የአዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበር የቁጠባ አገልግሎት መግለጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @ፋኖ-የ1ለ
    @ፋኖ-የ1ለ 11 หลายเดือนก่อน +4

    የመሀበሩ አባላትን ባማከለ መልኩ የማህበር ቤቶች ቢገነቡ መልካም ነው

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  11 หลายเดือนก่อน +1

      አስተያየትዎን ተቀብለናል

  • @amanuelngusu
    @amanuelngusu 11 หลายเดือนก่อน +1

    አዋጭ ይለያል❤

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 11 หลายเดือนก่อน

    አባል በመሆኔ የተሰማኝ ደስታ

  • @saratekle8650
    @saratekle8650 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለጥያቄ መልሰ መሰጠታችሁ ደሰ ይላል ግን የተሚላ መረጃ ብሰጡ ምናለበት ገረፍ ገረፍ አይጠቅምም አኛ በውጭ ያለን በወኪሎቻችን ለመመዝገብ ብዙ ጊዜ ግልፅ መረጃ አቅርቡልን ብለን በተደጋጋሚ ጠይቀናል ግን አልተመለሰም ከ2 አመት በፊት ወይዘሮ የምሰራች አንደገለፀችው አሁን ያላችሁን ህግና ደንብ ምን ያህል ተቆጥቦ ምን ያህል እንደምታበድሩ አባካችሁ መረጃ ሳትሠሰቱ አቅርቡልን

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  11 หลายเดือนก่อน +1

      አስተያየትዎን ተቀብለናል፡፡ በቀጣይ ሌሎች ዝርዝር መግለጫዎችን አዘጋጅተን እንቀርባለን

  • @habtieamare6746
    @habtieamare6746 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደስይላል ግን በየክፍል አገር ክፈቱልን

  • @temesgengete7142
    @temesgengete7142 11 หลายเดือนก่อน +1

    አዋጭ ይለያል ከሁሉም ተበደሩ በወቅቱ ክፈሉ መራ ቃሉ ነው

  • @tesfamengista1926
    @tesfamengista1926 3 หลายเดือนก่อน

    የት ሐገር ነው ያላቹ ከአዲሳባ ውጪ

  • @Eph-fv7qb
    @Eph-fv7qb 7 หลายเดือนก่อน

    እስከ 6 ወር ብቻ ነው የንግድ ተሽከርካሪ
    እስከ 1 አመት ይቻላልን ???

  • @fentahunejigu4739
    @fentahunejigu4739 10 หลายเดือนก่อน

    በክልል ከተሞች ያለን መመዝገብ እንችላለን

  • @MeronTessema-q8m
    @MeronTessema-q8m 11 หลายเดือนก่อน

    ምነው ሙዚቃው ቢቀር

  • @Seniteka
    @Seniteka 2 วันที่ผ่านมา

    ቤትም ብትጀምሩ

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 11 หลายเดือนก่อน

    መልሱልንንንን

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 11 หลายเดือนก่อน

    ወላይታ ሶዶ ቅርንጫፉ አለችሁ?

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  11 หลายเดือนก่อน

      አስተያየትዎን ተቀብለናል፡፡

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 11 หลายเดือนก่อน

    ባህርዳርና ጎንደር ክፈቱልን ውጭ ላለነው እንዴት አናግኛችሁ አሜሪካ እንመጣለን ብላችሆን ግን የት ከተማ ነው የምትመጡት አትላታ ከመጣችሁ አሳውቁኝ

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  11 หลายเดือนก่อน

      አስተያየትዎን ተቀብለናል፡፡

  • @Fands-fh7fk
    @Fands-fh7fk 10 หลายเดือนก่อน

    ውጭ ሀገር ያለን አባለ መሆን እንችላለን

    • @onlyme6606
      @onlyme6606 9 หลายเดือนก่อน

      አዎ

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 11 หลายเดือนก่อน

    ለሙስሊሞች ግን አለወይ

  • @dggghjfghji7963
    @dggghjfghji7963 11 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ የምትገኙት

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  11 หลายเดือนก่อน

      በአዲስ አበባ
      • ዋና መስሪያ ቤት (አዋሬ አጋር ሕንፃ )
      o ስልክ +251 11 557 73 41
      • አብይ ቅርንጫፍ (ሜክሲኮ ህብረት ባንክ ዋና መ/ቤት )
      o ስልክ +251 11 126 05 06
      • ስላሴ ቅርንጫፍ (ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ)
      • ስታዲየም ቅርንጫፍ (የሓ ሲቲ ሴንተር 1ኛ ፎቅ )
      • ስድስት ኪሎ ቅርንጫፍ (ሊደርሺፕ ሕንፃ ምድር)
      • ልደታ ቅርንጫፍ (ኤ አይ ኤ የገበያ ማዕከል ሕንፃ 2ኛ ፎቅ)
      • ሰዓሊተ ምህረት ቅርንጫፍ (ድራር ሞል 1ኛ ፎቅ)
      • ጀሞ ቅርንጫፍ (ኤክስፕረስ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ)
      • አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ (ጃምቦ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ)
      • ቦሌ ቅርንጫፍ (ቦሌ መድኃኒዓለም አስረስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ)
      • ቃሊቲ ቅርንጫፍ (ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ሕንፃ 1ኛ ፎቅ)
      • መገናኛ ቅርንጫፍ (መሰረት ደፋር ሕንፃ ምድር)
      • ገርጂ ቅርንጫፍ (ጃክሮስ አደባባይ ግሎ አዲስ ሆቴል አጠገብ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ)
      • ሳሪስ ቅርንጫፍ( ሰንዳፌ ህንፃ 3ኛ ፎቅ)
      • አለም ባንክ (አለም ባንክ አደባባይ አዋሽ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
      • ፊናንስ ቅርንጫፍ (ጂኢኤምኤኤፍ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር)
      • ኮልፌ ቅርንጫፍ (18 ማዞሪያ አደባባይ አከባቢ ረድኤት ህንፃ 1ኛ ፎቅ )
      በሲዳማ ክልል
      • ሐዋሳ ቅርንጫፍ ቁጥር 1 (ጎድጓዳ ሰፈር ሴና ህንፃ ምድር ላይ)
      • ሐዋሳ ቅርንጫፍ ቁጥር 2 (አሮጌው መናኽሪያ ትዕግስት ሆቴል አጠገብ 1ኛ ፎቅ)
      በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል
      • ሚዛን አማን ቅርንጫፍ (ሚዛን አደባባይ በርጌስ መውጫ)
      በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል
      • አርባ ምንጭ ቅርንጫፍ (ጋሞ አደባባይ ፊት ለፊት ዳሽን ባንክ ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
      በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
      • ሆሳዕና ቅርንጫፍ (ኮ/ር በዛብህ አደባባይ ፊት ለፊት ቢኤንቢ ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
      በኦሮሚያ ክልል
      • ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ (ቱሪስት ሰፈር ፣ ሚና ቤና ሕንፃ 1ኛ ፎቅ)
      • ጫንጮ ቅርንጫፍ (አዳም ሕንፃ ምድር)
      • ሰበታ ቅርንጫፍ (ኦፍታና ሕንፃ ፊት ለፊት)
      • ሆለታ ቅርንጫፍ (ሃን ፋርማሲ ያለበት ዴዴ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ)
      • አዳማ ቅርንጫፍ (ዋርካ ፊት ለፊት ኪዳነ ምህረት ሥጋ ቤት አጠገብ ኤ.ኤች.ዋይ ሆቴል 2ኛ ፎቅ )
      • አምቦ ቅርንጫፍ (ቴሌ ፊትለፊት ነቀምቴ ካፌና ሬስቶራንት 1ኛ ፎቅ)
      • ለገጣፎ ቅርንጫፍ (ወሌ ህንፃ 1ኛ ፎቅ)
      • ወሊሶ ቅርንጫፍ (ከፖስታ ቤት አጠገብ ናይፍ ካፌ ፊት ለፊት ያለው ሕንፃ 1ኛ ፎቅ)
      በአማራ ክልል
      • ደብረብርሃን (አፄ ዘረያቆብ አደባባይ ከስላሴ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ )

  • @adyaboyoutube2481
    @adyaboyoutube2481 11 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ማግኝት እንቺላለን ቁጥር የለቹ

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  11 หลายเดือนก่อน

      በአጭር የመስመር ቁጥር 6326 ያገኙናል

    • @gezahegnwoldemariam5560
      @gezahegnwoldemariam5560 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@awachsaccos93707:18

    • @Habeshawit21
      @Habeshawit21 9 หลายเดือนก่อน

      እባካችሁ 6326 ከሀገር ውጭ አይሰራም መልሱን እጠብቃለሁ

  • @saratekle8650
    @saratekle8650 11 หลายเดือนก่อน

    ለጥያቄ መልሰ መሰጠታችሁ ደሰ ይላል ግን የተሚላ መረጃ ብሰጡ ምናለበት ገረፍ ገረፍ አይጠቅምም አኛ በውጭ ያለን በወኪሎቻችን ለመመዝገብ ብዙ ጊዜ ግልፅ መረጃ አቅርቡልን ብለን በተደጋጋሚ ጠይቀናል ግን አልተመለሰም ከ2 አመት በፊት ወይዘሮ የምሰራች አንደገለፀችው አሁን ያላችሁን ህግና ደንብ ምን ያህል ተቆጥቦ ምን ያህል እንደምታበድሩ አባካችሁ መረጃ ሳትሠሰቱ አቅርቡልን

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  11 หลายเดือนก่อน +1

      አስተያየትዎን ተቀብለናል፡፡ በቀጣይ ሌሎች ዝርዝር መግለጫዎችን አዘጋጅተን እንቀርባለን