Ethiopia - የሩሃማ መጨረሻ እና እንባ “የእነ ፓስተር ቸሬን እርዳታ አልፈልግም” ሃብታሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 98

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ሃብታሙ ተጎድተዋል ለወደፊቱ ጥሩ ሙስት ፍራተእግዛቤሔር ያላት በእምነቶጠካራ ሚስት ይስጠው ጾሎት እናርግለት🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @munaofficialfmh8820
    @munaofficialfmh8820 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ሁሉንም ነገር በዚህ ድምፅ መስማት ደስ ሲል

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 57 นาทีที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ እውተኛና መድሀኒት ፀበል ብቁ አባቶች አሉን ፀበል ትልቁ መድሀኒታችን ነው

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሁለቱም ስለተቛሰሉ ቢለያዩ የተሻለ ይመስለኛል

  • @Ethioab16
    @Ethioab16 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ስለ እውነት ልክ ነው ቅድሚያ ለእራስ 💪👌👌👌ፈታዎች ❤️

  • @seidabdo5534
    @seidabdo5534 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደግአረጋረገት

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈታዎች ይህን ዜና መዘገብ የለባቹሁም ነበር አይመጥናቹሁም ታረቁ አልታረቁ ምንም አይገባንም

  • @gamuregolcha
    @gamuregolcha ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ ግን የማዝነው በእዚች ደነዝ ደዘደዝ ምክንያት ለኩላሊት ታካሚዎች ህዝቡ እንዳያዝን መደረጉ ነዉ። የእራሷን ታክማ በሌሎች ላይ መፍረድ ጨካኝ ነች

  • @-vr8un
    @-vr8un 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይህየመሰለ መስዋትነት ከንቱ መቅሪት ያማል ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 20 นาทีที่ผ่านมา

    የኔ ጥያቄ መጀመሪያ ሰይፋ ላይ ስትቀርብ ለምን መለያየታቸውን አልተናገረችም ይሄ ነው የሚያናደው ሀብታሙ እግዚአብሔር ልብክን ይጠግነው❤❤

  • @eyobmaru-j1w
    @eyobmaru-j1w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፈታ በትክክል ቅድሚያ ለራሱ ይስጥ ከራስ በላየ ማን አለ አንዳዲ ቤትስበ አለመስማት አለማማከር እራን መጎዳት ነው

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መነጽሬን ላድርግና ኮሜንት እንኮምኩም😊ለሁሉም ያለቀሰ ሁሉ ከልቡ አይደለም ልጁ አይኑ ራሱ ይናገራል ጉዳቱን ልጅቷ ፍቅር የለባትም መውደድ እና የሰው አስተያየት ነው ለሷ ለማድረግ እየጣረች ያለችው ምንም ብኳረፍ እርዳታሽን ካለኝ ጸቤን እረስቼ ከጎኑ እሆናለሀ እሷግን እንደዛ አላደረገችም ልጅቷ ጊዜአዊ ጸጸት እንጂ ብዙ ስሜት አይታይባትም

  • @martaalyalew1816
    @martaalyalew1816 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉እናቴንልጁ ጀግናነወ የኔቢጢቆራጥ ነወእኔምእዲህነኝ አበቃ

  • @MelakuAragaw-i5c
    @MelakuAragaw-i5c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀብታሙ የምናቀው በደልነቱ በመልካምነቱ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎች ሲሰበሩ በጣም ያማል የሄ ልጅ ኩላሊቱን ብቻ ሳይሆን ልቡንም ጭምር ነው የወሰደችው ማለቴ የሰበረችው እናም ያደረገው ነገር ትክክል ነው ለነገ ምንም ዋስትና የለውም

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሃብታሙ ትክክል ነው እንዳትኖር በቃኝ በል

  • @mihrete-abpetros954
    @mihrete-abpetros954 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ይሄን ከዚህ ቻናል መስማት ያሳፍራል ቀፋፊ ፕሮግራም ከቻላችሁ አጥፉት!

    • @-vr8un
      @-vr8un 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ስራዋነው

    • @AminHusen-w1u
      @AminHusen-w1u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንቺ ነሽ ቀፋፊ

    • @HussinAlhabshi-vc2io
      @HussinAlhabshi-vc2io 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ምችግር አለዉ ዜና እስኮሆነ ድረስ ደሞ ዉነተኛ ነገር ነዉ

    • @yonastekle8081
      @yonastekle8081 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ህከክ ነገር አስተያየት ሰጠሽ ማለት ነው

    • @seada9327
      @seada9327 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤔

  • @SameeraDemisa
    @SameeraDemisa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይቅርታ ብሏታል፣ግድአብረህኑርነዉ፣ይችመጎጥ ይችና አብይን አስሮነበርመግረፍ።
    ድልለፍኖ፣ድልለተገፋዉአማራ

    • @yesufahmed9154
      @yesufahmed9154 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የትኛው አብይ የመጀመሪያው በትኖሽ የተቀየሰው ያንቺ ጥፍት እግርሽን አትሰበስቢም ነበር በቃ ሌላ ውደጂ ሊቨ አስ አሎን

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ

  • @seidabdo5534
    @seidabdo5534 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትመልስኩላሊቱ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክልልል ነው

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈ ታ ይሔን፣የመሠለ፣ድምፅሕን፣በማይረባነገርአባከከው፣እኔ፣ዜናሥታቀርቡ፣አተ፣በሖክ፣እያልኩ፣ተዛሌላ፣ተሖነጥየ፣እወጣለሑ፣

  • @TomasLegese-fp9pm
    @TomasLegese-fp9pm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዚ ሚድያ ይቺን ልጅ ይሄን ያህል ትንታኔ አንተ ራስህ ምታስተባብልላት ነው ሚያስመስልብህ ።ልጁ ሁሉንም ነገር ትክክል ነው ።

  • @Tgstbrhqne
    @Tgstbrhqne 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወቅታዊእዉነተኛመረጃነዉጥሩነዉፈታየ

    • @እስቴርመኮንን
      @እስቴርመኮንን 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እረ በሳቅ ሞትከኝ😂😂😂😂😂 አቦ የመችሽ

  • @HussinSaide
    @HussinSaide ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትሙት ስት የምንፈልጋቸዉ ሰዉች ሙተዉብናል እነኢጂነር ስመኘሁ ሙተዉብናል ከሀዲ ሲሞቱ ግልግል ነዉ ይልቅ ከመሞቷ በፊት ኩላሊቱን ትመልስለት

  • @ዳሎልቲዩብ
    @ዳሎልቲዩብ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተራ አሉባልታ የምትዘግቡትን እወቁ

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምኑ ነው ተራ አሉባልታ ?

  • @JemalBabo
    @JemalBabo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጁ አወነተኛነው እፊቱላይ ያስታዉቃል እችካዳን የምትሉ ፈጣሪ ተጎንህ ይሁን የኔወድም😢

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ነው ያዳነህ በደብተራ የተደገመበት ውሃ ፀበል መቼም አያድንህም አላዳነህም መዳን ሻወር አይደለም ደም ሳይፈስ ስርየትም መዳንም የለም ዕብራውያን 9:22_24

    • @BirukEngidasew
      @BirukEngidasew 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yamene yetetemeke yedenale mene malete naw ?

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @BirukEngidasew ተደበቅ ጥምቀት በየጊዜው የሚደረግ ሻወር መሰለህ እንዴ? አንዲት አንድ ነው ያውም አምነህ ስትጠመቅ ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱ በ30 ዓመቱ ነወሰ የተጠመቀው።

    • @senaytesfay-t4u
      @senaytesfay-t4u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሱ ላንተ ነው ኣንተ ማለት በታላቁ የሕይወት መፅሓፍ እንደ ተፃፈ "ቢፅ ሓሳውያን " የሚለው ላንተ ነው ጠበል ላንተ ሞኝነት ነው ለሚያ ምነው ግን ድነዋል ።

    • @senaytesfay-t4u
      @senaytesfay-t4u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሱ ላንተ ነው ኣንተ ማለት በታላቁ የሕይወት መፅሓፍ እንደ ተፃፈ "ቢፅ ሓሳውያን " የሚለው ላንተ ነው ጠበል ላንተ ሞኝነት ነው ለሚያ ምነው ግን ድነዋል ።

    • @BirukEngidasew
      @BirukEngidasew 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@GOVERNORKINGPAUL manbebe kalechaleke tenagre kalehone zeme beale

  • @አሚነኝወሎየ
    @አሚነኝወሎየ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ያመል

  • @JemalBabo
    @JemalBabo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወድልጅ እድህነው ልቡአድነው ጀግናየ በርታልኝ

  • @hayatmohmed2305
    @hayatmohmed2305 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጉድ እዛ እኮ ሰማነው😂

    • @seada9327
      @seada9327 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅

  • @ገኒ-ረ9ጸ
    @ገኒ-ረ9ጸ 51 นาทีที่ผ่านมา

    አይ ፈታ😂😂😂😂😂 ይሄ ቪድዬ ለእንናተ አይመጥንም ቴስ የሚባል ጎረምሳ😂😂😂😂

  • @Godblsu
    @Godblsu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን ማለት ነው ይቅርታዋን አልተቀበለም? በአይናችን አየን በጆራችን ሰማን ይቅር ብያለሁ ሲል ለአንተ ይቅር ማለት እንደገና አብሮ መኖር ነው? በዛ ላይ የፓስተር ቸሬን ምክር አልፈልግም ብሎ የማንንም ስም አልጠቀሰም። እንደፈለግ ነው እንዴ የምትዘግበው?

    • @seada9327
      @seada9327 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኮ😅

  • @TarekegnBitewYimer
    @TarekegnBitewYimer 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምነው ኩላሌቱን ከሰጠት ይበልጠሀል ከይቅርታ በላይ ምን አለው

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንዳንድ ሴቶች ግን ምናችሁን ነው የሚያማችሁ

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነቱን ጌታ ቢያውቅም ሐብታሙ ለምን ጨከነ? እውን እቃዋን ጥላው ሔዳለች?

  • @DawitKibretBRH
    @DawitKibretBRH 22 นาทีที่ผ่านมา

    ምነው ፈታዎች -ስንት አናታችኝ ላይ የወጣ፣ ጉዳይ፣ አፍጥጦብን ተራ፣የማይመለከተን ፣የግለሰቦች፣ ጉዳይ፣ ይዛችሁብን፣ ትመጣላችሁ፣ ያሳዝናል

  • @mohammedsiraj8326
    @mohammedsiraj8326 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀግና የጀግናልጅ እንድህ አድርገህ ኮሶ ጋታት ሁሌየም ጀግናየ ነህ

  • @AmsalMulu
    @AmsalMulu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሞኝ ነው እሷም አላጠፉች ምክንያት ግንኙነት ፍላጎት አይኖራትም ሁለቱ kidney failure ካለ በምን አይነት ፍላጎት የሚኖራት

  • @seada9327
    @seada9327 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ገራሚ ነች ሆ አደጋ ደርሶብኛል ሲለኝ ቀድሞ ስላለመነኝ እንድንታረቅ ምናምን ትላለች መደንገጡ ቢቀር 🤔አንተ ግን ምን ነካህ ሰበር አለቀብህ እንደ ፈታችን😅

  • @sintayehuTesfaye-x8t
    @sintayehuTesfaye-x8t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሁዳ ነች ኢቺ ሴት እግዚአብሔር ዪቅር ዪበላት

  • @shimelistesfaye4560
    @shimelistesfaye4560 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነዚህ ሁለት ወጣቶች በጣም በጣም የሚያሳዝኑኝ የዚህ የዲያብሎስ አሰራር የነገሰበት ጊዜ ሰለባ መሆናቸው ነው ፡፡ እኔ ለሁለቱም የምመክራቸው ሁለቱም ፊታቸውን ወደ ፈጣሪያቸው እንዲመልሱ እና እየተጠቀሰባቸው ያለው ውንጀላ እውነት ከሆነም ልባቸው ትክክለኛውን መልስ ስለሚያውቅ ፈጣሪያቸውን ይቅርታ ጠይቀው ከማይተወው አምላክ ጋር እርቅ ፈፅመው በሰላም እንዲኖሩ ነው ፡፡ አትሸወዱ አለሙንም ሀገሩንም የሞላው የዲያቢሎስ አሰራር ነው ፡፡ የትንቢት መፈፀሚያ አትሁኑ !!!

  • @Biniyeema
    @Biniyeema 3 นาทีที่ผ่านมา

    በዚህ ሚዲያ ላይ በዚህ መልኩ መቅርብ አልነበረበትም ለሚድያውም ይመጥናል የሚል ሀሣብ የለኝም አዝኛለሁ

  • @YeshembateDesta-w5l
    @YeshembateDesta-w5l 46 นาทีที่ผ่านมา

    ይቅርታ መቀለጃ ነዉ እዴ

  • @zainnasser7041
    @zainnasser7041 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰያጠሩ ዜና !!!

  • @ethiopiaethiopian7816
    @ethiopiaethiopian7816 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This should not be news! Divorce is a personal matter and should remain private. He’s not the first to go through it, and he won’t be the last!!

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ፈታ በቃ ዜና ጠፋባችሁ

  • @عميل-ن8ك
    @عميل-ن8ك 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @Yitustory
    @Yitustory 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ዘገባ ግን ለየት ያለ መልዕክት አለው......ፋኖ🤔

    • @seada9327
      @seada9327 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤔

  • @wondwossentiruneh4196
    @wondwossentiruneh4196 22 นาทีที่ผ่านมา

    ወረዳችሁ፣ የግል ጉዋዳ ውስጥ ገባችሁ። Leave them alone !!

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jemalSaide
    @jemalSaide 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ታሪክ አይደለም አያሳዝን አይገር

  • @اسيا-26
    @اسيا-26 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🤍🤍🇪🇹🇪🇹🤔🤔

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 23 นาทีที่ผ่านมา

    ምንምአውራምን ይጣፍጥልሀል😋 ልጁግን ፊቱ ሲያስፈራ በጣምፊቱ ተኮሳትሮል

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሔ ነገር ላንተ አይመጥንም

  • @AhmedHassen2-f3b
    @AhmedHassen2-f3b ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁንም ጉበቱን ቢጨምራት እራሱ ይሄ አይነት ውሳኔ ከላይ አፍንጫህን ተይዘህ የሚከወን እንጂ ባንተ ደግነት እንዳልሆነ ከፊትህ እያየነው ነው አባቱ። ትረፊ ያላት ነፍስ ይላሉ አበው ሲተርቱ

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ፈታ ዴሊ አትውረዱ እናንተን አይመስልም ስለኢትዮዽያ እድገት እና ተስፋ የሚሰጥ ነገር ሲፈጠር የህዝብን አቴንሽን ለማግኘት ወደ ግለሰቦች ታሪክ የገባችሁት ? ሌላ ምን አገባን ስንት ረሃብተኛ ባለበት ሃገር ስለዚህ ጉዳዮች ቦታ መስጠት አስፈላጊ አልነበረም

  • @hiwotwondifraw7069
    @hiwotwondifraw7069 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቴስ ማነው ደሞ ወይ ሩሃማ

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 33 นาทีที่ผ่านมา

    Anta leej

  • @UmuAmariBintBaba
    @UmuAmariBintBaba 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክክክክክ አገለለጽህ ታመቸኝ

  • @MaryeAbate-uv6dl
    @MaryeAbate-uv6dl 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይች የጂብ ፊት የመሰለች ልጂ ግን ስታስጠላ

  • @Zebna-uh3xd
    @Zebna-uh3xd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቱ ይሄም ዜና ሆኖ ኧረዳ ኧሬ ፈታ ደይሊ ስንት እሚያስጨንቁ ነገሮች እያሉ አሁን ስለ ሩሀማ ትዘግባለህ

  • @selamfikadu3426
    @selamfikadu3426 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I'm so disappointed. I immediately unsubscribed because you weren't supposed to share such personal, private pains as news

  • @mohammedsiraj8326
    @mohammedsiraj8326 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደግሞም ትጠጣው

  • @gizeale
    @gizeale 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈታ የሰፈር ወሬ ማቅረብ ጀመርክ ፖለቲካዉስ

  • @ethiopiaethiopian7816
    @ethiopiaethiopian7816 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This should not be news! Divorce is a personal matter and should remain private. He’s not the first to go through it, and he won’t be the last!!