Ethiopia -Esat Amharic News Oct 5 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

ความคิดเห็น • 16

  • @elfagedemishaw5252
    @elfagedemishaw5252 ปีที่แล้ว

    😭😭😭 ነፍስ ይማር!!! 😭😭😭

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 ปีที่แล้ว

    ከልካይ በሌለበት ንፁሃን የትም ይርገፉ😢

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 ปีที่แล้ว

    ይፍርድባችው የኦሮሞች የሰው ድም ግብራቸው ኦሮቶዶክሳዊያ ናእቸው ባልግዜዎች በምንግስት ይተደግፍ ግድያ ነው ።እግዚአብሔር ፍርዱን ይህን ግፍ እዲበቀልልን ተግተን እንፅልያለን ያልፋል የማያልፍ ይልም ግን ሁሉ ይሞታል ግዳይም ይሞታል እግዚአብሔር ይፍርድ ብቻ ነው ይምንለው ።😢😢😢

  • @mekke6544
    @mekke6544 ปีที่แล้ว

    የዶንጋ ብሄሮች የት ነበራችሁ እስከዛሬ?ሰምቼም አላውቅም።ቋንቋችሁ ምን ይባላል።

  • @bejegume893
    @bejegume893 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ የሚደርስባቸው እንግልት እና ሞት በየጊዜው እየተለፈፈ በምርጫቸው ብቻ ሳይሆን 30,000 ብር ዋጋ እየከፈሉ በሚሰደዱ ወገኖች ምክንያት መጯጯኹ እና መንግሥትን መውቀሱ እስከ መቼ እንደሚቀጥል ነው። ሰው ራሱን ይገዛ ዘንድ ከሚያስችለው ሕሊና ጋር መፈጠሩ ሊዘነጋ አይገባም።

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 ปีที่แล้ว

    50 ቢልዮን???

  • @fk3365
    @fk3365 ปีที่แล้ว

    በአገራቸው ያልሆነላቸው በእረማውያን ርኅራሄ አግኝተው ሊያልፍላቸው ነው ? ይኸ ትውልድ እኔ ዐውቃለሁ እንጂ ሲነገረው ሥለማይሰማ በድንቁርናው ቤተሰቡንም ይዞ ነው የሚጠፋው ። እኔ ግን ልጄ ያለፈቃዴ ሣያማክረኝ እንጣጥ ብሎ ከሄደ በፍፁም ሊያነጋግረኝ አልፈቅድለትም ። ሜዳ ለሜዳ ተማክሮ እንደኮበለለ ጣጣውን እዛው እንዲችል ለራሱ መተው ብቻ ነው መድሃኒቱ ይህ ዘመን የሥደት ዘማን አይደለም ። በከተሞች አካባቢ በቤት ሥራተኝነትም ቢሆን ጊዜን ማሣለፍ እንጂ

  • @OmanOman-lt7xf
    @OmanOman-lt7xf ปีที่แล้ว

    Abyi axsport argalwe yilal egzo.

  • @mekke6544
    @mekke6544 ปีที่แล้ว

    መንግሥት ምን ያርጋችሁ?ከአሁን በፊት ሰብስቦ በአይሮፕላን ሰበሰበ ከሳውዲ አመጣ።ጉቦ ሰጥተህ የምቴድበትን ገንዘብ በአካባቢህ እንዳቅምህ እየነገድክ አትኖርም።ወይም ሴት ልጆች አዲስ አበባ ብዙ የቤት ሠራተኛ በጥሩ ክፍያ ይፈልጋሉ።በዚህ ላይ ምግብ፣መኝታ በተቀጠሬችሁበት እንደለባችሁ እየተጠቀማችሁ፣የማታ ትምህርት እየተማራችሁ መኖር ስትችሉ፣ጠጋብ ና ያልግባብ ለመበልፀግና ለመሾራመጥ አረብ አገር እንሄዳለን እያላችሁ ቤተ ዘመድ ታስቸግራለችሁ።ጥጋብ ሰለሆነ በየ በረሀ የእግዜርን ቅጣት ተቀበሉ።ካለጠገቡ አይዘሉ ካልዘለሉ አይሰበሩ።

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 ปีที่แล้ว

    የትግራይ የአማራ የኦሮሞ የስልጣን ጥም ያሰከራቸው ህዝብን ለእልቂት ሀገርን እያፈረሱ ነው

  • @peace3791
    @peace3791 ปีที่แล้ว

    ግጭት ለምን እንደምትሉ አይገባኝም !!! እታፍሩም: አማራማ እየተጨፈጨፈ እያለቀሰ ይለምናል አትግደሉን እያለ: አዲስ አበባ ያለውም አማራ አያገባኝም ብሎ ተራው እስኪደርስ እየጠበቀ ነው::

  • @sew1391
    @sew1391 ปีที่แล้ว

    እንዲህ አይነት የአረመኔ ሥራ የሚሰሩ ቡድኖች በተቃራኒው አቅጣጫ የአጸፋ እርምጃ የሚውሰድ አካል የወጣ እለት ወዮላችሁ::

  • @danielwoldsilasie7087
    @danielwoldsilasie7087 ปีที่แล้ว

    Wushete ONG sayihone ye oromumawe leyu haile nawe yegedelachewe