Ethiopia -Esat Amharic News Oct 4 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

ความคิดเห็น • 52

  • @Nakus-st6xo
    @Nakus-st6xo ปีที่แล้ว +2

    በትክክል

  • @wubetuayalew3633
    @wubetuayalew3633 ปีที่แล้ว +3

    ትኋን ይውረሳችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ችግር ተነግሮ የማያልቅ ሆኖ እያለ እናንተ ስለፈረንሳይ ትኋን ታወራላችሁ።

  • @ta9777-c9f
    @ta9777-c9f ปีที่แล้ว +1

    አቦ ፈጣሪ ይባርክ ትክክለኛ የሙሁር አስተሳሰብ ነዉ !!!!!❤❤❤❤

  • @ta9777-c9f
    @ta9777-c9f ปีที่แล้ว +1

    በትክክል !!!!!!

  • @addisababaethiopia4577
    @addisababaethiopia4577 ปีที่แล้ว +2

    የጣልያን መኪና አደጋ ለኢሳት ዝርዝር ዜና የሚሆንበት ምክንያት ምንድን ነው?

  • @ainitu3
    @ainitu3 ปีที่แล้ว +1

    መስከረም 30 ድረስ ይታገሱ የኢትዮጵያ ባንዲራ የት አለ የት አገር ነው የሚያከብሩት

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ግርማ ሠይፉ ታዋቂ የፓርላማ ሆነው የሠሩ ናቸው።

  • @sofiya1088
    @sofiya1088 ปีที่แล้ว +1

    ቺግርየለውም ለተቸገሩት እርዳታይደረግ እኛ የረበሸን የአብይ መከላከያነው

  • @ainitu3
    @ainitu3 ปีที่แล้ว +1

    ቤተክርስቲያንነው ይቅርታ የሚጠየቀው ወንዝ ዛፍ ስር የጥንቆላነው ዩኔስኮ በአስቸኳይ ይመዘግብላችኃል ይሄ ነው ስራቸው

  • @adbe5876
    @adbe5876 ปีที่แล้ว +1

    ግርማ የኦነግ ገረዱ የግዜ ጉዳይ ነው ሂሳብ ትከፍላለህ አማራ ላይ ከኦነግ ጎን ቁጭ ብለህ ላወጅከው የዘር ማጥፋት

  • @ainitu3
    @ainitu3 ปีที่แล้ว +1

    ቱሃናሞች ሌላ አገር ይኪያሄድ ኦሎምፒክ ሃሃሃሃሃሃ

  • @09op
    @09op ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ከለከለ እርዳታውን አሉም? እውነትን ተናገሩ

  • @addisababaethiopia4577
    @addisababaethiopia4577 ปีที่แล้ว +2

    የጣልያን መኪና አደጋ ለኢሳት ዝርዝር ዜና የሚሆንበት ምክንያት ምንድን ነው?

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 ปีที่แล้ว +1

    ስለችግር ብቻ እዋሼ አንተ ብትሆን ምንመፍተሔ ታመጣ ነበር?

  • @roberatolosa8195
    @roberatolosa8195 ปีที่แล้ว +1

    East media woshatam tultula zeragna qoshasha

  • @ZenebecheKebede
    @ZenebecheKebede 11 หลายเดือนก่อน

    የሆነግሸኔ ቴግል አላአማአቢስነው ምክኒያአቱም የሚገድለው ሰላአማአዊህዝብንነው ፊለፊቴ መንግስትን የሚታአገል አይልአይደለም ፈሳአም ድርጅትነው የሚያአውቁት ሰሊአማአዊሰውን መጉደል መዝረፍ ብቻነው መንግስቴን የሚታአገል ህዝብ አይገልም የህዝብአይልን ከጎኑ ማአሰለፍ የማአይኸችል ቀሽም ታአጊአይነው

  • @tamenemekonnen2404
    @tamenemekonnen2404 10 หลายเดือนก่อน

    የትኛው ሐይል ነው ችግር የሚፈጥሩት የኦሮሞ የኬኛ ፖለቲከኞች ናቸው ለምን ግልፁን አትናገርም እየደባበሳችሁ በፍርሃት የምትናገሩት ግልፅና እውነት ያልሆነ ነገር ዋጋ እያስከፈላችሁ ነው መንግስት ዝም ብሎ ሲጋልብ ልጏሙን ካልያዛችሁለት ገደል ነው ይዟችሁ የሚገባው

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 ปีที่แล้ว +1

    There is no such thing called, 'Onug Shene'.
    This is, the same ETHIOPIAN Defence Force, who kept using various names, with fully mobilized in heavy Weapons.
    Nazi Hitler, ABIY AHMED ALI, is the main perpetrator, Heavy Weapons supplier, and mass murderer.

  • @saadasaadaa6533
    @saadasaadaa6533 11 หลายเดือนก่อน

    አትድከሙ አሁን እናተ የኢቶጲያ ተቆርቋሪ አትመስሉም ከአሁን በሗላ የአብይ ተላላኪወች አብቅቷል በፋኖ ብቻ እና ብቻ ነው የኢቶጲያ ነፃነት ደም ፈሶ አይቀርም ጊዜ ቅርብ ነው

  • @belomark3680
    @belomark3680 ปีที่แล้ว +1

    ንፁሀን በግፍ ሲገ።ሉ በግሬደር ታፍሰው ሲጣሉ የት ነበርክ ግርማ ሰይፉ?

  • @sofiya1088
    @sofiya1088 ปีที่แล้ว +1

    ኦነግ ማለት አብይነው

  • @ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ
    @ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ ปีที่แล้ว

    አንች ደደብ ምን ሰባአዋይ መብት አለው ይሄ ደደብ ስንት ገበሬ በቄሄው ህዶ ጨፈጨፈው አላህ ይድፋችሁ😢

  • @mekke6544
    @mekke6544 ปีที่แล้ว +1

    ብክለትን እንቆጣጠራለን ብለው ጉቦ ለመብላት ሊሰማሩ ነው ማለት ነው።በተቆጣጣሪዎች ላይ ሰላዮችና የቅሬታ አቤቱታ የሚሰማ ለመንግሥትና ለህዝብ ታማኝ የሆነ ቢሮ መቋቋም አለበት እላለሁ።ካለዚያ ተቆጣጣሪዎቹ ጉቦ እየተቀበሉ ምነም ለውጥ አይመጣም፣በፕሮፐርቲ ታክስ ከቀበሌ የተላኩ ቤትና ግቢ መሬት ሲለኩ የነበሩት ግምቱን ለመደራደር ጉቦ ስጡን ሲሉ ነበር።ግማሾቹም ግቢው ን ቶሎ አለከፈታችሁም እያሉ አንለካም እያሉ ሲሳደቡ ነበሩ።ግማሾቹ ቦታውንና የመኖሪያ ግቢ የሚሰልሉ ተቀላቅለው የመጡ ደላላዎች ነበሩ የቀበሌ ሰራተኞችና አስተዳዳሪው እንደገና መዋቀር አለባቸው።ሕዝቡን በስነስርአት የማያገለግሉ የዱሪዬ ስብስቦች ናቸውና።

  • @ወሎየዉቀብራራው
    @ወሎየዉቀብራራው ปีที่แล้ว +2

    ኢሳት ባንዳዎች

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 ปีที่แล้ว +1

    ሰይጣኑ አብይጂ ኦነግ አትበሉ እናተ የደም ነጋዴወች

  • @ONELOVEETHIO
    @ONELOVEETHIO ปีที่แล้ว +1

    ማን ነው ፈጣሪያችሁ

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 ปีที่แล้ว +1

    ኦንእግእ፡ዉራይእ፡ወድሞቻችንእ፡እየገደለነዉእ፡እያፈነነዉእ

    • @ishowslows9384
      @ishowslows9384 11 หลายเดือนก่อน

      ፋኖስ ህይወት እየቀጠለ ነው??

  • @KiyaSeyoum-bp9cq
    @KiyaSeyoum-bp9cq ปีที่แล้ว +2

    Exactly all politics are not really for the people!!!!!

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 11 หลายเดือนก่อน

    Weshtam Merdate lemifelgu Fanooooo Degafe Endergalen Belewale••••!,,,,!!!!!!
    Merdere Banda ••••Fanoooooo Yehzebe Leje New ••••Yemiredute Ke Fanooooooo gara Meserat Alebahew👈😡😡💔💔

  • @fatuma7487
    @fatuma7487 ปีที่แล้ว +4

    መንግስት ተብየው እኮ ደም ግብሩ ነው

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 9 หลายเดือนก่อน

    The fasheshet olf Abiye Ahemed have to go down the nazi Abiye Ahemed administration Stop kiling amhara people down the nazi yelma merdesa and shemelse mote le Abiye Ahemed mote le masaker brhanu jula

  • @hawawalo662
    @hawawalo662 11 หลายเดือนก่อน

    ወዲሞቻችንንን አታሥጨርሱብን ያማረህዝም ምንአረገ ይሔሁሉነገር አትግደሉን አለላህ አላህነስሩን ያቅርብልን ያረብ ዲልልልለአማረህዝብብብ

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 11 หลายเดือนก่อน

    Where is the peace ? ask Abiy Ahimed and Birhanu jula

  • @ainitu3
    @ainitu3 ปีที่แล้ว

    ት/ ቤት ምን አይነት ምርት ነው የሚመረተው? የድምፁን ቁጥጥር በጣም ዘግይታችኃል በተለይም በኃይማኖት ተቋማት ላይ ፀሎቱም ዱአውም መዝምሩም ጩኅት ሆኗል

  • @meretwork
    @meretwork ปีที่แล้ว

    ere gud yeetan ameleko new fetar kezihe yeewren dem afesahe

  • @አማራነኝአወፋኖነኝ
    @አማራነኝአወፋኖነኝ ปีที่แล้ว

    አላህ ይፍረድ ለሁሉም
    የ አማራ ደም ፈሶ አይቀርም
    አሰመሳዮች😢😢😊

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ የማይታይባት ጉድ የለም

  • @JcxfJcxfgfghd
    @JcxfJcxfgfghd ปีที่แล้ว

    💊💊💊💊💊🗣🐞

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso ปีที่แล้ว +1

    ለኦኔግ ሸኔ ማንግሥት ነው ትጥቅ የሚሰጠው

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏✋🏻✋🏻✋🏻✋🏻✋🏻

  • @gabermichaelgudeta6439
    @gabermichaelgudeta6439 ปีที่แล้ว

    የሚዳመሳስም ዳምሳሽም አይኖርም ዕርምህን፡አውጣ
    ስለሣላም ስባክ