ኤርምያስ አበበ የአማን ሻሎምን መረጃ አወጣ l አማን ሻሎም ዛሬ የፀጥታ አካላት ቁጥጥር ስር ዋሉ~~ዮናታታንን ቢያስገድለው ተጠያ ቂው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 332

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 หลายเดือนก่อน +3

    I’m orthodox I stand with my brother Aman 🙏🏽 በልዩነታችን እንቀጥላለን እንጂ የማንም ወንድሞች እርቃን ፎቶ ወይም እስር አልደግፍም:: ቀለሜ ሆንክ ሌሎቻቹ ክርስትናቹን ፈትሹ 😢

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 3 หลายเดือนก่อน +11

    ጌታ የሱስ የኔ የሆነ(ትዕቢት ጥላቻ እኔነት) ውሰድልኝ።ያንተ ይሆነ(ትህትና ፍቅር ኣንተን መፍራት) ስጠኝ ኣሜን።

  • @genetalemui4539
    @genetalemui4539 3 หลายเดือนก่อน +45

    የሰው ራቁትነት ስታወጣ ያላፈርከው ስሜን በኤርሚያስ ካልጠራችሁ እከሳለሁ ይቅር ይበልህ

    • @ebenezer1409
      @ebenezer1409 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @LukaBmsl
      @LukaBmsl 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቆዪ እኮ አማን እና አቡና የሰው ራቁትነት ማሳየት ከጀመሩ በነሱ ምክንያት ያለቀሰው አገልጋይ ቤት ይቁጠረው....ምነው በነሱ ሲሆን አዲስ ሆነብሽ

    • @EliakimDaniel-hx1zj
      @EliakimDaniel-hx1zj 3 หลายเดือนก่อน

      ዝበይ

    • @hirutabay7408
      @hirutabay7408 3 หลายเดือนก่อน +3

      የተሣዳቢ ተባባሪ ነሽ።

    • @CanariFilmon
      @CanariFilmon 3 หลายเดือนก่อน +1

      የለየለት ባለጌ እኮ ነው ❤

  • @shalomamen
    @shalomamen 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ኤርሚ አዝናለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @genetalemui4539
    @genetalemui4539 3 หลายเดือนก่อน +38

    እረ ተው ኤርሚ ሰው ከሰው አታባላ ሰው ባይጠይቅህ እግዚአብሔር ይጠይቅሃል

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 3 หลายเดือนก่อน +9

    እንደው ምን ይሻልህ ይሆን ምን አይነት በሽታ ነው ተሻለህ ስንል ደግመህ እዛው ይቅር ይበልህ ዮናታን እኮ በጣም ጨዋ ነው እንዳንተ ኡኡኡ አላለም ኤርሚስ አበበ ኸረ ባክህ ቃላት አትሰነጣጥቅ

  • @AlelignWorku
    @AlelignWorku 3 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት የሰማይ አምላክ ከዚህ በታች ይወረድ ይሆን? ክርስትና ተረሳ ለራሳችን የምንቆም እንሁን ኸረ አያምርብንም እንመለስ 🙏

  • @benamen2267
    @benamen2267 3 หลายเดือนก่อน +13

    ሀንኤል ተውቆታል መሰለኝ እራሱን ችሎ ያገለግላል በጣም ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነው ከሀንኤል ተማሩ እስቲ!

  • @elisa3493
    @elisa3493 3 หลายเดือนก่อน +14

    የሃሰተኛ ነብያቶች ብቀላም ተጨምሮበታል፡አማን እውነት ያወጣዋል።

  • @degemegndeginet1875
    @degemegndeginet1875 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ቀን ጠብቆ ከሚባለ ተኩላ ይጠብቃችሁ ወንድምአማን ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 3 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ፍራ በእናትህ ወንድም ኤርሚያስ ተራ ነገር ዉሰጥ አትግባ ትብያን አራግፈህ ስራህ ወደየበረዉ ወንጌል ግባ ቃል ገብተህ ነበረ ዳግም ላትገኝ እንዴት እንደማዝን አትጠይቀኝ አተካራዉ እንዴት እንደሚያስጠላ ንጽሃን ለማለት እራሳቹን ለማሳየት ትጋታቹ

    • @bezamesfin4592
      @bezamesfin4592 3 หลายเดือนก่อน

      እና እሱን አየወነጀሉ ንፁ ሰው ሲገሉ ዝም ይበል???

  • @dibooraa129
    @dibooraa129 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቆይ ወገኖቼ ወዴት እሔድንነው ለምሳሌ ሐወርየት እንድ አይነት ስረ ስሳሩ ነበሩን አረ እግዚአብሔርን እንፍረ ኢየሱስ የሳዬን ፍቅር እሔነው እሱን እየጣረቹት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NatenaelFeten
    @NatenaelFeten 3 หลายเดือนก่อน +7

    ድመት ምንም ፀጉራ ለስላሳ ቢሆንም ሲነኳት ጥፍራን እንደምታወጣ እንዲሁ ሆናችሁ የኢየሱስ መልክ በፍጹም የለባችሁም በሱሙ ነገዳችሁ

  • @Skyrush_BreakingNew
    @Skyrush_BreakingNew 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላቹም ራስ ወዳዶች ናቹሁ ከኔነት 👉🏾ውጡ ንስሃ ግቡ ወንጌል ሳይሆን ወንጀል እና መወነጃጀል ከናንተ አንጠብቅም ከልጅነት ውጡ በዚህ አካሄዳአለቹሁ ማንንም አታንፁም እግዚአብሔርም አይከብርም

  • @BetegleBelete-x4c
    @BetegleBelete-x4c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለስምህ የተጨነቅከውን ያህል ባይሆን እንኳን በጥቂቱ ለወንጌል ብትጨነቁ???

  • @firehiwotberassa5463
    @firehiwotberassa5463 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኤርሚያስ ፀጋህ ያበቃው እነዳጊን አስገብተህ እነአቡናን በክፋት የተናገርክ ቀን ነው አሁንም እነዚህን ትንንሽ ልጆች ተዋቸው

  • @pasterDanielAlemayehu
    @pasterDanielAlemayehu 3 หลายเดือนก่อน +2

    የጠላት ፈቃድ አይከናወንም እንዳሰበ ይቀራል እንጂ ይህም ታልፎ ወንጌል እንሰራለን

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 3 หลายเดือนก่อน +2

    በሞት አፋፍ ላይ ብትሆኑ የምትከራከሩለት ከንቱ እንደሆነ ታስቡ ነበር፣ አንድ ነገር ብቻ ትሹ ነበር፣ ፍቅር ምህረት ጠይቃችሁ ለየግል ህይወታችሁ ብቻ ከጌታ ጋር ትስተካከሉ ነበር፣ ሌላውን ለመክሰስ ቀርቶ ለማፍቀር ይቅር ለማለት ጊዜ ያጥራችሁ ነበር።

  • @sabalakew3940
    @sabalakew3940 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት ዘመን ነው ?? ለምን አገለገለ ብሎ ለመግደል ማቀድ??? እረ ጌታ ሆይ ,ወንድሜ ዮናታን ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ለልጆችህ ቆይላቸው

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 3 หลายเดือนก่อน

      አጣርተሽ ስሚ

    • @LukaBmsl
      @LukaBmsl 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ethiopia-cs2ub ሰማን እኮ

    • @tutut7120
      @tutut7120 3 หลายเดือนก่อน

      ሀሰት ዉሸት

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 3 หลายเดือนก่อน +16

    በየሱስ ስም የእግዚአብሄርን ስም እየጠራህ ለካ የሠይጣን አገልጋይ ነበርክ ወየው ጌታ ድረስልን

  • @bekelechmegene8223
    @bekelechmegene8223 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት መንፈስ አንደሆነልን አላውቅም እግዚአብሔር የተሰበረ ልብ ይስጠን።

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወገኖች ከዚህ ክስተት ሀዘን ብቻ ማስተናገድ ሳይሆን ትልቅ ትምህርት የምናገኝበትም አጋጣሚ መሆነን እናስተው ! የወንድሞቻችን ውድቀት የሁላችንም ውድቀት መሆኑን በራሴ በኩል ት/ት አግኝቼበታለሁ ፡፡ ሲቀጥል ደግሞ ለካ የእግ/ርን ቃል መናገር ማለት መለወጥ ወይም በመንፈስ ማደግ ማለት እንዳልሆነ ከወንድሞቻችን ሰጣ ገባ መረዳት እንችላለን ፡፡ ለካስ በመንፈስ ህጻናት ሆኖ ብዙ በእውቀት መናገር ይቻላል ፡፡ ስለዚህ እግ/ር ደስ የሚሰኘው በእንቅስቃሴያችን ሳይሆን የውስጥ ሁለንተናዊ በቃሉ መለወጥን ከእኛ ይሻልና ዛሬ ሁላችንም ከየት እንዳለን ራሳችንን እንድንፈትሽ አደራ ማለት እፈልጋለሁ ፡፡ ጌታ ይርዳን !

  • @jesusislord1454
    @jesusislord1454 3 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ ጉድ ማቀሳሰር አሉ ዳግማዊን ቁጭ እሱን እጁን ጫነብህ እንዴ ከዳጊ ግን ቤቲ ሻዉል ገላግሎሰሻል እግዚአብሔር መፋታትን እጠላለሁ ሰላለ በጣም አዝኜ ነበር ግን እንኳን ቀረብሸ

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 3 หลายเดือนก่อน +2

    እባካቹሁ ወንጌል ስበክ

  • @marthaaschenaki2509
    @marthaaschenaki2509 3 หลายเดือนก่อน

    “አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥5

  • @AbrahamMasert
    @AbrahamMasert 3 หลายเดือนก่อน +4

    ክዱሳን. ለህክምና. ያሰባዘቡልህ. ገንዝብ. አጠግበህ. በየሱስ. Sim.

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 3 หลายเดือนก่อน +21

    ለአንደበትህ ጠባቂ አኑር

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለገድል ስታወራ የወሬ ገደል ውስጥ ተገኘክ ቀለሜ ከኪሎክ በታች ወረድክ

    • @Emamimami
      @Emamimami 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 3 หลายเดือนก่อน +23

    እግዚያብሄር ይቅር ይበልህ

  • @yeromneshgirma9491
    @yeromneshgirma9491 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ባካችሁ የክርስቶስን ስም በአደባባይ አታሠድቡ ያላመኑ ምን ይማራሉ ምን ጥቅም ቢኖረው ነው እንዲህ አደባባይ ላይ መወነጃጀል ክፉን በክፉ አትመልሱ ኤርሚ የድሮ ንጹሁን ወንጌል ስበክ እሱ ይሻላል

    • @Emamimami
      @Emamimami 3 หลายเดือนก่อน

      መቼ ነው ሰብኮ የሚያቀው🤔 ኦርቶዶክስ ላይ ሲያቀረሽ አደል እንዴ የሚውለው

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ማረን።

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዩንዬ አይሞትም ገና ያገለግላል እሡ የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም

  • @adgamachu295
    @adgamachu295 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚህ አብሄር ልቦና ይስጣችሁ

  • @HIWETSWEET
    @HIWETSWEET 3 หลายเดือนก่อน +14

    ቀለሜ አይተፍሱ ያንተም ቀን ይደርሳል ጠብቅ

    • @hirutabay7408
      @hirutabay7408 3 หลายเดือนก่อน

      ቢኒያም ደቆሮ ነው

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄንን ክፉ ነው እንግዲህ ስንሰማው የነበረው እግዚአብሄር ይገስፅህ ይብላኝ ለሚስትህ

  • @ZekariyasAdole
    @ZekariyasAdole 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክ ሁሌ እውነት ተናጋራ

  • @tibebutaye4313
    @tibebutaye4313 3 หลายเดือนก่อน +6

    በቀል የእግዚአብሔር ነው ።

  • @kidistmathewos2123
    @kidistmathewos2123 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ዚህ ጊዜ ራስህን በራስህ አጋልጠህ አታውቅም አበጀህ።
    ድመት መንኩሣ አመሏን አትረሣ። በገዛ እጅህ ለማን መንግስት እንደምታገለግል በግልፅ አስታወክ የበግ ለምድህን ራስህ በራስህ አወለክ ተኩላነትህ ብቻ ሣይሆን phyton እንደሆንክ ገለጥክ አይደል?! አንተን ለዚህ ያበቁ ፓስተር ተብዬዎች ሁሉ ይፈሩ። የአይተንፍሱ ልጅ የዙፋኑ መሠረት ፀድቅ እና እውነት የሆነው እግዚአብሔር ለዚህ ሥራህ ይፍረድብህ አይማርህ።

  • @abrahameyamo781
    @abrahameyamo781 3 หลายเดือนก่อน +1

    በቀል በቀለኛውን ያጠፋል : የሚል ትምህርት የተማርን ይመስለኛል ታድያ ሰዎች ወደት እየሄድን ነው?? እግዚአብሔር ይቅር ይበልን::

  • @teshalebiku1267
    @teshalebiku1267 3 หลายเดือนก่อน

    ወንጌል አማኞች ህብረት ካውንስል ጣልቃ በመግባት አማኝ አለመሆናቸውንና ጌታን ካልተቀበሉ ወንጌል አማኞችን እንደማይወክሉ በህግ መጠየቅ አለባቸው። ሙጉት ስድብ ሰለቸን !!!!

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእስራኤል ታዳጊ ተነስ! !!!

  • @belaynehabebe7965
    @belaynehabebe7965 3 หลายเดือนก่อน

    ወንጌል ይለወጣል ማለት እንደዚህ አይመስለኝም።
    እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ።

  • @RibkaNiguse-zs3no
    @RibkaNiguse-zs3no 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletesema
    @beletesema 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስከማውቀው አማን አንተ እንደምትለው አይነት ድርጊት የሚፈፅምም የሚያስብ ልጅም አይደለም

  • @senaitalemu507
    @senaitalemu507 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችሁም አንድ ናችሁ አትረቡም አሳፋሪዎች ተናግራችሁ የምታናግሩ
    አሁን በዚህ ስራችሁ እግዚአብሔር ይከብራል ደሞ እንደደና ነገር ሼር አርጉ መባሉ ኧዲያ

  • @firehiwotberassa5463
    @firehiwotberassa5463 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ኤርሚ ከእነዳጊ ውለህ ሰው ሰው ብቻ ጌታን ማሳየት በቃ ቀረ

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared8482 3 หลายเดือนก่อน +9

    ዮናታንን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም።

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 3 หลายเดือนก่อน +9

    ኤርሚ እግዚአብሔር ቢሆን ምን የደርግ ነበር ? በእወነት አፈርኩብህ ።

    • @amsaletilahun9613
      @amsaletilahun9613 3 หลายเดือนก่อน

      እሱማ ቢሆን ጅራፍ አንስቶ ይጋረፍ ነበረ እና ለምን የዮናታንን የስውር ሞት አጋለጠ ነው ለምን እራሱን ተከላከለ ነውን ለምን የእነሱ አመጽ አይታያችሁም ? ለእውነት ኑሩ እንጂ ? እግዚአብሔር በውሸትና በአድማ ደስ አይለውም ቆይ ዮናታን ምንስ ቢያጠፋ የሚጠይቀው ፈጣሪ እንጂ ሰውን መምከር እንጂ መግደልስ ማስፈራራትስ ማጋለጥስ ለምን ?

  • @MeazaNegash-x3v
    @MeazaNegash-x3v 3 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ እባካችሁ🙏 የእግዚአብሔርን ስም አናሰድብ ምን እየሆናችሁ ነው በዚ እግዚአብሔር የሚደሰት ይመስላችዋል እስቲ ወደቀደመው አገልግሎታችሁ ተመለሱ ለሁላችንም ልብ ይስጠን መጨረሻችንን አሳምርልን 😭😭😭

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኤርሚያስ አንተ አራስህ ትገርማለህ አማን ምንም አይሆንም ወንጌል ይቀጥላል

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 3 หลายเดือนก่อน +6

    አቤል እራሱ መጠያቅ አለበት

  • @Emamimami
    @Emamimami 3 หลายเดือนก่อน

    ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ክሰሰኝ እስቲ ድንጋይ ራስ

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ሰው የክፋት ጥግ ያለበት ክፉ ሰው ነው። ኤርሚያስ አበበ ለልጆችህ ምን ይሆን እምታተርፈው ።እግዚአብሔር ይምከርህ እኛስ አቅለሽልሾናል የናንተ ነገር ።ገንዘባችንን ልቀም ያለፋህበትን ማፈሪያ።

  • @saday1261
    @saday1261 3 หลายเดือนก่อน

    አጣይ መንፈስ አለብህ ምነው ዬናታን እንዱወድህ እኮ ክርስቶስን መውደድ ነው ያለብህ ማጣላት ማባላት እይጠበቅብህም እባክህ ላይ ያለውን የአጋዳይ መንፈስ እንዲውጣልህ መጎለትህን ትተህ ቸርች ፀበል ሂድ

  • @mekdiadane-f3e
    @mekdiadane-f3e 3 หลายเดือนก่อน +2

    እረአንተሰውዬእንደእድሜህሁን ምነውፃድቅ ነኝ አልክ

  • @eyobzemedabera7575
    @eyobzemedabera7575 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኤርሚ የሆነ ጊዜ ብየህ ነበር እኮ
    ከአመት በፊት እነዚህ ልጆች ተጠንቀቃቸው 😊
    አላማቸው እና እቅዳቸው አገልጋዮችን ማንቋሸሽና ማዋረድ ነው።ከእነዚህ ጋር ህብረት የሚያደርገው እንደእነርሱ አገልጋዮችን የመተቸት ሱስ ያለበት ሰው ነው።
    እያንዳንዳቸው ችግር የለውም ለሚሳደቡት ህግ አለ ይለቅማሉ ።

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 3 หลายเดือนก่อน +1

    TbairkeJesase love you Amen

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 3 หลายเดือนก่อน

    ችግሩ የተሰበሰበው ን ገንዝብ ወዴት እንደደረሰ አድርስ ነው የተባልከው ..!ለ

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ እሰቲ ከጓደኞችህ ከፓስተር ትዝታው
    ሳሙኤል ተማር የመጨረሻ ዘመንህን በነገር ማጋጨት ጊዜህን አታቃጥል👇👇👇👇👇
    ስለእነዚህ ወጣቶች ጥፋት ተጠያቂው አንተ ነህ 🎉 እሰይ ቀጥሉ እያልህ ስታበረታታቸው
    ነበርህ አሁን ደግሞ ከሳሽ ሁነህ ቀረብህ👇

  • @abrahamgeb6757
    @abrahamgeb6757 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዩናታ ከሞተ ቆይቶዋ እርሱ የሞተው የድሆችን ቤት ያስፈረሰ ቀን ነው አማን ሻሎም በፍጹም አያስገድለውም እኔ የምፈራው ዩናታ እንዳያስገውላቸው ነው የምፈራው ኤርምያስ ትንሽ ሰከን በል እንደ ህጻን አታስብ ማርያም ያሚያዋር ገና በአደባባይ ትዋረዳለህ።ንስሀ ግባ

  • @livebytrue7322
    @livebytrue7322 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኤርሚያስ በእውነት ወንጌል እየሰበክ ነው ? አረ ጌታን ኢሄን ያህል አትዳፈሩት ለነገሩ ስጋውያን መሆናችሁ እየተጋለጠ ነው ።

  • @EliakimDaniel-hx1zj
    @EliakimDaniel-hx1zj 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኤርሚ እንወድሃለን ❤❤❤

  • @abeyzena9463
    @abeyzena9463 3 หลายเดือนก่อน

    አማን አንተ እንደምትለው አይነት ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ለትውልዱ ያስነሳው ወጣት ነው ። የሀሰተኛ ነቢያት ሥራ ገና ገሀድ ይወጣል አንተ ግን ማፈሪያ ይህ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @LukaBmsl
    @LukaBmsl 3 หลายเดือนก่อน +1

    አማን ሻሎም እና ትዕቢት መራርነት የ1 ሳንቲም 2 ገፅታዎች ናቸው

  • @ጄሪየጌታልጅነኝ
    @ጄሪየጌታልጅነኝ 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይጠብቀዋል ዮንን የምጠብቀው አይተኛም አያንቀላፋም 🙏🙏የኔ ጌታ አንተ ጠብቀው 😢😢❤❤❤♥️♥️

  • @BetegleBelete-x4c
    @BetegleBelete-x4c 3 หลายเดือนก่อน

    የሚዲያ አገልግሎት ብለ ባታወራ ጥሩ ነው ሚዲያውን ለግላቹ የምትሟገቱበትና ለምትበሻሸቁበት እና ገንዘብ ለምሰበሰስቡበት አገልግሎት አትበል ማንን ነው የምታገለግሉት

  • @GoamuluMuluGoa
    @GoamuluMuluGoa 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጣቸው ከአማኝ ሰው እንደዝህ አይነት አይነት ሴራ አይጠበቅበትም

  • @kasualametu7
    @kasualametu7 หลายเดือนก่อน

    ጀዝባ

  • @FikrBicha
    @FikrBicha 3 หลายเดือนก่อน +4

    ያው ዮናታን የመንግሥት አሽቃባጭ ነው ልጁን እርቃን ፎቶ መልቀቅም ወንጀል ነው ሲቀጥል በሽማግሌዎች እርቅ ሸውዳቹ አሳሰራቹት አንተ ግን

  • @teshalebiku1267
    @teshalebiku1267 3 หลายเดือนก่อน

    ክርስቲያን ለመሆን አልተፈጠራችሁም የምትጣሉ የምትጠፋፉ ጌታ ይገስጻችሁ ።????

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 3 หลายเดือนก่อน

    አሁንስ እንዴት እንዳስጠላችሁኝ😢😢😢
    ክርስቲና ለእናንተ ምንድነው?
    አይ ቲክቶክ አሳበዳችሁ እኮ😢😢😢😢😢

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 3 หลายเดือนก่อน +1

    YesErimeTibarke❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HadasHaftu
    @HadasHaftu 3 หลายเดือนก่อน

    widdd wendim aman egzabher ytbkhi enate mikegnochi egzabher yfaredbachu😢😢😢

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ መልካም ነው !!!

  • @mesfinkassa4172
    @mesfinkassa4172 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኤርምያስ አበበ ጌታ ይቅር ይበልህ

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 3 หลายเดือนก่อน

      ቀለሜ አትለውም ፈራው? kkkkk

  • @dawitdalga5581
    @dawitdalga5581 3 หลายเดือนก่อน

    የትኛውን የክርስቶስ ወንጌል ይሆን የሚታገለግሉት?

  • @danawityohannes6956
    @danawityohannes6956 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ ጌታ ሱሙ ይባረክ

  • @sabalakew3940
    @sabalakew3940 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኤርሚዬ ባንተ የሚያምረው ወንጌል ስትናገር ስትሰብክ ነው

    • @sisayamare7113
      @sisayamare7113 3 หลายเดือนก่อน

      ይሰብካል እንዴ😢

  • @tsionmillion6724
    @tsionmillion6724 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይፍረድብህ ኤርሚያስ የክፋት ምሳሌ ነህ

  • @Adeymedia0
    @Adeymedia0 3 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁም ንሰሃ ግቡ ተመለሱ

  • @tesfayemasore5549
    @tesfayemasore5549 3 หลายเดือนก่อน

    ይፈታል::ነፍስ የገደለ አደረክ? ሄይ በአፍሪካ ፖለቲካ ውስጥ ሆነህ አትቀባጥር እንጂ ......መድኃኒት አስጥለው ሰው ያስገዳሉ እና ዳንሳና ጩፋ እና ጭሮና ቡርቴ እንኳ አልታሰሩም::እረፉ ወንጌል ያለስተማረውን አታድርጉ::

  • @tesfayekidu
    @tesfayekidu 3 หลายเดือนก่อน

    አሥከአሑን ግዜ ባክኖል አፋቼው ለክ ይገባል ዝምብለው የሚቀዱ ሑሉ ቢሥተካከሉልን

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 3 หลายเดือนก่อน +6

    የብሄራዊ ደህንንነት አልክ አለማፈርህ ለምንድነው የምታስመስለው የተባለው ሌላ የምታወራው ሌላ ቀለሜ ካላችሁኝ እከሳችኃለው አልክ አንተ ጭራሽ እየሱስን አታቅም

    • @belayneshkebede7568
      @belayneshkebede7568 3 หลายเดือนก่อน

      አንችን አይመለከትም 😡

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያልከውን ሁሉ ፈጣሪ በአንተ ላይ ይፈጽመዋል ቅናትም ዉሸትም አጢያት ስለሆነ ታሰሩ አላልክም እንዴ? ሌላ ምን ልትሆን ነው ምን ፈለግክ ?

  • @ephraimweldesenbet
    @ephraimweldesenbet 3 หลายเดือนก่อน +6

    አንተ እራስህ አስመሳይ ሸቃጭ ነህ በወንጌል ላይ አትሸቅጥ በማን ነዉ የተጀመረዉ ዉጀላና መሸቃቀጥ

    • @LukaBmsl
      @LukaBmsl 3 หลายเดือนก่อน

      ሸቃጬማ ሃገር ውስጥ ያለው የቲክ ቶክ ጡረተኛው አማን ሻሎም ነው ኤርሚ እኮ ውጭ ነው ያለው ምን አጥቶ ይሸቅጣል

    • @ephraimweldesenbet
      @ephraimweldesenbet 3 หลายเดือนก่อน

      @@LukaBmsl የጎፈነድ ሚ ጠረተኛ እዉቀት አልባዉ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ኖርማል ነች እሷዋ ባዶ ቀፎ ነች

    • @LukaBmsl
      @LukaBmsl 3 หลายเดือนก่อน

      @@ephraimweldesenbet እውቀት እንደአማን ሻሎም ለመታበይ ከሆነ መሃይምነት በስንት ጣዕሙ

  • @messaybekele5243
    @messaybekele5243 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬም በምድራዊ መንግስት የምትመኩ ደሞ መሰረታዊ እውቀትህ አማን ይቦንስሀል የዮናታን አክቲቪስት

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኤርሚ ብቻህን Fb ላይና TH-cam ላይ ወንጌል ስትስብክ ስላማዊ ስው ነበርክ ትክቶክ መንደር ገብተህ በጣም ወርድክ እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ስፍራህ ይመልስህ።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 3 หลายเดือนก่อน

    የሰው ነፍስ በእጃቸው እንደያዙ የሚያስቡ ሰዎች ጤነኛ ናቸው?

  • @samsonlegesse1323
    @samsonlegesse1323 3 หลายเดือนก่อน

    Chaw chaw

  • @mekdesretawoldeyes3388
    @mekdesretawoldeyes3388 3 หลายเดือนก่อน

    እንጌሊዘኛ ይስተካከል

  • @hbhnhbng2282
    @hbhnhbng2282 3 หลายเดือนก่อน

    የሌበትም በምኪሪያቾ ማሀል የለበትም ስያሴሩ በዮን ለይ አልተሰመም ሰማይ

  • @samuelmekonen9148
    @samuelmekonen9148 3 หลายเดือนก่อน

    ሰውጋር. ከምትጨቃጨቅ. ተማር. ተማር

  • @sbro-ul7bi
    @sbro-ul7bi 3 หลายเดือนก่อน +2

    አዉነት ነዉ..ክፋትህ ለትዉልድ ይቀመጣል!

  • @Makbel-z3y
    @Makbel-z3y 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሌላ ምን ይባላል

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc 3 หลายเดือนก่อน +5

    እግዛቤር 8ጊዜ አናግሮኛል ትል አልነበረም እንዴ ? ዛሬ የ አለማዊ ፖሊስ ትጠራ ጀመር

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 3 หลายเดือนก่อน

    TbairkeJesase love you

  • @WolwolWogaso
    @WolwolWogaso 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቆይ እስኪ እንደዚህ መቅለል ምን ይሉታል? ኤርሚ ምነው አለመጠን ቀለልክሳ!

  • @sewitstefanos7504
    @sewitstefanos7504 3 หลายเดือนก่อน

    Have mercy Lord 😢😢😢

  • @sarajamal4198
    @sarajamal4198 3 หลายเดือนก่อน +2

    አነተ,ወለዋይ,ሰዉ,እባክህ,አንተ,ትልቅ ሰዉ,ነህ,ወይጌታ,ይገስፅህ,አስመሰይ,ጠንቋይ

  • @Elleni-b4u
    @Elleni-b4u 3 หลายเดือนก่อน

    Incident or Accident? Is Ambiguous. Antways, please try to solve the problem. God is able brother.