#የጃንደረባዉ_ጉዞ_ተጀመረ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አርጎ በሰላም ሔዳችሁ በሰላም ተመለሱ የረገጣችሆት ምድር በረከት ይድረሰን 💚💛❤🙏
አሜን🙏
ነጋሽ እግዚአብሔር በሰላም እቅፍ ድግፍ አድርጐ በሰላም ያድርሳችሁ መልካም ምኞቴ ነው !!❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏
በሰላም ደርሳችሁ ለአገራችን ጸልያችሁ በእምነታችሁ አድጋችሁ በሰላም ተመለሱ!
እመቤቴ በሰላም አድርሳ ትመልሳችሁ።
ስላም ለአንተ ይሁን
ሰላም ለሁላችንም ይሁንልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳኑ በረከታቸው ትደርብን
ነጋሽ መቋሚያ ከእየሩስአሊም ለእናቴ ይዘህልኝ እንድተመጣ ባለፈውም ነግሬህ ነበር አተ ካልቻልክ ለደረጀ ነጋሽ ዘወይንዬ ነገርልኝ በሰላም ወደ ሀገራችሁ ይለመሳችሁ እግዜብሔር እኔንም ነገሮችን ሁሉ አስተካክሎ ለደጁ ያብቃኝ
🌿እግዚአብሔር🌿
ከናንተ ጋር ይሁን
🇪🇹ሰለ ህዝቧቿና ስለ ኢትዮጽያ🇪🇹
ፀልዮልኝ ።
መምህር ነጋሽ ተባረክ እድሜ ጸጋ ሞገስ ፈጣሪ ይስጥህ።
አሜን🙏🙏🙏በሰላም ገብታቹ ተመለሱልን 🙏🙏🙏
Enkuwan Aderisachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም አድርሶ ሰላም ይመልሳችሁ ለኛም በረከቱ ይድረሰኝ❤❤❤🎉🎉🎉
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ከ 18 አመት በኃላ እይታን አየኋት ብሎ በሰላም ግብ እንጠብቃችኋለን
ሰላም ጤና ይስጥልን ነጋሽ እንደምናለህ ልጄ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። በሰላም ግቡ ለአገራችን ፀልዩ ደግሞም በሰላም ይመልሳችሁ።