Ethiopia: "ጅብ የፃፈው ግጥም" አዝናኝ ግጥም በበላይ በቀለ ወያ !!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 101

  • @getugebeyehu9296
    @getugebeyehu9296 5 ปีที่แล้ว +41

    አርት ማለት ይህ ነው ሰው ባላየበት እቅጣጫ ማየት! ብራቮ የኔ ምርጥ በላይ በቀለ ወያ!!

  • @user-ug7lh2dy7d
    @user-ug7lh2dy7d 5 ปีที่แล้ว +8

    በላያ ምርጥ ሰው በትክከል የኔ አስተዋይ ወድጄዋለሁ ጎበዝ እሰኪ በላያን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ😖

  • @selamawitabraham7630
    @selamawitabraham7630 5 ปีที่แล้ว +18

    😆😆😆በላዬ ግሩም ድንቅ ነው።በርታ ሁሌም አድናቂህ ነኝ💕

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 5 ปีที่แล้ว +8

    ዋው.....ዋውው በላያ ድንቅ ግጥሞችህ ይማርኩኛል

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 5 ปีที่แล้ว +13

    ዋውውውውው አምበሳ በርታ እህ እንዳንተ ያሉ ይብዙልን

  • @khalidnegash4121
    @khalidnegash4121 5 ปีที่แล้ว +7

    Thanks 🙏 I love this gentleman Bekele weya👏👏🇪🇹🇪🇹👌👌

  • @user-jn5hw7xj9i
    @user-jn5hw7xj9i 5 ปีที่แล้ว +1

    በላይ በቀለ ወያ ስም እራሱ የሚገራም ነው
    ስም ና ወርቅ አለው ልክ እንደ ግጥሙ 😍😍😍እናመሰግናለን ፩ አንድ አፋታ 🙏

  • @fatimamohamed6720
    @fatimamohamed6720 5 ปีที่แล้ว +12

    ግጥም ብሎ ዝም ነው ለገባው ቅኔ ጮማ የሆነ ግጥም በርታ

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow so amazing. I love you Ethiopia.

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 ปีที่แล้ว

    በላይዬ ከልብ ሰው የሚለው መስፈርት አንተን በደንብ ይገልፅሀል ደግሞም ምርጥ ገጣሚ ግጥሞችህ ሚሊየን ጊዜ ተደጋግመው ቢደመጡ ሁሌም የማይሰለቹ ወንድም አለም በርታልን እንወድሀለን

  • @user-qv4ow1zu4l
    @user-qv4ow1zu4l 5 ปีที่แล้ว +20

    ውይ አንተ ልጅ እሚገርም አትያይ ነው

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ብያለሁ ደብሮኝ ነበር በጣም አሳከኝ
    በጣም ምርጥ ነው በርታ ወንድሜ

  • @luchia686
    @luchia686 5 ปีที่แล้ว +1

    ይበል ብለናየ👌👌👌👍👍👍👏👏👏💚💛❤️

  • @abinetabuye4728
    @abinetabuye4728 5 ปีที่แล้ว +5

    Swedh💋❤Gobez berta👌👍👏💓

  • @melatahmed5088
    @melatahmed5088 5 ปีที่แล้ว

    betam new madenkhe belaya ur one of kind.

  • @atuusol3548
    @atuusol3548 5 ปีที่แล้ว

    Wow Good view nice one Belaye

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውው ድንቅ ግጥም ነው

  • @hanazewdu5296
    @hanazewdu5296 5 ปีที่แล้ว

    Am speechless he sooo amazing

  • @girmawitabera7725
    @girmawitabera7725 5 ปีที่แล้ว

    OMG!stay blessed our brother!!!

  • @user-dv7hq5jd8j
    @user-dv7hq5jd8j 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 5 ปีที่แล้ว

    Errrrrrrrrrrrrrr yebed new yimgerem thmiret alew bertalien abuo 👍👍👍

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 5 ปีที่แล้ว +3

    በላያ😍አንደኛዬ😘😘

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 4 ปีที่แล้ว

    Belay u are amazing brother

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይባርክ

  • @kumnegergebeyehu9524
    @kumnegergebeyehu9524 5 ปีที่แล้ว +5

    PM Abiy must watch his words as the animals even react when treated unjust.

  • @yewubrema4545
    @yewubrema4545 5 ปีที่แล้ว +2

    በላይ ስወድህ እኮ❤❤❤

  • @tsiyonethio4940
    @tsiyonethio4940 5 ปีที่แล้ว

    Belayiye swedh edmetena ystih 💚💛💗

  • @tsionyohans1449
    @tsionyohans1449 5 ปีที่แล้ว +1

    Waw mert tshafe(ambabe)

  • @ferdoesferdoesina4418
    @ferdoesferdoesina4418 5 ปีที่แล้ว

    belaye yene fkr

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l 5 ปีที่แล้ว +2

    **አቦ ይመችህ በርታ ሆዴን ይዤ ነው የሳቁት አመሰግናለው፣ሁለተኛውም ስነግጥም ቆም ብለን እንድናስብ እራሳችንን እንድጠይቅ ነው፣ሶስተኛው ጌታው አሁንም በርታ**

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 ปีที่แล้ว +2

    👌👍✌️🙏💚💛❤️

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 5 ปีที่แล้ว +1

    በላይ ላይ ላይላይ ብራቦ

  • @yebelaygetnet5990
    @yebelaygetnet5990 4 ปีที่แล้ว

    ere temechitonal wondim.....Bekele ..bertaaaaaaaa......!!!

  • @mubarikmura9596
    @mubarikmura9596 5 ปีที่แล้ว +2

    Bro yamirale bareta

  • @mazisalam3593
    @mazisalam3593 5 ปีที่แล้ว

    wow በላይ💞💞💞

  • @tewoabera6323
    @tewoabera6323 5 ปีที่แล้ว

    yemegerem getem berta \

  • @neftalemmehretab1904
    @neftalemmehretab1904 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኡአኣቅገጣጠም ብቃት ግን ኡአዚህ ኣይነት መልክቶች ተደራርበው በኢትዮጵያ ደመራ የሰሩ ይመስለኛል። ደመራውም ትንሽ ሳይሆን በታሪክ ያልታየ ጥፋት ውስጥ ያስገባል።

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow yegermal denke chelota

  • @user-se4tq1ej6i
    @user-se4tq1ej6i 5 ปีที่แล้ว +1

    እውይ ቤላ እስቲ ቤላን ምትሉ

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow awesome poem thanks for sharing

  • @waine6059
    @waine6059 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ የጅብ ግጥም 😂😂😂😂😂😂✌
    የኔ ጀግና ምለው ቅዱሳን ብቻ ናቸው

  • @amird9210
    @amird9210 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @okhoajake5942
    @okhoajake5942 3 ปีที่แล้ว

    Good job sir

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 ปีที่แล้ว +3

    lebesk seyamer !!!!

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 5 ปีที่แล้ว

    Nice like it keep it uppppp

  • @bintislam6139
    @bintislam6139 5 ปีที่แล้ว

    በላይየ በርታ

  • @mekdietio63
    @mekdietio63 5 ปีที่แล้ว

    ምርጤ በላያ

  • @user-pk9sz1ky9o
    @user-pk9sz1ky9o ปีที่แล้ว

  • @keepright5232
    @keepright5232 5 ปีที่แล้ว

    Selza fesam oneg men telalhe.

  • @astatv9919
    @astatv9919 5 ปีที่แล้ว

    can any one tell me the person play የጠጅ ቤቱ ጨዋታ twenate?

  • @user-gd8xw9od1b
    @user-gd8xw9od1b 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ዋዉ

  • @wubtwubt2474
    @wubtwubt2474 ปีที่แล้ว

    💚💛❤👏👏👏💯💪

  • @user-ru1bb6nj9n
    @user-ru1bb6nj9n 5 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @gdedi1396
    @gdedi1396 5 ปีที่แล้ว

    YHAGRE LIJOCH DINIQ NACHU! PLEASE SPORT CLUB MESRTUINA YE DIRO FIKIRACHIN YIMELES!?

  • @MdTechtube2123
    @MdTechtube2123 5 ปีที่แล้ว

    it is besr

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 5 ปีที่แล้ว +18

    አይ ውርደት ለወያኔ ጅብም በዛባቸው ።በቃ የጉድፍ እንበላቸው ? የጉድፍ ማለት ቆሻሻ ቦታ የማይጠፋ ልክስክስ ሰይጣን ነው።በተለይ ገጠር አመድ የፈሰሰበት አታላ የተደፋበት በጠራራ ፀሐይ ሰው ከተገኘ መልከፋቸው የማይቀር ነው ይባላል።።።።።

  • @birhanegebre2990
    @birhanegebre2990 5 ปีที่แล้ว

    wow

  • @tikiklrenato2161
    @tikiklrenato2161 4 ปีที่แล้ว

    Belay miret thmiret new enmsgenalien

  • @mickyadane7717
    @mickyadane7717 5 ปีที่แล้ว

    Abet wordet yassazinal

  • @user-et9nj2zd8h
    @user-et9nj2zd8h 5 ปีที่แล้ว

    በልዬ ግሩም እኮነህ ትፅፈዋለክ እንዴጉድ

  • @esetemebea7020
    @esetemebea7020 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🙏🙏🙏

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 ปีที่แล้ว +1

    የምር ባታየኝም ቆሜነው ያጨበጨብኩልህ

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 5 ปีที่แล้ว +3

    ይሞታታል እንጂ ጅብ ስኮር አይበላም

  • @ethiopiafuture742
    @ethiopiafuture742 5 ปีที่แล้ว +1

    ጠለቅ ብለን እኮ ስናስበው ጅቦ የራሱ ቦታ አለው ካልሄዱበት እሰው ቤት መጥቶ አይበላም ወያኔ ግን ቀኔ ነው ብሎ እንዲህ ቀን ሊጥለው ንፁሀኑን ከቤታቸው እያወጣ እንደወጡ የቀሩ ቤት ይቁጠረው

  • @helenabera2307
    @helenabera2307 5 ปีที่แล้ว +7

    ሌላ ስድብ ፉልግ እውነቱን ነው

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 5 ปีที่แล้ว

    እረ ይህን ግጥም እኔ በፌስቡኬ ድብን አረጌ ገጥሜው ነበር

  • @munahassen3559
    @munahassen3559 5 ปีที่แล้ว

    Yane mirt getmi

  • @Tizazu1
    @Tizazu1 3 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያ ጊዜ በፌዝ ቡክ ሥራዎችህን ሳይ ብዙም ቦታ አልሰጣሁም ነበር፡፡ አሁን ግን አንተ ልጅ የአንተን ግጥም ሳልሰማ እንቅልፌ አይመጣም ፡፡ አቦ ብርክ ያርግህ ለዚህ ማሰቢያው ለደከመበት መንጋ ንገረው ልክ ልኩን ፣ ዳሩ ምን ይደረግ አይሰሙህ ነገር

  • @melatgebreyesus6030
    @melatgebreyesus6030 4 ปีที่แล้ว

    Getmeh mutehal ylk andnetin emiyatenakr gtim

  • @povertydownpovertydown411
    @povertydownpovertydown411 2 ปีที่แล้ว

    Kiniew slalgebagn azignalew

  • @user-sy5ns2vf1h
    @user-sy5ns2vf1h 4 ปีที่แล้ว

    ውይ በላይዬ እንደው ምን ላድርግህ ?

  • @user-vt4ds8ki8d
    @user-vt4ds8ki8d 5 ปีที่แล้ว +7

    የቀን ጅብ የሚባለው ተደብቆ የሚበላ ነው ደብርቱ እና መሌ መላጣው

  • @mazizebra6775
    @mazizebra6775 5 ปีที่แล้ว +2

    Hahahaha ewenete new

  • @awindowofhope4254
    @awindowofhope4254 5 ปีที่แล้ว

    በጎችን ተይና ዛሬ ተኩላ እንግደል ህምምምምምምምም

  • @mamomammo3232
    @mamomammo3232 5 ปีที่แล้ว +2

    Batman naw das yamlaw

  • @hiruttafera4021
    @hiruttafera4021 5 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌😂😂😂😂😂

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት እናውራ እንጂ መንግስት ፈሪ ነው፣
    በላይን ያሰረው
    ከብዕሩ ውጭ ታንክ አግኝቶበት ነው?
    በላይን አሰሩት ይገርማል ዘንድሮ፣
    በግልጽ ስላወራ የህዝቡን እሮሮ፥፥
    [በላይ የዘመኑን ምርጥ ወጣት የሚወክል ጄግና ገጣሚ ነው፥፥ ፍትህ ለበላይ በቀለ ወያ!!!!]

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 4 ปีที่แล้ว

    ይሞታታል እንጂ ጅብ ስኳር አይባልም

  • @ethiopiaaddis3189
    @ethiopiaaddis3189 5 ปีที่แล้ว

    በላያ ምርጡ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂🙏❤

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 4 ปีที่แล้ว

    ግጥም እንዲህ ነው ቅኔ አዘል ንግግር በላይ በቀለ ወያ ሁሌ ትደንቀኛለህ አስተያየትህ እራሱ የሚነበብ ግጥም ነው

  • @13757900
    @13757900 5 ปีที่แล้ว

    He look like Drake

  • @mekiya9405
    @mekiya9405 5 ปีที่แล้ว +2

    አይትግሬከጫማበታችክብርእንዲህነዉለቀንጂብለ።

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t 4 ปีที่แล้ว

    ወየነ ስማ አዛው ምሽግ ዱቅ ብላችሁ እነ አቦይ ።

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 5 ปีที่แล้ว +13

    አየ አንች ትግራይ ከአብራክሽ ወጥተው እንዲህ ዓይነት የታሪክ ተወቃሽ የአደረጉሽ ሥግብግብ ልጆችሽ በልተው የማይጠግቡ የሰው ደም ጠጥተው ዕርካታ የማይሹ በባዶ እግራቸው ገብተው ውሌታ የሚረሱ አየ ኢትዮጵያ ትግራይ ያበቀለው የሙጃ ሣር አይደል ተበልቶ ሆድ የማያሞላ ይቅር ይበላችሁ ይቅርብለናል እኛ ከእንግዲህ ይበቃል ማውራት ስለሰወች ሀገራችን እናልማ ሁላችን በህብረት ።

    • @user-mk2up3qd9q
      @user-mk2up3qd9q 4 ปีที่แล้ว

      ትግራይ መቸም በታሪክ ኣትወቀስም ቢወቅሱም የምንሊክ ናፋቂዎች ናቸው።ካሁን ወድያ ያስርኣት ኣክትመዋል በግጥም ኣምሮቱ ይውጣላቸው

    • @wmnawm2221
      @wmnawm2221 4 ปีที่แล้ว

      @@user-mk2up3qd9q sewye lmn koy ke minilik anat lay atwerdm dngay ras

  • @emnet1125
    @emnet1125 4 ปีที่แล้ว

    ወይግጥም ጥበብ አስተያየትህ ይመችህ

  • @tigesteshatu5285
    @tigesteshatu5285 5 ปีที่แล้ว

    እና ጅበ መባል ያለባቸውም ማለት ነው 🤔🤔👺👺

  • @user-pr5wz8jg7w
    @user-pr5wz8jg7w 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ከኔ እኩል ክብረቢስ የቀን ሰው የቀን ጅብ ይባላል

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 5 ปีที่แล้ว

    ስወድህ ፡እኮ

    • @emanethiopia6163
      @emanethiopia6163 5 ปีที่แล้ว

      ለአንድ አፍታ ሚዲያ አዘጋጆች
      ሁል ጊዜ ተከታታይ ነኝ ።
      ስነ ግጥም ደግሞ እጅግ በጣም
      እወዳለሁ እፅፋለሁ። አድራሻ
      ብትሠጡኝ ብሣተፍ።
      09 27 27 17 17
      አመሠግናለሁ።

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy 5 ปีที่แล้ว

    የአዴሳባ ልጂ ስም አራዳ ቀለም አልቀባማ በየእስባልቱ በስው ግድግዳ ዘርፍ

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የቀን ጅቦች

  • @povertydownpovertydown411
    @povertydownpovertydown411 2 ปีที่แล้ว

    Kiniew slalgebagn azignalew