ከጣሂር መሐመድ ጋር የተደረገ ቆይታ December 11, 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 40

  • @AbSheima
    @AbSheima หลายเดือนก่อน +3

    ፖለቲካ በተረጋጋ አንደበትና በሚዛናዊነት ሲቀርብ እጅግ ይመስጣል።
    ኢትዮጵያ በገዢ ፓርቲዋ በኩል እየሄደችበት ያለው ጉዞ ለፖለቲካ ሰዎች ምን ያክል አስቸጋሪ እንደሚሆን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚታዘበው ሀቅ ነው።

  • @ቴዎድሮስቴዲ
    @ቴዎድሮስቴዲ หลายเดือนก่อน +1

    የክህደት ምሳሌ አድርገን እናስተምርብሀለን

  • @RuurFu
    @RuurFu หลายเดือนก่อน +5

    የሞተዉ አብን አለ ትላለህ ወይዘሪት ጣሂር አማራ ያሸንፋል አተም ወጀለኛ ነህ እጠይቅሀለን የት እደምትሄዲ እናያለን

  • @קלמומספין
    @קלמומספין หลายเดือนก่อน +4

    አብን ፓርቲ ነብሥ ይማር

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 หลายเดือนก่อน +2

    ክርስቲያን እኮ ህዝብ ወክሎ የገባና የተመረጠ እንጅ፣ በብልፅግና ናልኝ ወዳጄ ነህ ተብሎ የተሾመ አይደለም ። ሁለታችሁም ብልፄ መሆናችሁ በግልፅ ያስታውቃል። እነ ክርስቲያን ምናምን ያላችኋት????????😢

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru หลายเดือนก่อน +5

    አንተን የመሰለ ታጋይ አድማጭ አጥቶ እነመሳይ ቤት መንጋው ሲንጋጋ ማየት ያሳዝናል።

    • @አበበበላው
      @አበበበላው หลายเดือนก่อน

      እንኩቶን እንኩቶ ይከበዋል

    • @ElsabetGeto
      @ElsabetGeto 27 วันที่ผ่านมา

      😁😁😁😁😁😁😁🦛🦛🦛🦛

  • @tegestmm
    @tegestmm หลายเดือนก่อน

    ግን አሁን የሚያስፍልገን እንድት ቁጪብሉ የሚያወራ ሳይሁን ስላም የሚፈጥር እና ምስኪኑን የአማራን ህዝብ ከጦርነት እና ከችግር የሚያወጣ እና ስላም የሚፈጥር ብቻ ነው የሚያስፍልገው አብን ምናምን እያላችሁ ወሪ ስለችን አሁን የሚያስፍልገን ማንም ይግዛ ግን ስላም ለሚስኪኑ ያአማራ ህዝብ ብቻ ነው ሁሉም ለስልጣን ነብር ሲጮህ የነብር ወሪብቻ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 หลายเดือนก่อน

    ይመሻል ይነጋል ሃገርም ደምታለች
    ህዝብም በድህነትና በጦርነት ትታመሳለች

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f หลายเดือนก่อน

    የአማራ ወጣቶች. አትደማመጡም. እኔ እበልጣለሁ እኔ እበልጣለሁ. ነው የምትሉት. ለዚህም ነው እርስ በእራሳችሁ አትዋደዱም. አንድነት የላችሁም ለዚህ ነው. እንደልባቸው. አማራውን የሚያርዱን ሀገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን ስደት ላይም አማራ ነህ ተብሎ ይታረዳል. የናንተ ብርታት ጥንካሬ ስለሌላችሁ ነው

  • @gechtube2828
    @gechtube2828 หลายเดือนก่อน

    አብን ሙቷል።

  • @getahuntilahun1318
    @getahuntilahun1318 หลายเดือนก่อน +3

    አብን ከሞተ ቆየ እኮ..አብንን ከሞተ ለማንሳት ይህ ሁሉ መጋጋጥ..የአማራ ብሔርተኝነት የብሔርተኝነት ትግልን ወደ armed ትግል ቀይሮቷል።

  • @Savehumanlife
    @Savehumanlife หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩምባ በለው ። ደግሞ አያፍርም አብን አለ ብሎ ይዘባርቃል እንዴ?

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 หลายเดือนก่อน

    ለመሆኑ እሳቢያችሁ ለማገልገል ነዉ ለመገልገል ነዉ ወይስ እንደ በአዴን አብንም ተላላኪ ለመሆን። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @ayubabera
    @ayubabera หลายเดือนก่อน

    ነበር

  • @solomonteferi1690
    @solomonteferi1690 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይራሀመዉ

  • @dengulszeferu9670
    @dengulszeferu9670 หลายเดือนก่อน +2

    ጣሂር፥ አለማወቁን የማያቅ ደምበኛ የብአዴን ስኳድ ነው!

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll หลายเดือนก่อน

    ካህዲያን ሁላ ከልጃችሁ አግኙት የአብን ጥርቅሞች

  • @امافنان-ض7ش
    @امافنان-ض7ش หลายเดือนก่อน

    አብን የአማራ ጠላት አንተ ጀዝባ ሆዳም ስለ ፋኖ የማዉራት ሞራል የለህም

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru หลายเดือนก่อน

      @@امافنان-ض7ش ፋኖ አሸንፎ ሲገባ መስቀል ያሸክምሀል

  • @atome9092
    @atome9092 หลายเดือนก่อน +2

    ጣሂርን እና እሱን የመሰሉ የበሰሉ እና የስክኑ ፖለቲካ የገባቸው ትንታጎች ተገፍተው የአማራን ጉዳይ ዱርዬው መሃይሙ ዘራፊው ገዳዩ ሁሉ ሲያጨማልቀው እና ክልሉን ሲያፈርስው ማየት ልብን ይስብራል እግዚአብሔር ለዚያ ህዝብ ይድረስለት

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 หลายเดือนก่อน

      😂 Beka... Tentenkew.... You better make situational analysis... Domestic diagnosis... Why he and et al failed to persue with in heart of....

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 หลายเดือนก่อน +1

    ካሀድው፡እነደትነህ

  • @kefyalewlibssie
    @kefyalewlibssie หลายเดือนก่อน +2

    Dead party

  • @ቴዎድሮስቴዲ
    @ቴዎድሮስቴዲ หลายเดือนก่อน

    ሳየዉ እራሱ ይሁዳ ነዉ ሚመስለኝ

  • @امافنان-ض7ش
    @امافنان-ض7ش หลายเดือนก่อน

    በቁምህ የሞትክ

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg หลายเดือนก่อน

    አንተ አህያ 🤐

  • @AbSheima
    @AbSheima หลายเดือนก่อน +2

    ፖለቲካ በተረጋጋ አንደበትና በሚዛናዊነት ሲቀርብ እጅግ ይመስጣል።
    ኢትዮጵያ በገዢ ፓርቲዋ በኩል እየሄደችበት ያለው ጉዞ ለፖለቲካ ሰዎች ምን ያክል አስቸጋሪ እንደሚሆን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚታዘበው ሀቅ ነው።

    • @RuurFu
      @RuurFu หลายเดือนก่อน +1

      አብን ከፈለጋችሁ ይምራችሁ እኛ አማራወችን ክዶናል በሴራ አብንን ያፈረሰ ነዉ ለዚህ ተጠያቂ ነዉ