อน

      You are 👍 Right ​@@sewasew1621

    • @Foziya767
      @Foziya767 6 หลายเดือนก่อน

      Aw😢

  • @habtammisgan1074
    @habtammisgan1074 6 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ኮመንት መስጠት አለወድም ግን ይችን ልጂ ስሰማት በጣም ልቤ ተነካ ሁሉም ያልፋል በጣም ነው እሚያሳዝነው የኢትዮጵያ ችግር መቸ ነው እሚያበቃው የሚስራ ተከልክሎ የማይሰራ እየተቀመጠ ግራ ተጋባን እግዚአብሔር ውስጥን ያያል አይዞሺ የእኔ እናት እግዚአብሔር የወደቀን ያነሳል አይዞሺ በርች ወደሗላ እንዳትይው በርች❤

  • @bahiranadmasu9653
    @bahiranadmasu9653 6 หลายเดือนก่อน +33

    አይዞሽ ፍርየ ይሕም ያልፋል ሞራልሽ እንዳይነካ

  • @rob21112
    @rob21112 6 หลายเดือนก่อน +11

    አዬዞሽ እህቴ በርቺ : ያንቺም ቀን ይመጣል:: የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽ ነው!

  • @NeHase16
    @NeHase16 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ እኅታችን፤ በተለይ መጨረሻ ላይ የተናገርሻት ንግግር እንዴት ጥዑም እንደኾነ🥹 በፈተና መጽናትሽን ያሳያል። "እዚህ ያደረሰኝ ፈጣሪ ይመስገን እዚህ ባልደርስ እንደዚህ አልፈተንም ነበር"። የተማመንሽው ያመልክሽው እግዚአብሔር ደረሰላት ድል ነሳላት ይባልልሽ። ኹላችንም ኢትዮጵያውያኖች በቅርብ እንድናለን አይዞሽ ፍሬወይኒ 💚💛❤️‍🩹

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 6 หลายเดือนก่อน +24

    መቼም እየተገለፀ ሲመጣ እጅግ ያሳዝናል ይሄን ኢንተርቪው / ቃለ መጠይቅ / ስሰሚ ዕንባዬ እየፈሰሰ ዕልህና እየተናነቀኝ ተከታተልኩት የዚህቺ ድንቅ አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉን ድንቅ የአሯሯጥ ብቃትና ጉልበት መመልከት የጀመርኩትና ተስፋ የጣልኩባት በአካል ግን የማላውቃት አትሌት ሌሊት ከጅብና ከውርጭ ጋር ላባቸውን እያንጠፈጠፉ እንዲህ አይነት ምስቅልቅሉ በወጣ አትሎቲክስ ፌዴሬሽን መሠሪ መ / ቤት ቢሮክራቶች የሚደርስባቸውን በደልና እንግልት በምስኪን አትሌቶቻችን ላይ እጅግ ይዘጉንናል ሀገሪቱ በብዙ ውጥንቅጥ ውስጥ እንዳለች ብረዳም በአትሌቶቻችን ላይ ግን ይዘገንናል ።😮

    • @BurteAna
      @BurteAna 6 หลายเดือนก่อน

      +++Ewinet new +++

    • @Haregu-o6m
      @Haregu-o6m 6 หลายเดือนก่อน +1

      You are right so sad

  • @jhontekle8582
    @jhontekle8582 6 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ አይዞሽ በርቺ የኔ ቆንጆ የሄ ምስቅልቅል አልፎ ነገ ሌላ ቀን ነው ከፍ ያለ ቦታ እንደምትደርሺ አልጠራጠርም።

  • @Nani2-m1h
    @Nani2-m1h 6 หลายเดือนก่อน +10

    ያሳዝናል በጣም ስዉ ለፍቶ ደክሞ ግን ለምን ይሄ ሁሉ በደል ግን ያልፍል አይዞሽ እንወድሻለን❤❤❤

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 6 หลายเดือนก่อน +8

    የስራቸውን ይስጣቸው የኔልጅ አብሽሪ ጉቦኛ በሞላበት ሀገር ሀቀኞች ይጎዳሉ

  • @mihretadula-tw3ev
    @mihretadula-tw3ev 6 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻ ላይ የተናገረችው ትልቅ የሒዎት ትምህርት ነው አመስጋኝ ሴት ተባረኪ ፈጣሪ ብዙ ድልን ይስጥሽ

  • @Mroptimistiification
    @Mroptimistiification 6 หลายเดือนก่อน +10

    አይዞሽ ጀግና አትሌት ነሽ:: በዚህ ቁጭት በርትተሽ ስሪ:: ወደፊት ገና ብዙ ታሸንፊያለሽ::

  • @Rhdystfu
    @Rhdystfu 6 หลายเดือนก่อน +6

    ከሁሉም በላይ የአነጋገር ሰነሰረዓትሽ ደስ ብሎኛል። አይዞሽ

  • @BerhanuKere-bp9wd
    @BerhanuKere-bp9wd 6 หลายเดือนก่อน +14

    አይዞሽ!!ዕድሜሽ ገና ነው!!" ተስፋ አትቁረጪ!!! ገና ለሃገርሽ ብዙ ሜዳሊያ ታመጫለሽ::እኔን የገረመኝ ግን የማንን ጎፈሬ ሊየበጥር ነው የሄደው
    ?? በርቺ!!!❤

    • @kahassekahsay8531
      @kahassekahsay8531 6 หลายเดือนก่อน

      Le #Tigray ✅✅ Ethiopia ❌❌❌

  • @gebrekidankidane7453
    @gebrekidankidane7453 6 หลายเดือนก่อน +33

    ፍርየ ሞራልሽ እንዳይነካ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ልክ እንዳልሽው ልምምድሽ በርትተሽ ሰርተሽ ማሳየት አለብሽ

  • @mulugeta8326
    @mulugeta8326 6 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞሽ ጀግኒት።ቢዘገይም ሁሏም የስራዋን ታገኛለች። ጋዜጠኛው እድሜና ጤና ይስጥህ። ይህ ሁኔታ ሊያበረታሽ ነው፣ ታዋቂ ዝነኛ ያደርግሻል፣ ከሷ በላይም ስምሽ ሊጠራ ይችላል። በእምነትሽ ፅኒ፣ በእልህ ከዚህ በኋላ ....

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 6 หลายเดือนก่อน +10

    ኢትዮጵያ በታሪኳ ይህን ዓይነት ውርደት እዚያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ውስጥ ሕዝብን አገርን ወክለው ከተሰገሰጉ ወንበዴዎች አጋጥሟት አያውቅም ግን...በሠራችሁት ወራዳ ተግባርና በአገርና በሕዝብ ላይ በፈጸማችሁት ግፍ ጊዜ ይፈርደናል !!!!
    አንቺ ጀግና ጨዋ የኢትዮጵያ መልኳ አንቺ ነሽ !!!
    ውድ የስፖርት ጋዜጠኛችን ምርጥ ቃለ መጠይቅ ክበርልን 🙏🙏🙏

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 6 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ እህቴ እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 6 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞሽ እህታችን።በርቺ በቁጭት ጠንክረሽ ስሪ።ሁሉም ለበጎ ነው።

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 6 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽፍረወይን ሀይሉ እግዚያቤር ይፍድባቸዉ ይህዉ ዉጤቱን እያየን ነዉ እነዚሂ ቅሌታሞችአሸብርም እስፖሩቱን አሸበረ ይሄ ሁሉ እትዘላልነታቸዉን ያሳየ ነዉ የኔ ቆንጆ አይዞሽ

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 6 หลายเดือนก่อน +5

    She is polite and good mannered. Such open and honest communication of problems without pretending or suppressing her feelings prevents her from being completely overwhelmed by sadness and despair.

  • @selamethiopia1924
    @selamethiopia1924 6 หลายเดือนก่อน +12

    አይዞሽ በርትተሽ ትልቅ ቦታ እናይሻለን

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጎበዝ በዲሲፕሊን የታነፅሽ ነሽ እነዚህ ዘልዛሎች አሮጊቶች ሸማግሌዎች ፍርዳቸውን ከፈጣሪ ያገኛሉ

  • @tsgayeolana
    @tsgayeolana 6 หลายเดือนก่อน +15

    ጀግና ነች በርቼ ልክ ነሽ ሁሉም ያልፋል

  • @shewittgorfu5000
    @shewittgorfu5000 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ጅግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በቤተስብ ሁሉ የሄዱ ሁሉ አንገትአስደፈን ሁሉም ያልፋል

  • @helenzerihun831
    @helenzerihun831 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ እንኳን ወደ ሚዲያ መጠሸ ተናገረሸ ለሚቀጥለው እግዚአብሄር ይረዳሸ በጣም ነው ያሳዘንሸኝ

  • @kimemtube2810
    @kimemtube2810 6 หลายเดือนก่อน +14

    ፍሬ ቀጣይዋ ኮከብ ትሆናለች በርቺልን 👍

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 6 หลายเดือนก่อน +2

    She is positive God bless your heart 😍

  • @Rozy908
    @Rozy908 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ያሳፍራሉ አመራሮቹ ጎበዝ ጎበዝ ልጆች ቦታ እየተሰጣቸው አይደለም😢ፍሬወይኒ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ ጎበዝ ልጅ ነሽ❤

  • @mahletgebremedhinmahlet8936
    @mahletgebremedhinmahlet8936 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ደራርቱ አከብርሽ ነበር አሁን ግን ምን አይነት ሰው እንደሆንሽ ገባኝ ታሪክ የማይረሳው ስራ ነው የሰራሽው ሀገራችንን አዋረድሻት ፈጣሪ የሰራሽን ይስጥሽ😭😭

  • @WeresFitsum
    @WeresFitsum 6 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ የምን ጌዜም ጀግና ነሽ ነገ ሌላ ቀን ነዉ በርቺ የኢትዮጵያ ዉድቀት ግን መቼ ነዉ እምያገግመዉ ??

  • @mickyonline8797
    @mickyonline8797 6 หลายเดือนก่อน +48

    የዚህ ውርደት ታሪክ ተጋሪ ባልሆንሽበት እግ/ርን አመስግኚ

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 6 หลายเดือนก่อน

      እድሉ ቢሰጣት ልታሸንፍ ትችል ነበር

  • @gethab2306
    @gethab2306 6 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ!

  • @AaBb-v6n
    @AaBb-v6n 6 หลายเดือนก่อน +12

    አይዞሽ ቅስምሽ አይሰበር ሁሉም ያልፋል አሸንፈሽ አሳያቸው

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 6 หลายเดือนก่อน +39

    እንዲት የተዳፈኑ ድምፆች ይውጡ ጋዜጠኛው እናመሰግነዋለን 🙏
    ደራርቱ ብትሆን የምናከብራት ጀግናችን ብትሆንም ስህተት ስትሰራ የግድ ትጠየቃለች ትወቀሳለች
    ስም ዝና ስላላት የተገፉ ንፁሀን ድምፅ መታፈን የለበትም
    የዋህነት የሚባል ጭንብል ይበቃል😊
    አንድ የተረዳሁት ደራርቱ በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ ሆና መታየት ነው ፍላጎቶ ይህ ደግሞ ስህተት ነው

  • @abrahameeshete2415
    @abrahameeshete2415 6 หลายเดือนก่อน +7

    እጅግ በጣም ጨዋ ልጅ ነሽ ፍሬዎይኒ የወደፊት ድሉ ያንቺ ነው

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ዋውውው ፍረወይኒ ያላት ስነልቦና አለማድነቅ ግን አይቻልም!!❤❤❤

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 6 หลายเดือนก่อน +24

    I admire the courage of the lady for exposing the corruption in the Olympic Committee.

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ ፍርየ ቆንጆ በርትተሽ ስሪ ሁሉም ግዜ አለው በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @maregk4154
      @maregk4154 6 หลายเดือนก่อน

      Edime komo ayitebikim.

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ ጭምቷ❤❤❤ አይዞሽ። የሆነው ሁሉ ለመልካም ነው። አይዞሽ። ሥርዓትሽ ዓይን አፋርነትሽ ይገዛል። ቀንሽ ይመጣል። ❤❤❤

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ።

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ጎበዝ አይዞሽ የሁላችንም ኢትዮጵየያዊ ልጅ ሆነሻል ፈጣሪ ከአንቺ ጋሪ ይሁን እፀልያለሁ::

  • @ZargawAbware
    @ZargawAbware 6 หลายเดือนก่อน +4

    ፍሬ አይዞሽ ሞራልሽ እንይነካ በርቺ እንወድሻለን ቆመን የምናጨበጭበት ጊዚ ይመጣል

  • @AmanuelTsegaye-o8j
    @AmanuelTsegaye-o8j 6 หลายเดือนก่อน

    አጆኪ የኔ ቆንጆ ነገ ሁሉም ነገር በጎ ይሆናል ተስፋ ሳትቆርጪ በርትተሽ ስሪ የኔ መዓር አፍ አይዞን ሾኮረይ:;

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 6 หลายเดือนก่อน +8

    እንባሽ በከንቱ አልፈሰሰም ድካምሽን ልፋትሽን አይቶ እየከፈላቸው ነው ። ጀግና ነሽ አንቺ ❤

    • @maregk4154
      @maregk4154 6 หลายเดือนก่อน

      Jegina 😂😂😂 gize lekulu ke junita wede jegina melewetu.😂

    • @Tube-xs8tz
      @Tube-xs8tz 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@maregk4154 በክትትል ነህ። ዘላለም አንድ ዘፈን።

  • @hana.6956
    @hana.6956 6 หลายเดือนก่อน +10

    አይ ደራርቱ እንደ ጀግናውና ሐቀኛው ሐይሌ ክብሯን እንደያዘች እንደተወደደች ብታልፍ ጥሩ ነበር ምን ዋጋ አለው አሉ አባውቃው።

  • @Mulugeta-gd8un
    @Mulugeta-gd8un 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ጀግና ነሽ በርቺ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 6 หลายเดือนก่อน +1

    Such admirable heroine , I am so glad you spoke against the typical management of our athletics.

  • @MedinaMohammed-j2o
    @MedinaMohammed-j2o 6 หลายเดือนก่อน +15

    ሀገር ወዳድ ልጆች ናቸው

  • @EmmanuelZemikel-yd9pp
    @EmmanuelZemikel-yd9pp 6 หลายเดือนก่อน +2

    ብቃት የሌላቸው አመራር ሁሉንም አትሌቶች በጣም በድለዋል በሰላም ለተተኪው ትዉልድ ስልጣን ማስረከብ አለባቸው ጎበዝ አትሌቶች እንዴት ተጠባባቂ ላይ ይቀመጣል ታምራት ቶላ ማሸነፉ በቂ መልስ ነዉ ፍረወይኒ ከተናገረችዉ ሁሉም ያልፋል ገዚ በኋላ ግን ብቃት ያላቸዉ ሰዎች አመራሩን ቢቆጣጠሩት በተለይ ከሱስ ነፃ የሆኑ ።

  • @MedinaMohammed-j2o
    @MedinaMohammed-j2o 6 หลายเดือนก่อน +32

    ወላሂ አይችን የመሰለች ጨዋ አትሌት በፊደረሽኑ መጨቆናቸው ያሳዝናል

  • @tangutbeyene6294
    @tangutbeyene6294 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ነገ ሁሉም እነደሚለወጥ ተስፋ እናደርጋለን

  • @AzmeraGebremeskel
    @AzmeraGebremeskel 6 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤ፍሬ የዋህ ልጂ መቸስ ቀናን እናንን እያለቁስ

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 6 หลายเดือนก่อน +5

    እጅግ ያማል አሸብር በልጆችህ ላይ ይድረስ ውርደትና ስቃይ ።

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ፈጣሪ የተሻለ ነገረ አለው

  • @yekolotemari
    @yekolotemari 6 หลายเดือนก่อน +3

    You should have been in the 1500. You are amazing. Keep on going.

  • @AtalelechMaru
    @AtalelechMaru 6 หลายเดือนก่อน +3

    ደራርቱን በጣም ስለምንወዳት ስህተቷን መናገር አቅቶና። ሆኖም ግን ከሀገር አትበልጥምና አስተዳደራዊ ችግር እንዳለባት በፓሪስ ኦሎምፒክ አይተናል። ደራርቱ ጎበዝ ሯጭ እንጂ ጎበዝ መሪ አይደለችም!!

  • @sabataye2264
    @sabataye2264 6 หลายเดือนก่อน +2

    በአመራሮች ችግር በአምስት አመት አንዴ የሚገኝን እድል ከኪሳራ ጋር ውርደትን የአላበሱን የአሰልጣኝና የአመራሮች ለሀገር አለማሰብ አሳፋሪ ነው። አይዞሽ በርቺ እውነት ነው ነገም ሌላ ቀን ነው በርቺ። የመናበብ የስራ ችግር ይሁን የተንኮል የዚህችን ልጅ አነጋገር ውስጥ ያሉትን ጥያቄ ለመመለስ ጋዜጠኛው የሚመለከታቸውን መጠየቅና መልስ መመለስ መቻል አለባቸው። አሳፋሪ ስራ ነው።

  • @Surafel-ol9sy
    @Surafel-ol9sy 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና በርቺ ይህም ያልፋል

  • @mastwalgelagaye8212
    @mastwalgelagaye8212 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጨዋ በጣም የሚገርም ስብእና ነው ያለሽ አይዞሽ መገፋት ጥሩ ቦታ ያደርሳል

  • @Fitsum-el6kq
    @Fitsum-el6kq 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሪወኒ ቆንጆ ጎበዝ ራጭ ነች
    አገራችን ያኮራች ምርጥ አትሌት ነች!!

  • @wendwesenlakewwoldegiorgis1970
    @wendwesenlakewwoldegiorgis1970 6 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ጣፋጭ አመላለስ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 6 หลายเดือนก่อน +15

    እናቴ ሁሉም ያልፋል ሲባል እድሜንም ይጨምራል። ጊዜ ሳታጠፊ የተሻለ ቦታ የተሻለ እድል ፈልገሽ ቀሪ ህይወትሽን አስተካክይ። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልሽ አትጃጃይ። ይህ የማንቂያ ደወል ይሁንሽ። እንደዚህ ስል ሚከፋው ይኖራል። አንቺም ትከፊ ይሆናል። ግን መሬት ላይ ያለው እውነታ ይህ ነው። በእድሜው ሙሉ ትልቅ ስራ የስራ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ስታዋርደው እንጂ ስታከብረው አይቼም ሰምቼም አላውቅ። ህይወትሽን ሳይረፍድ አስተካክይ። የ 60 አመት ልምዴን አካፈልኩሽ። እግዜር ይርዳሽ!

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @amleworkameeen3331
      @amleworkameeen3331 6 หลายเดือนก่อน +1

      የሚያም እውነት ነው

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 6 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ብለሃል ወጥታ ለሌላ ሃገር በመሮጥ ቢያንስ ስሟንና ክብሯን ማስጠበቅ ትችላለች ።

  • @mogestariku4869
    @mogestariku4869 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ዞሽ። በርች። ይህን አጋጣሚ የበለጠ ለመሥራት ተጠቀሚበት።

  • @solomonkidane9312
    @solomonkidane9312 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ አትሌት ፍረወይኒ የኛ ጀግና ነሽ

  • @ክርስቲንየእማየ
    @ክርስቲንየእማየ 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጉበዝ ልጂ ናት አይዞሺ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @AlemGebru-fj6ey
    @AlemGebru-fj6ey 5 หลายเดือนก่อน

    ያሣዝናል በጣም ሰው ለፍቶደክሞ ግን ለምንይህ ሁሉ በደልግን ያልፍልአይዞሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሻለን❤❤❤

  • @KokiSuperDigitallady0513
    @KokiSuperDigitallady0513 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሌሎች አመራሮች ደራርቱን እየሰሙ አይመስለኝም ። መመርመር ያለበት ጉዳይ ነው፡፡ አንቺ አይዞሽ ጠንክሪ ተስፋ ያለሸ ልጅ ነሽ

  • @Abawtes
    @Abawtes 6 หลายเดือนก่อน +7

    He is a talented journalist. Ethiopian olympics should go to court!

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 6 หลายเดือนก่อน +8

    ደራርቱ ከነክብርሽ ስልጣኑን ልቀቂ
    ውለታሽ ስላለብን አንጠላሽም
    ከዚህ በኋላ ግን በቃሽ 😢😢

    • @yibeltaltesfaye9294
      @yibeltaltesfaye9294 6 หลายเดือนก่อน +1

      የምን ውለታ ነው መሮጥ ሌላ መምራት ሌላ

  • @Tube-xs8tz
    @Tube-xs8tz 6 หลายเดือนก่อน +1

    የግፉዓን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳሽ። አንቺ ግን ብርታቱን ይስጥሽ።

  • @ጶርስፉራ
    @ጶርስፉራ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ጥያቄህን ዘና በላሁነይታ ነው የምትጠይቅውና
    በጣም አደንቀሃለሁ
    የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ መስራቤት
    እንደ ጋሞ ጎፋ ናዳ ይብላቸው
    የልጅታ እምባ በልጆቻቸው ይድረስ

  • @MulerkTech
    @MulerkTech 6 หลายเดือนก่อน +2

    Betam Gobez Gazetegna, Ayzosh Firye Hulum Yalfal

  • @senaitchala6340
    @senaitchala6340 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማር አይዞሽ ❤❤❤

  • @salemsali3232
    @salemsali3232 6 หลายเดือนก่อน +5

    ፍሬዋ የነገዋ ተስፋችን ነሽ።እንኳን ከዚህ ቀን አተረፈሽ።

  • @TsegayeGirma-q7p
    @TsegayeGirma-q7p 6 หลายเดือนก่อน +2

    አስተዋይ፣ጨዋ፣ብልህ፣የወደፊት ተስፋ።ተባረኪ።

  • @dawitdinka6633
    @dawitdinka6633 6 หลายเดือนก่อน +2

    she has great mind set

  • @HailemariyamAmare-rr2ht
    @HailemariyamAmare-rr2ht 6 หลายเดือนก่อน +9

    በርች

  • @fishayetekulu7858
    @fishayetekulu7858 6 หลายเดือนก่อน +2

    Yigermal ye Tygray sportegnoch ahunum chigr wist now yalut yigermal ayizosh waerona ❤❤❤

  • @AbebawuLema-l8r
    @AbebawuLema-l8r 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህታቼን ሠላምሽ ይብዛ

  • @CshggsgsGhshhshw
    @CshggsgsGhshhshw 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤በጣም መልካም ነሽ አይዞሽ ለበጎኖ

  • @beldatufa82
    @beldatufa82 6 หลายเดือนก่อน +4

    አንቺ ጀግና አትሌት ነሽ። ባለመመረጥሽ አዝኛለሁ። ማንነትሽን ነገ በምታመዘግቢው ውጤት እንደምታረጋግጪ እርግጠኛ ነኝ። መንፈሰ ጠንካራ በመሆንሽ ነገ እንደነ ጥሩዬ እና ገንዘቤ ታዋቂ እንደምትሆኚ ተስፋ አድርጋለሁ።

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 6 หลายเดือนก่อน

    ከምንም በላይ የሚያሳዝነው ደራርቱ የምትሰራው ስራ ብዙ አትሌቶች እያዘኑባት መሆኑ ነው😮እንዳት ባለፈችበት ሙያ ላይ ለሌሎች እድል እና ስራ እንቅፉት መሆን ያዝናል😮እንደ ኃይሌ ገብረሰላሴ ክብሮን ጠብቃ ብትኖር መልካም ነበር ።
    ፍረወይኒ መልካም እድል ገና ወጣት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ🎉🎉

  • @Degnify777
    @Degnify777 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ጋዜጠኛ።

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 6 หลายเดือนก่อน

    You look very strong .I am sure you will another another famous Derarrtu... in the future.. You have to know God wants you to be the best so. Keep it up , You are Stull our pride. There is a struggle everywhete. so as you said tomorrow is another day. You are still our hero. May God Be With and let me tell you you are a very.smart disciplined matured young girl you will be the winner. I will give you a big hug and a good blessing for God tomorrow is very close don't worry my baby bye...
    Stay Blessed.
    Love you.

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያሳዝናል አይ ኢትዮጵያ እንድህ ስንሆን በቃ አለም ትታን ሄደች💚💛❤🙏💚💛❤🌺🌷

  • @shimalscomedy3800
    @shimalscomedy3800 6 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ እናት ሞራልሽ እንዳይነካ።

  • @abejehadero2300
    @abejehadero2300 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው።

  • @dawitdinka6633
    @dawitdinka6633 6 หลายเดือนก่อน +1

    best performer salute

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ በውጪ ሀገር ለምንናር ቀና የምንበት (በአየር መገዳች እና በአትሌቶቻች ነው)በተቻላቹ መጠን በርቱ ዶ/ር አሸብር እና ደራርቱ ከስልጣን የሚወርዱበትን እነሱ የሀገራችን የስፓርት ትልቁ እንቅፋት ናቸው

  • @Dagipgi8
    @Dagipgi8 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 6 หลายเดือนก่อน

    Keep going gril,,,, you will be ✨.🇪🇷🇪🇷