Tiniqo kenore liqizbet tekebro yenore yishala alik??? Why do not think about the people who are disrespected??? Hager means people. Ya tetechbereberebachew nachew beniqetachew chigir iyefeteru behuala hager hager iyalu yaleqsalu. All citizens should be respected. Arada sheger chigir is just were wore... It id not a solution bro. Injustice anywhre is injustice everywhere. Lenegeru berkata leaddis abebewaasch amarigna menager yeiquqet hu tig new ethiopiana na tariquam ya new ha? ?????
በላይ በላይ በላይ ምርጥ ቅኔ ምርጥ ግጥም ሰአቱን ጊዜውን የሚመጥን መልእክት ህያው እግዚያብሄር ይጠብቅህ
ውስጤ ነው በእውነት !
ምን ኣለ ብንስቅ ብንጫወት
ዘር ሳንቆጥር ምህረት ያውርድልን
በላይ ውብ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስወድህ 💚💛❤️
በላይ በቀለ ወያ ዳግማዊ አብዲሳ አጋ ምርጥ ወጣት አስተዋይ በርታ.......
Belay Beqele hoya jegena ye Ethiopia
Lije
በላይ ስወድህ በቃ ትችላለህ ድንቅ ገጣም ነህ
በርታ
ጎበዞች ባለ ቅኔዎች ናችሁ
በላይ በቀለ ወያ 1ኛ
ወይኔ ይሄል ልጂ ስወደው የሆነ ብልጥና ጥበበኛ ወጣት ነው ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለብዙዎች አራያ ያድርግህ እንወድሀለን እውነት ነው መንገድ መዝጋት አልክ
በናትህ በደንብ ድምፅህን አውጣው ይሄን ግጥም አሁን እድህ ታነበው በጣምኮ ነው ያናደድከኝ ጮህ በልና አጋነው በላይየ
እናመሰግናለን ደስ የሚል ግጥም በላይ አሁን በጣምጎበዝ ገጣሚያን እየፈለቁነው ደስይላል አዳፍታ ይህቻናል እናመሰግናለን በርቱልን
የአዲስ አበባ ሕዝብ እንዴት ታድሏል!!???.... ኑሮውን፣ስብእናውን፣ህይወቱን ፣ሞራሉን፣አዲስ አበቤ ብሎም ኢትዮጵያዊ ማነቱን በእንደዚህ ዓይነት ዝግጅቶች ሰርክ አዲስ እያስታወሱ ይህን ክፉ ዘመን ያሳልፉታል።እናም አዲስ አበባ ታድላለች። ይህ በጎ መንፈስ በሌሎች የኢትዮጵያ ግዛቶችም እናየው ይሆናል ማን ያውቃል??።
ባለፎጣው አንበሳየ ኑሪልኝ
ውስጤ ናው ይሄ ልጅ
አትጠጣ አትበይኝ ከባድ ምክር ነው ወንድሜ በርታ ዳሩ ቅኔ መች ይገባቸዋል እኚ ደነዞች
gtm ena kene leyekl nacew anchi denez ...ehe zeregna getami demo yemifelgewn directly tenagrotal ...mnm kene yelewm ,,,,,,,,,,,,wey kne teshemakekech.......
አጠጣ አትበይኝ ምርጥ ግጥም ማነው ግን ስሙ ገጣሚው ?ሰላምታም የለ አመሰግናለሁ የለ ምንሼ ነው ነብሴ
ምኑን ሰላም አለ እህቴ ።። የቅኔ ልምጭ ይዞ ሲሸነቁጠን።።።
ድንቅ ችሎታ ፣ እግዚያብሄር እናንተን ያብዛልን ፣ ይጠብቅልን ።
በላይዬ ስወድክ ምርጥ ገጣሚ!
ወው ምርጥ ቅኔ በላይ ወያ ትችላለህ ድምፅህ ደሞ ልዩ ነው
አትስከር አትበይኝ እሚለውን ግጥምም ያቀረብከው ልጅ ስምህን ባላውቅም ጎበዝ ነክ
ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ተባረኩ
ኣማራ ኣይደልሁም የኣማራ ለዛ ደስ ይለኛል ጨዋ ህዝብ ሃሳቡን የሚገልጸ
Ethiopiaw becha mehon beky new yeny konjo
Ohhhh my ..God...I really love you 😍 belaye bekele waya.....you rayit ..you did good job 👏
በላዬ የኔ ጀግና እንደ አንተ አይነቱን የብህር ጀግና ሽህ ብደረድር ምናለ እቺ የወላድ ደሀ
Tiniqo kenore liqizbet tekebro yenore yishala alik??? Why do not think about the people who are disrespected??? Hager means people. Ya tetechbereberebachew nachew beniqetachew chigir iyefeteru behuala hager hager iyalu yaleqsalu. All citizens should be respected. Arada sheger chigir is just were wore... It id not a solution bro. Injustice anywhre is injustice everywhere. Lenegeru berkata leaddis abebewaasch amarigna menager yeiquqet hu tig new ethiopiana na tariquam ya new ha? ?????
Weyyy Bela mrtyo getami
Huletum mert meleket alew tebarku
Bekele weya mirt sew! Mirt getätigt! Mirt Ethiopiawi! 💚💛❤️👍👌🙏👏👏👏👏
ዋው ምርጥ ግጥም ለገባው
በለይ ስወድህ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በላይ በጣም ነው ምወድክ ሁሌም እከታተልካለው ጎበዝ በርታ ይጨምርልክ ጥበብን
Berta berta baygebchewm negerachew andiken eskegebachew melsun ke lay yagegutal betam new miwedew berta
Good job boy
ዋውውው ምርጥ ግጥም ነው በርታ
hahahaha Er Temechegne wodaje Nekorash kikkkkkkk Tekekele 🙏🙏🙏
My genius people 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ይብዛ😘😘😘😘😍😍
ሁለተኛ ላይ ያነበብከው ወንድሜ አንደኛ ነህ በርታ
ጀየየጀዋርና የአብይ አስተደጋቸው እና ምግባራቸው አንድ. ነወ ።
Antea lije እግዚአብሔር libonahin ayikeyirewo ewoneat sitwode eko siwodihi
በጣም አድናቂህ ነኝ ትችላለህ
ድንቅ ገጣም ነህ
በርታ
መንጋ ነው መንገድ የሚዘጋው
መች ይገባቸዋል
መጋ ተለታዮቹ
ወድሜ በርታ
ተመችተክኛል
የሆንክ ሞዛዛ!
ይህን የመሰለ ግጥም በሞራልና በወኔ ቆፍጠን ብለህ እና ሞቅ አድርገህ ብታቀርበው እንዴት ያምር ነበር!
ሸገር መንገድ ሚዘጋው ኳስ ለመጫወት ነው 🙏🌷🌹ቄሮ ግን
Enatiis yatigrayii megdii yaziigaw manaw qadada
Amraa min ayiizgam maliit naw debajam
Qesii betiikirstiyanii layii kiashii tiiytii edebqii lebochii
Tenshii gezee naw oromiyaa 39 39 39
Oromiyaa gorobetii enjii linatii etho ayiidelichiim
ቀብራራው በላይ
በርታ!!!
ዋውውውው ማሮቸ ደሞቸ ስታምሩ
በውነት ያለህ እውቀት እ/ግ ይጠብቅህ
በላይ ውስጤ ነክ
Wow bertu wetayu
ክክክክክኽክ ምንገዱን ዘግቶ ኮስ ሊጫወት ነው ወይኔ ቅኔ
በላያ እንደልቤ 💚💛❤️
Bertu betam des yelale
ይመችህ በላይዬ
ቅኔው ልይ ናው ናፍጠኛው
i like your way of acting in
wow betam desyelal
ከማል ገልቹ ካንዴኛ ክፍል ጄምረህ ፊዴል ቁጠር በሉት
😂😂😂😂😂 ገልቱ በሚለው ይሥተካልልን
ገልቱ በክቱ ብየዋለሁ
@@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
በሳቅ ገልቱ ክክክ
እረ እንደገና ወደህፃንነት ተመልሶም
ፊደል ቢቆጥርም አይገባዉም
በትክክክል ነው
ትችላለህ💚💛❤
yena marrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr
Yen mar Tebarke are
ዋዉዉ👍
😍😍😍 በጣም ህወድካለሁ!!!
እውነትም በላይ። ያንተን ግጥም ለማንበብ ብቻ ሳልፈልግ fb እገባለሁ
ጂንንኑ አቦተናገርበት።እውነትብቃትህድንቅነው።
Bekele weya, mirt getami!
Wow.
በላይ
Belay sewadeshe
እውነትም. ንቀት ይመችህ
ምርጥ ቅኔ
ወርቂ
ብርቂ
ድንቂ
ወይኔ ስወድህ ሱስ የሆንክ ልጅ
❤❤❤
አቦይመችክ
👍👍👍👍👍👍👍👍🇧🇴🕊
ዋውው ነው
💚💛💖
Hero hero hero
ዋውውውውወአውውውውውውው
ድንጋይ ይክባል በየመንገዱ
በላይ እንደ ስምህ በላይይ ምን ዋጋለሁ እነዝህ ከይገባቸውምምምም
ዱላ ሚይዘው ፑል ቤት ብቻ ነው መንገድ ሚዘጋው ኳስ ሊጫወት ሜንጫ ሚይዘው ሰንጋ ሲኖር ነው እናንተም ጨምሩበት
እረ አማራ እረ ተው ምነው ዝም አላችሁ የታሰሩት ይፈቱ
እናንተን ሰዎች ስወዳችሁ በርቱልን
እኔምለዉ እዚህ ብዙም ተመልካች የለምሳ ለምን ?
እኔም ግራ ገብቶኛል ጌታን በላያን አለማየት ኪሳራ ነው
እኛኮ ጥላቻ እና ስድብ ያለበት ቦታ ነው የምናደምቀው ውደ ተረግመን የለ
በላዬ ጀግና
በላይሻ አንደኛ እኮ ነህ
You are a amazing
Both they are marvelous poet. I think the 2nd one is new, go ahead ! God bless !
ኦ ማይ ጋሽ የገባው ይገባዋል
ትችላለህ
ሥወድህ
ንገርልኝ በግጥም :: በስድንባብ አልገባብሏቸዋል :.
በላይይይይይ❤
በላይ ፉንቃዬ
belay bekele weya swedih
አንድ የምሁር ማህይም የሽህ ረኞችን የበለጠ ጉዳት ያደርሳል። ኢትዮጵያ ደግሞ የምሁር ማህይማን ሀብታም ናት።
ክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ኣትግደለኝ ባክህ ኣንተ ራስህ ድንጋይ መንገዱ ላይ ኣስቀምጠህ ይሆናል ለመተባበር.ተባብራቹ ሃገር እንደ መገንባት መንገድ ዝጉበት እንጂ.
በርታ ወንድሜ!! በዘር የታመሙ ግኡዛን ባይገባቸውም።